በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

27
በበበበበበበበ በበበበበ በበበበበበ በበበበበ በበበበበበ በ2005 በበበ በበበ በበበበበ በበ በ2006 በበበ በበበ በበበ 1 በበበ 2005 በ.በ. በበበ በበበ

Upload: armand

Post on 04-Feb-2016

163 views

Category:

Documents


0 download

DESCRIPTION

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን. የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ. ነሐሴ 2005 ዓ.ም . አዲስ አበባ. የአቀራረብ ቅደም ተከተል. 1. የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም 1.1 የ2005 በጀት ዓመት የአስራ ሁለት ወራት አፈፃፀም በካታጎሪ 1.2 የ16 ፕሮጀክቶች አፈፃፀም 1.3 የአምስት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም 1.4 የታዩ ችግሮች 1.5 የተወሰዱ እርምጃዎች - PowerPoint PPT Presentation

TRANSCRIPT

Page 1: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

1

በትራንስፖርት ሚኒስቴር

የኢት ዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

የ2005 በጀት ዓመት

አፈፃፀም እና የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ

ነሐሴ 2005 ዓ.ም. አዲስ አበባ

Page 2: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

2

የአቀራረብ ቅደም ተከተል1. የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም

1.1 የ2005 በጀት ዓመት የአስራ ሁለት ወራት አፈፃፀም በካታጎሪ

1.2 የ16 ፕሮጀክቶች አፈፃፀም

1.3 የአምስት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም

1.4 የታዩ ችግሮች

1.5 የተወሰዱ እርምጃዎች

2. የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ

2.1 የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ ለማዘጋጀት የተወሰዱት ታሳቢዎች

2.2 የፌደራል መንገዶች ¾2006 u˃ ¯Sƒ ዕቅድ

2.3 የመንገድ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻልና የግንባታ ዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የተነደፉ ስትራቴጂዎች የ2006 በጀት

ዓመት ዕቅድ

2.4 የ2006 ዕቅድን ለማስፈፀም የተቀመጡ አቅጣጫዎች

Page 3: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

3

1. ¾2005 u˃ ¯Sƒ ›ðíìU

Page 4: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

4

1.1. ¾2005 u˃ ¯Sƒ የአስራ ሁለት ወራት ¾Y^ ›ðíìU uካታጎሪ

ተ/ቁ ተግባር የዓመቱ ግብ

(ኪ.ሜ.)

የአስራ ሁለት ወራት የዓመቱ

ቀሪ ሥራዕቅድ ክንውን %

1 ዋና ዋና ሥራዎች

1.1 ዋና መንገዶች ማጠናከር 168 168 150.9 9017.1

1.2 ዋና መንገዶች ማሻሻል 207 207 192.2 9314.8

1.3 አገናኝ መንገዶች ማሻሻል 725 725 616.2 85108.8

1.4 አገናኝ መንገዶች ግንባታ 783 783 778.9 994.1

1.5 ዲዛይንና ግንባታ 285 285 240.7 84 66.2

ንዑስ ድምር 2168 2168 1978.8

91 189.2

Page 5: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

5

…የቀጠለ

ተግባር

የዓመቱ ግብ

(ኪ.ሜ.)

የአስራ ሁለት ወራት

የዓመቱ ቀሪሥራዕቅድ ክንውን %

2 ወቅታዊ ጥገና 726 726 815.6 112 -

3 መደበኛ/ ተርምጥገና

3.1 መደበኛ ጥገና 14568 14456 14459.8 100 2250.1

3.2 በአፈፃፀም ላይ የተመሰረተ መንገድ ጥገና 2410 2422 2250.7 93 171.3

ንዑስ ድምር 16878 1687816710

.5 99 167.5

አጠቃላይ ድምር 19772 1977219504

.9 99 267.1

Page 6: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

6

የበጀት አጠቃቀም (በሚ.ብር)በጀት ወጪ መቶኛ

ካፒታል ፕሮጀክቶች 21,835.9 21,475.4 98

ጥገና ፕሮጀክቶች 931.2 932.2 100

መደበኛ በጀት 114.4 112.8 99

ድምር 22,881.5 22,520.4 98

Page 7: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

7

በበጀት ዓመቱ የተጠናቀቁ እና ኮንትራታቸው የተፈረመ ፕሮጀክቶች ብዛት

14 ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል፡፡የ28 ፕሮጀክቶች ኮንትራት ተፈርሟል፡፡

Page 8: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

8

1.2 የመንገድ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻልና የግንባታ ዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የተነደፉ

ስትራቴጂዎች

Page 9: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

9

የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ተ ቁ

ስትራቴጂየ5 ዓመትዕቅድ

እስከ ሰኔ 2005

ዕቅድ አፈፃፀም

1. በፌደራል መንገዶች ላይ የሚሳተፉ ተቋራጮችን ቁጥር

ፕሮጀክቱ ሲቀረጽ ከነበረው 15 ፣ በ5 ዓመት ውስጥ 100

ማድረስ

100 75 65

2. በቀጣይ አምስት ዓመታት በፌዴራል መንገዶች የሚሳተፉ

አማካሪዎችን ከ25 ወደ 50 ማሳደግ 50 43 60

3. ለመንገድ ዘርፍ የሚያስፈልጉ ከፍተኛ ባለሞያዎች ማፍራት፡-

የምህንድስና ባለሙያዎችን በሁለተኛ ድግሪና ከዚያ በላይ

ማሰልጠን1,500 1000 2115

4. የመንገድ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ባለሞያዎችን ማብቃት፡- በርካታ

የግልና የመንግሥት ባለሙዎችን ማሠልጠንና መመዘን 46,530 38,000 38105

5. በአስፋልት መንገድ ስራ ላይ ባሉ ችግሮች የባለሞያዎችን

ግንዘቤ ማሳደግ እና አሠራር ላይ ክህሎት ማዳበር፡-

ለባለሞያዎች ተግባራዊ ስልጠና መስጠትና ማብቃት 200 200 436

Page 10: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

10

…የቀጠለ የመንገዶች ግንባታ ጨረታ ከመውጣቱ በፊት በዲዛይን ወቅት

የፕሮጀክቶቹን የግንባታ ክልል ነጻ ማድረግ የመንገዶች ዲዛይን ጥራትን የማረጋግጥ ሰራ እና የተጠያቂነት

አሰራርን ማስፈን የመንገድ ዘረፍ የምርምር አቅምን ማሳደግ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ወጪ እና ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማድረግ የኮንትራት አስተዳደርን በየጊዜው መፈተሽና ማሻሻል፡፡

Page 11: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

11

1.3 ¾›Ueƒ ¯Sƒ °pÉ ›ðíìU

ª“ ª“ }Óv^ƒ¾5 ¯Sƒ ዕpÉ

¾›Ue~ ¯Sƒ S`G-Ów` ›ðíìU እeŸ � ሰኔ

2005 ¡”ው” ¾ዕp

É S„—

uk] ¾S`G-Ów\

Ñ>²?Áƒ ¾T>ðìU

¾S`H - Ów\ k]

Y^ uS„—

ዕpÉ ¡”ው”

1 ª“ ª“ Y^ ‹

1.1 ª“ S”ÑÉ TÖ“Ÿ` 728 516 437 85 291 40

1.2 ª“ S”ÑÉ Å[Í ThhM 1089 980 962.9 98 126.1 121.3 ª“ S”ÑÉ Ó”v �ታ� 80 50 67.2 134 12.8 16

1.4 ›Ñ“˜ S”ÑÉ Å[Í ThhM 3934 1978 1677.6 85 2256.4 57

1.5 ›Ñ“˜ S”ÑÉ Ó”vታ� 4251 2373 2288.9 96 1962.1 46

”®<e ÉU` 10082 5897 5433.6 924648.4

 46

2 Ÿõ}— ØÑ“ 4700 2210.5 2633.5 119 2066.5 44

ÉU` 14782 8107.5 8067.1 100 6714.9 45

Page 12: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

12

የሶስት ዓመታት የመንገድ ዘረፍ አፈጻጸም(ኪ. ሜእናሚ.ብር)

አስፈጻሚ የፊዚካል አፈጻጸም የፋይናንሻል አፈጻጸም

ዕቅድ ክንውን በመቶኛ ዕቅድ ወጪ በመቶኛ

የፌደራል መንገዶች 81088067.

1 10056,125.

3060,576.

9 108

የክልል መንገዶች 30046 27877 938,451.1

0 5,391.6 64

የወረዳ መንገዶች

(URRAP) 40044 21240 53 14349 14071 98

ድምር 7819757184.

1 7378924.

9 80039 101

Page 13: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

13

የመንገድ እድገት በኢትዮጵያ (ኪ.ሜ)

2002 2003 2004 20050

500010000150002000025000300003500040000450005000055000600006500070000750008000085000

ጠቅላላ

አስፋልት

በጀት ዓመት

ኪ.ሜ

17 % አማካይ ዓመታዊእድገት

18 % አማካይ ዓመታዊእድገት

Page 14: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

14

በአምስት ዓመቱ የሚደረስበት ግብ

ግቦች/አመላካቾች የበጀት ዓመት

2002 BaseYear

2005 ክንውን 2007 ላይ የሚደረስበት ግብ

ጠቅላላ የመንገድ ርዝመት በኪ. ሜ 48793

79,578

136,044

ክረምት ከበጋ በሚያስኬድ መንገድ የተገናኙ ቀበሌዎች

(በመቶኛ) 39 63 100 የመንገድ ጥግግት (km/1000 km sq./ 44.5 72.3 123.7 በአማካይ ወደ ክረምት እና በጋ የሚያስኬዱመንገዶች ላይ

ለመድረስ የሚወስደው ግዜ በሰዓት 3.7 2.3 1.4

ተቀባይነት ያለው መንገድ ድርሻ በመቶኛ (Good +Fair Condition) የወረዳ መንገዶችጨምሮ 79.7 86 86.7

Page 15: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

15

1.4 የታዩ ችግሮች የአገር ውስጥ ተቋ ራጮች የማኔጅመንት

ድክመት እና ሌሎች ችግሮች፣ በኢመባ ልምድ ያለው ባለሞያ በየጊዜው

እየተመናመነ መሄድ፣ የመንገድ ወሰን ማስከበር /RoW/፣እና የበጀት እጥረት

Page 16: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

16

1.6 የተወሰዱ እርምጃዎች የሴክተሩን አቅም ለማጎልበት የተለያዩ ድጋፎች ለዘርፉ ተዋንያኖችተሰጥቷል፡፡

ለአዳዲስ ስራ ተቋራጮች ፕሮጀክቶች ተቀርፀው በርካታ ተቋራጮችገብተዋል፣

ከ2100 በላይ መሐንዲሶች በMSc እንዲሰለጥኑ እየተደረገ ነው፡፡ በአስር ሺዎች ለሚቆጠሩ መካከለኛ ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

በሁሉም ፕሮጀክቶች ለሚገኙ የመሳሪያ ኦፕሬተሮች ስልጠና እና የብቃት ምዘና እየተከናወነ ነው፡፡

መንገዶችን ቀደም ብሎ ከRoW ለማጽዳት እየተሰራ ነው፡፡ ባለሞያዎችን ለማቆየት ጥናት ተዘጋጅቶ ለቦርድ ቀርቦ ውሳኔ አግኝቷል፡፡ በተመደበው በጀት መሠረት ፕሮጀክቶች በቅድምተከተልጨረታው

እንዲወጣ ተደርጓል፡፡

Page 17: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

17

2. የፌደራልመንገዶች ¾2006 u˃ ¯Sƒ ዕቅድ

Page 18: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

2.1 የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ ለማዘጋጀት የተወሰዱት ታሳቢዎች

የነባር ፕሮጀክቶችን ስራ ማስቀጠል፣ የግንባታ ወጪያቸው በውጭ ፋይናንስ ለሚሸፈኑ ፕሮጀክቶች ቅድሚያ መስጠት፣ በበጀት እጥረት ወደ 2006 በጀት ዓመት እንዲሸጋገሩ የተደረጉ እና በGTP

በዕቅድ የተመለከቱትን ፕሮጀክቶች በጠቀሜታቸውመሠረት በቅደም ተከተልማካተት፣

ለስኳ ር ልማት ፕሮጀክቶች ፣ የማዕድን እና የአበባ ልማት የሚካሄድባቸው አካባቢዎች መዳረሻ መንገዶች ቅድሚያ መስጠት፣

የአዳዲስ የጥናት ኘሮጀክቶችን ሥራ ማስጀመር፣ ጥገና የሚያስፈልጋቸው መንገዶች በመለየት ወቅታዊና መደበኛ ጥገና ማከናወንእና

የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ማካሄድ ናቸው፡፡

Page 19: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

19

2.2 የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ( በዋና ዋና ተግባራት)

ተ. ቁ ዋና ዋና ተግባራት የፕሮጀክቶች

ብዛት

ፊዚካል ዕቅድ

በኪ.ሜ. ፋይናሻል

ዕቅድ በሚ. ብር

1 ከመንገድ ማጠናከር፣ ማሻሻልና ግንባታ ጋር የተያያዙ ሥራዎች

1.1 ዋና መንገዶች ማጠናከር 10 85 3,771.0

1.2 ዋና መንገዶች ማሻሻል 16 198 3,307.4

1.3 አገናኝ መንገዶች ማሻሻል 60 682 9,109.01.4 አገናኝ መንገዶች ግንባታ 88 945 10,791.7

1.5 የመንገዶች ከባድ ጥገና 7 57 331.0

1.6

ሌሎች ሥራዎች      

የድልድይ ግንባታ ሥራዎች 6 -- 677.2

የአቅም ግንባታ ሥራዎች 18 -- 706.6

የፊዚቢሊቲና የዲዛይን ሥራዎች 128 -- 241.0 ንዑስ ድምር 333 1,967 28,934.9

Page 20: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

20

…የቀጠለተ.

ቁ ዋና ዋና ተግባራት የፕሮጀክቶች

ብዛት ፊዚካል

ዕቅድበኪ.ሜ.

ፋይናሻል ዕቅድ በሚ. ብር

2. የመንገድ ጥገናና ተያያዠ ሥራዎች2.1 መደበኛ ጥገና

94 17590 540.82.2 ወቅታዊ ጥገና 41 985 362.92.3

የተለያዩ ስራዎች/ክፍያዎች - - 27.5

ንዑስ ድምር 135 18,575 931.2

ጠቅላላ ድምር468 20,542

29,866.1

Page 21: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

በ2006 በጀት ዓመት የሚጠናቀቁ ኘሮጀክቶች1. ጌዶ - ባኮ2. ባኮ - ነቀምት3. ጅማ - ቦንጋ4. ቦንጋ - ሚዛን

5. ቀብሪደሀር -ደናን6. ደናን -ጐዴ7. ቀብሪደሃር - ሽላቦ8. ሼኮሽ - ቀብሪደሃር9. ኢሚ - ላብ10. ላብ - ጎዴ11. አፖስቶ - ኢርባሞዳ12. ኢርባሞዳ - ዋደራ13. አጉላ - በራሂሌ14. በራሂሌ - ዳሎል15. አብአላ - ሻይጉቢ መገንጠያ

16. ኢርቤቲ - አፍዴራ17. ነሂሌ - አብአላ18. ዲዲግሳላ - ያሎ19. ያሎ - ጨርጨር - መሆኒ

20. እንደስላሴ - ደደቢት

21. ደደቢት - አዲረመት

22. ማይፀብሪ - ሽሬ23. ውቅሮ - ዛላንበሳ

24. አዲጎሹ - ሉግዲ25. ሰረትመንደር - ወረርኢ26. አዲስ አበባ - አዳማ27. ግንደበር - ጎቤንሳ28. ሰምቦ - ሾላገበያ-ጎርፎ-ግንደበር29. ጊዳሚ - ሙጊ

30. ክብረመንግሥት - ሻኪሶ31. ያቤሎ-ሜታገፈርሳ- ኦብሎ /ሎት1/32. ያቤሎ-ሜታገፈርሳ- ኦብሎ /ሎት2/33. ያቤሎ-ሜታገፈርሳ- ኦብሎ /ሎት3/34. ሳውላ - ካኮ ኮንት2 / ሎት 1/35. በልታ - ኦቶሎ36. ኦቶሎ - ሳውላ37. የጅንካ ከተማ መንገድ

38. ሁምቦ - አርባምንጭ/ ሎት 1/39. አለታ - ወንዶ-ቦንሳ-ዳዬ40. ሴሩ - ኪ. ሜ 20 / ሎት 1/41. ኪ.ሜ. 20 - ሼክሁሴን / ሎት 2/42. ኪ.ሜ. 60 - ዶሎባይ - ዶሎኦዶ

Page 22: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

በ2006 በጀት ዓመት የሚጀመሩሀ) ጨረታቸው የተጠናቀቀ

1. ለቡ - አቃቂ - ጎሮ2. ድሬዳዋ - ደወሌ3. ሉማሜ - ደ/ማርቆስ4. ጌዶ - መነቤኛ5. አምቦ - ወሊሶ6. ኮንሶ - ያቤሎ7. ደ/ ብርሃን - አንኮበር8. አንኮበር - ዱለቻ9. ዱለቻ - አዋሽ አርባ

ለ) ጨረታቸው ያልተጠናቀቀ

1. ሞጆ - ሃዋሳ2. ጋሸና - ቢልቢላ/ላሊበላ/3. ዛጎራ - ጋሳይ4. ዜማወንዝ ድልድይ-ባህርዳር5. ፍየልውሃ - አቢአዲ6. ዳንሻ - አብድራፊቅ-ማይካዱራ7. ጉባ - በጎንዲ8. አዳባ - አንገቶ9. ዶቢ - ኤሊዳር-ቦልሆ10. ጅንካ - ሃና11. ሃና-F1/F212. F2 - F313. F3 - F514. F5 -ኦሞ/ የኦሞ ድልድይን ጨምሮ/15. የነቀምት ከተማ ተለዋጭመንገድ

16. ሞሪቾ - ዲምቱ - ቢተና-ዲልቦ-ሶዶ17. ቆቃ - አዱላላ - ደብረዘይት18. አዲስ- ሞጆ- አዋሳ (Overlay)

Page 23: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

23

በ2006 በጀት ዓመት የሚደረስበት ግብግቦች/አመላካቾች በGTP

እስከ 2006 ያለው ግብ

በ2006 ዕቅድ መሠረት የሚደረስበት ግብ

በGTP የ2007 ግብ

የፌደራል፣ክልል እና የወረዳ መንገዶች ጠቅላላ

ርዝመት በኪ. ሜ117,561

108,596

136,044

የመንገድ ጥግግት (km/1000 km sq./ 106.9

98.7 123.7

ተቀባይነት ያለው መንገድ ድርሻ በመቶኛ (Good +Fair Condition)

86 86 86.7

በአማካይ ወደ ክረምት እና በጋ የሚያስኬዱ መንገዶች

ላይ ለመድረስ የሚወስደው ግዜ በሰዓት1.6 1.7 1.4

ክረምት ከበጋ በሚያስኬድ መንገድ የተገናኙ

ቀበሌዎች (በመቶኛ)93 81 100

Page 24: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

24

2.3 የመንገድ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻልና የግንባታ ዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የተነደፉ

ስትራቴጂዎች የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ

Page 25: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

የሰው ኃይል ልማት1200 አዳዲስ የምህንድስና ተማሪዎች በ7 የአገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎችየድህረ- ምረቃ ትምህርታቸውን ይጀምራሉ፤

300 ተማሪዎች ከ5 ዩኒቨርሲቲዎች ይመረቃሉ፤ ለ 960 ከባድ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ መሳሪያ ኦፕሬተሮች መደበኛ እና የክህሎት

ክፍተት ማሟያ ሥልጠና ይሰጣል፤ ለ 340 በመካከለኛ ደረጃ ላይ ለሚገኙ መንገድ ግንባታ ባለሙያዎች

በምህንድስና መስክ ስልጠና ይሠጣል፤ ( ማቴሪያል ቁጥጥር፣ ቅየሳ፣ ድራፍቲንግ፣ የአስፋልት አሰራር፤መንገድ ግንባታና ጥገና ወዘተ.)፤

ለ 300 ከባድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ቴክኒሽያኖች መደበኛና የክህሎት ክፍተት ማሟያ ሥልጠና ይሠጣል፤

ለ 900 ባለሙያዎቸ በሰው ጉልበት ቴክኖሎጂመንገድ ግንባታና ጥገና ላይ የአስፋልት አሰራርን ጨምሮ ሥልጠና ይሰጣል፤

ለ 150 የትራክተር ኦፕሬተሮች ሥልጠና ይሰጣል፤ መደበኛ ሥልጠና ለሚሰጣቸው ሁሉ የብቃት ምዘና ይሠጣል፡፡

Page 26: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

26

2.4 የ2006 ዕቅድን ለማስፈፀም የተቀመጡአቅጣጫዎች

የዲዛይን ማኔጅመንት፣ የፕሮጀክቶች ቁጥጥር እና RoW ላይ የማሻሻያ ስራ መስራት፣ ጥሩ አፈጻጸም ያላቸውን ተቋ ራጮች እውቅና በመስጠት የተገኘውን ልምድ በመቀመር

ለሌሎች ተቋ ራጮች ማሰራጨት፣ ተከታታይነት ያለው የመስክ ጉብኝት በማካሄድ በፕሮጀክቶች ላይ የቅርብ ክትትል ማድረግ፣ በተለያዩ ምክንያቶች ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁና እንዲዘጉ ማድረግ፣ ከክልሎች እና ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት ጋር በቅርበት እና በቅንጅት መስራት፣ በኢመባ፣ ተቋ ራጮች እና አማካሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ገንቢ ማድረግ፣ የሴክተሩን የሰው ኃይል የማስፈጸም አቅም ማጎልበት እና ኢመባን ሞደርናይዝ ማድረግ፡፡

Page 27: በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

27

አመሰግናለሁ!