በትራንስፖርት ሚኒስቴር

22
1 በበበበበበበበ በበበበበ በበበበበበ በበበበበ በበበበበበ በ 2005 በበ በ2006 በበበ በበበ በበበበ በበበበ በበበበ በበበበበ

Upload: eamon

Post on 08-Feb-2016

124 views

Category:

Documents


0 download

DESCRIPTION

በትራንስፖርት ሚኒስቴር. የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን. የ 2005 እና የ2006 በጀት ዓመት የለውጥ ሥራዎች ዕቅድና አፈፃፀም. አቀራረብ. 1.የ2005 በጀት ዓመት የለውጥ ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም 1.1 የተገልጋዮች ቻርተር 1.2. የለውጥ ሠራዊት ግንባታ 1.3 ፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል 1.4 የቢ.ኤሰ.ሲ ትግበራ 1.5 የአራቱ ማዕቀፎች ግምገማ 2. የ2006 የለውጥሥራዎች ዕቅድ. አድራሻችን - PowerPoint PPT Presentation

TRANSCRIPT

Page 1: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

1

በትራንስፖርት ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

የ 2005 እና የ2006 በጀት ዓመት የለውጥሥራዎች ዕቅድና አፈፃፀም

Page 2: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

2

1.የ2005 በጀት ዓመት የለውጥሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም

1.1 የተገልጋዮች ቻርተር

1.2. የለውጥሠራዊት ግንባታ

1.3 ፀረ- ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል

1.4 የቢ.ኤሰ. ሲ ትግበራ

1.5 የአራቱ ማዕቀፎች ግምገማ

2. የ2006 የለውጥሥራዎች ዕቅድ

አቀራረብ

Page 3: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

3

Page 4: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

4

አድራሻችን

ፋክስ 251-11-551-48-66

ኢ- ሜይል[email protected]

ዌብሳይት www.era.gov.et

Page 5: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

5

የኢትዮጵያን የመንገድ አውታር በ2015 ዓ.ም. መካከለኛ

ገቢ ካላቸው ሃገራት ደረጃ በማድረስ የተገልጋዩን የላቀ

ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፤

¾›=ƒÄåÁ S”ÑÊ‹ vKeM×”ራዕይ

Page 6: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

6

ለዜጎችጥራት እና ሰፊ ሥርጭት ያለው የመንገድ አውታር ለማቅረብ፣

የዜጎችን ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎት የማግኘት መብት

ለማረጋገጥ፣

ዜጎች በአገልግሎታችን ያላቸውን ቅሬታ ተቀብሎ ለመፍታት፣

የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ለማ ላት እና

ኃላፊነትና ተጠያቂነትን በግልጽ ለማመላከት፡፡

ሁሌም አገልግሎታችንን ለማሻሻልና ተገልጋዮቻችንን የበለጠ ለማርካት

ነው፡፡

1.1 የቻርተሩ ዓላማ፤

Page 7: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

የጨረታ ሰነዶችን ማዘጋጀት፣ ጨረታ ማውጣት እና መገምገም፣

የመንገድ ግንባታና ጥገና የሚሠሩ ኮንትራክተሮችን የመቅጠር፣

የዲዛይን ግንባታ፣ ቁጥጥርና የመንገድ አዋጭነትን የሚያጠኑ አማካሪ

መሐንዲሶችን መቅጠር፣

የመንገድ ግንባታ፣የመንገድ ጥገና ኘሮጀክቶችንና ከሴክተሩ ጋር የተያያዙ

ሥራዎችን የመቆጣጠርና የማስተዳደር፣

በጉልበት ተኮር እና በቴክኖሎጂ የተደገፉ ለመካከለኛ ቴክኒሺያኖች እና

ኦፕሬተሮች ( መሣሪያ አንቀሳቃሾች) ልዩ ልዩ ስልጠናዎችመስጠት፣

የምርምርና ስርጸት ሥራዎች /Research & Development/

ማካሄድ፣7

በባለሥልጣንመ/ ቤቱ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች፤

Page 8: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

8

ለባለሥልጣኑ ከፍተኛና መካከለኛ አመራር አባላት በለውጥሠራዊት

ግንባታና የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ

ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የበላይ አመራሩ ከተገልጋዮች ( ኮንትራክተሮችና ኮንሰልታንቶች

ወዘተ...) ጋር በተለያዩ መድረኮች ባጋጠሙ ችግሮችና መልካም

ተሞክሮዎች ዙሪያ ውይይት ተደርል፡፡ ለ90 የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በኢትዮጵያ የዲሞክራሲያዊ

ሥርዓት ግንባታ፣ በማስፈፀም አቅም ግንባታ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች

እና የተሀድሶ መስመርና የኢትዮጵያ ህዳሴ እና የፊዴራል ሲቪል

ሰርቪስ የለውጥ ሠራዊት ግንባታ ሠነዶች ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡

1.2 የለውጥሠራዊት ግንባታ በማጠናከር ቀጣይነቱን ማረጋገጥ

Page 9: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

ኪራይ ሰብሰቢነትን ለመዋጋት እና በሠራተኛው ዘንድ ልማታዊ አስተሳሰብን

ለማስረፅ የተለያዩ መጽሄቶችን፣ በራሪ ወረቀቶችና ፖስተሮች ለሰራተኛው

ተሰራጭቷል፡፡

ከተለያዩ ክፍሎች የሚቀርብ ጥቆማዎች ላይ እና ከኮሚሽኑ በሚጻፉ

ደብዳቤዎች መሰረት ተገቢውን ማጣራት በማድረግ አግባብ ላላቸው አካላት

ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

የባለሥልጣኑ የውስጥ የሥነ ምግባር ደንብ ረቂቅ ተዘጋጅቷል፡፡

የፀረ- ሙስና ትግሉን ለማጠናከር በሁለት ዙር ለ200 ሠራተኞች ስልጠና

ተሰጥል፡፡9

1.3 ኪራይ ሰብሳቢነትን በመዋጋት ልማታዊ አስተሳሰብ ማስረጽ

Page 10: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

2005 ኦኘሬሽናል እቅድ መሠረት በማድረግ ከመካከለኛ አመራር ጀምሮ

እስከ ፈፃሚ ሠራተኛ ድረስ የBSC እቅድ ካስኬድ (እንዲወርድ)

ተደርል፡፡

በ2005 በጀት ዓመት ከመካከለኛው አመራር እስከ ፈጻሚ ሠራተኛ ድረስ

ያለው የBSC አፈፃፀም ተገምግሟል፡፡

10

1.4 የውጤት ተኮር ሥርዓትን (BSC) ተግባራዊማድረግ

Page 11: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

በተ ም ደረጃ በከፍተኛ አመራሩ፣በመካከለኛ አመራሩ፣በፈ ሚ ሠራተኛው እና

ከሕዝብ ክንፍ አባላት ጋር ግምገማዊ ውይይት ተደር ል፡፡ ( የካቲት 19/2005

በግዮን ሆቴል)

በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በአሰራር እና በግብዓት ዙሪያ በተለዩ ማነቆዎች ላይ

ለሁሉም ሠራተኞች ግምገማዊ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡

በአራቱ ማዕቀፎች በተደረጉ ግምገማዊ ውይይቶች በተለዩ ማነቆዎች ላይ

የድርጊት መርሐ- ግብር ተዘጋጅቶ ተግባራዊ ተደርል፡፡

11

1.5 አራቱ የግምገማማዕቀፎችን ( የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የአሰራር እና የግብዓት ) በተመለከተ

Page 12: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

12

የተከናወኑ ተግባራትና የተገኙ ውጤቶች

 

የግምገማ ማዕቀፍ

የተለዩ ማነቆዎች የመፍትሔ እርምጃዎች የተከናወኑ ሥራዎች የተገኙ

ውጤቶች

አመለካከት

የመንገድ ወሰን ማስከበር

ላይ አልፎ አልፎ

ከመስተዳደር አካላትና

ከዩቲሊቲ መ/ ቤቶች ጋር በቂ

ትብብር አለመኖር

• የመስተዳደር አካላትና

የገማች ኮሚቴ አባላት

ጊዜያቸውንና

ኃይላቸውን

አስተባብረው

እንዲሰሩና በቂ

ትብብር እንዲያደርጉ

ተገቢውን ግንዛቤ

መስጠት

(ማስጨበጥ)

• በአምስቱም

ሪጅኖች በሚገኙ

የተለያዩ

የመስተዳድር

አካላት፣ ከዩቲሊቲ

መ/ ቤቶች ጋር ሰፊ

ግንዛቤ

የማስጨበጫ

መድረክ ተካሂዷል

ጊዜ

የሚጠይቅ

Page 13: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

13

 

የግምገማ ማዕቀፍ

የተለዩ ማነቆዎች የመፍትሔ እርምጃዎች የተከናወኑ ሥራዎች የተገኙ

ውጤቶች

አመለካከት

መንገዶች ሲሰሩ

ከራሳቸውጥቅም

አኳያ ብቻ በማየት

የዲዛይን ለውጥ

የመጠየቅ እና

አላስፈላጊ አቤቱታ

ማቅረብ

• የዲዛይን ኮንሰልታንቶች

በዲዛይን ደረጃ ያሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች

ላይ በመንገድ ግንባታ ወቅት ሊነሱ የሚችሉ

ጥያቄዎች/ ቅሬታዎችን ግምት ውስጥ ባስገባ መልኩሥራዎችን

ማከናወን እንዲችሉ የግንዛቤማስጨበጫ

ውይይት ማድረግ

• በዚህም በተለያዩ

አካባቢዎች

ከአማካሪ እና

ተቋራጭ

መሀንዲሶች

ከአከባቢ

የመስተዳድር

አካላት ጋር ውይይት

በማካሄድ ችግሩን

ለመቅረፍጥረት

ተደርጓል

ጊዜ

የሚጠይቅ

Page 14: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

14

በድልድዮች፣ መንገዶችጥገናጥራትና አፈጻጸም ጊዜ፣ በተሽከርካሪ መጠንና ክብደት ቁጥጥር

የግምገማ

ማዕቀፎ

የተለዮ ማነቆዎች የተወሰደው እርምጃ የተገኘ ውጤት

በአመለካከት

በክብደት መጠን ቁጥጥር ጣቢያዎች ላይ

የሚሠሩ ሠራተኞች አልፎ አልፎ

የሚታዩ የሥነ- ምግባር ጉድለቶች፣

• በመልካም ስነ ምግባር ዙሪያ በ9 ኙምጣቢያዎች

ላሉ ሠራተኞች ግምገማዊሥልጠና

የተሰጠ ሲሆን በተጨማሪ በየጊዜው

በሚ/ ጣቢያዎች በመሄድ የተገኘው ለውጥ

ገምገመናል

ከዚህ በፊት በባለ ሐብቶችና

በአሸከርካሪዎች ይቀርብ የነበረው እሮሮ

መቀነስ አሽከርካሪዎችን

ጠይቀንመሻሻል እንዳለም ገልፀዋል፡፡

Page 15: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

15

የተከናወኑ ተግባራት የግንዛቤማስጨበጫ ትምህርት ከመሠጠቱ

በፊት የጥር እና የየካቲት ወር2ዐዐ5 ዓ. ም የነበረ አፈፃፀም

የግንዛቤ ማስጨበጫ

ከተሠጠ በኋላ መጋቢትና ሚያዝያ

2ዐዐ5 ዓ.ም

ልዩነት

በቁጥር

አፈፃፀም

በ%

ወደሚዛንጣቢያ ገብተው የተመዘኑ

ተሽከርካሪዎች ቁጥር

3ዐ152 32468 2316 7.68%

ትርፍ ኩንታልጭነው ክስ የተመሠረተባቸው

1982 3284 1302 65.69%

በትርፍ የተራገፈ ጭነት በኩንታል

2556ዐ 42526 16966 66.37%

ከቅጣት ለመግሥት ገቢ የሆነ ገንዘብ

944,716 1,094137 149,421

15.82%

Page 16: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

16

የግምገማ

ማዕቀፎች

የተለዩ ማነቆዎች የመፍትሔ እርምጃዎች የተወሰደው እርምጃ

በአመለካከት • የተሽከርካሪ ክብደትና መጠን ቁጥጥር

ዙሪያ ከፖሊስ አስፈጻሚዎች እስከ

ህብረተሰቡ ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆን፣

• ከመንግሥትመ/ ቤቶች ፈጻሚ

አካለት ከጭነት ማመላለሻ ማህበራት

ከትራንዚተሮች ጋር ውይይት ማድረግ

• የተሽከርካሪ ክብደትና መጠን አሠራርን በተመለከተ

ከመንግሥትመ/ ቤቶች ፈጻሚ አካላት ጋር የግንዛቤ

ማስጨበጫ ስብሰባዎችተካሂደዋል፡፡

• ከመንግስት መ/ ቤቶቸ ፈጻሚ አካላት ፣ከጭነት ማመላለሻ

ማህበራት ከትራንዚተሮች

• ስለመንገድና መንገድ ዳር ላይ ስለተተከሉ ልዩ ልዩ ምልክቶች

ጠቀሜታቸውና አጠባበቅ፣

• ከከተማና ከወረዳ መስተዳድሮች ጋር የግንዛቤ

ማስጨበጫሥራ ተሠርቷል፡፡

Page 17: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

17

ግምገማ

ማዕቀፎ

የተለዮ ማነቆዎች የተወሰደው እርምጃ የተገኘ ውጤት

በአሠራር እናበአደረጃጀት

• ከልማዳዊ የድልድዮችና መንገዶች

ጥገና አሠራር በመላቀቅ የተሻሉና

ዘመናዊ አለማድረግ፡፡

• ለድልድይጥገና ሥራ አነስተኛ

ኮንትራክተሮች ስልጠና ተሰጥቶ

በቅርቡ ሥራውንይጀምራሉ፡፡

• ጊዜ የሚጠይቅ

Page 18: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

18

የግምገማ ማዕቀፍ

የተለዩ ማነቆዎች የመፍትሔ እርምጃዎች

የተከናወኑ ሥራዎች የተገኙውጤቶች

በአሠራር እናበአደረጃጀት

በመንገድ ዲዛይን፣ በመንገድ ግንባታ

የጥራት ጉድለት፣

• የጥራት ችግርን በተመለከተ በእያንዳንዱ የግንባታ ኘሮጀክቶች ላይ ሁሉንም የኮንሰልታንት ስታፍ ያካተተ ውይይት ማድረግ

• በተመረጡ ኘሮጀክቶች ላይ

በሪጅናል ዳይሬክተር ደረጃ ተከታታይየመስክ ጉብኝት በ ማድረግ ከአማካሪ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጭ ኃላፊዎች ጋር ጉብኝቶችን ተከትሎ ውይይት ተደርጓል፡፡

ጊዜየሚጠይቅ

Page 19: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

19

የግምገማ

ማዕቀፍ የተለዩ ማነቆዎች የመፍትሔ እርምጃዎች የተከናወኑ ሥራዎች

በአሠራር እናበአደረጃጀት

ተቋራጮች የወሰዱትን የቅድሚያ ክፍያ በአግባቡ

አይጠቀሙበትምኢ.መ. ባ ስርዓት ማበጀትአለበት

• የቅድሚያ ክፍያን በአግባቡጥቅም ላይ ለማዋል የተዘረጋውን

አሰራር በሁሉም ፕሮጀክቶች ላይ መተግበሩን ለማረጋገጥ የሚያስችል አሰራር

መፍጠር

• በትግበራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮችን ተግባራዊ

ከሚያደርጉ ሪጅናል ዳይሬክተሮች ጋር

ቀጣይነት ያለው የመረጃ ማሰባሰብና የማሻሻያ

አሰራር መዘርጋት

• ቅድመ ክፍያን በአግባቡ ለመጠቀም

የሚያስችል አሰራር ተዘርግቶ በጨረታ

ሰነድ ውስጥ በማካተት እየተሰራበት

ይገኛል፡፡

Page 20: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

20

የግምገማ

ማዕቀፍ የተለዩ ማነቆዎች የመፍትሔ እርምጃዎች የተከናወኑ ሥራዎች

በአሠራር እና

በአደረጃጀት

በጨረታ Lowest Bidder ሆኖ ስለተገኘ

ብቻ አሸናፊ ማድረግ አግባብ አይደለም ፡፡

ከምህንድስና ግምት(Engineering Estimation) ጋር

በማየትና በማወዳዳር ቢፈተሸ ፣

• ዋጋ ሰብረው የሚገቡ እንዲሁም ልምድ የሌላቸውን ተጫራቾች

ለመርዳትና መሥመር ለማስያዝ1. የምህንድስና ግምቱ

ለተጫራቾች ግልጽ የሚደረግበት መንገድ ከተገቢው

አካላት ጋር ተነጋግሮ ተግባር ላይማዋል

2. ዋጋቸው አነስተኛ ለሆኑProjects በተለይምለlabour Based Maintenance ዋጋ

ሰብረው የሚመጡ ተጫራቾችን የሚያስወጣ የጨረታ ግምገማ

አሰራር መመርመርና ከተገቢው አካላት ጋር በመነጋገር መወሰን፡፡

• ዋጋ ሰብረው የሚመጡ ተጫራቾች

ለመቆጣጠርጥረት እየተደረገ ሲሆን

በቀጣይ ይህ ሁኔታ የሚጠናከርበት

መንገድ ይመቻቻል፡፡

Page 21: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

21

ዕቅድ 1 የለውጥሠራዊት ግንባታ በማጠናከር ቀጣይነቱን ማረጋገጥ፣

ዕቅድ 2 የውጤት ተኮር ሥርዓትን (BSC) ተግባራዊ ማድረግና መገምገም፣

ዕቅድ 3 የተለያዩ የውይይትና የግምገማመድረኮች ማዘጋጀት፣

ዕቅድ 4. ተቋማዊ የለውጥ የኮሙኒኬሽን /ተግባቦት/ ሥራዎች ቀጣይነት ባለው ሁኔታ

ማከናወንና ከሕዝብ ክንፍ ጋር ወቅታዊ ወይይቶችን ማካሄድ፣

ዕቅድ 5. አገልግሎት አሰጣጥማሻሻል፣

ዕቅድ 6 . የ ክትትል፣ግምገማና ሪፖርት ሥርዓትን መተግበር፣

ዕቅድ 7. የኢመባን ሞደርናይዜሽንና ትራንስፎርሜሽን ኢንሼቲቭ ፕሮግራምን

መተግበር፣

2.የ2006 የለውጥሥራዎቸ ዕቅድ

Page 22: በትራንስፖርት ሚኒስቴር

22

አመሰግና

ለሁ