who is he? (jesus).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/amen-news-paper-issue-001.pdficc’s regional...

8
www.Ethiocross.com በዓለም ዙሪያ Eምነታቸው የተነሳ በክርስትያኖች ላይ የሚደርሰውን Eንግልት፤ ስቃይ፤ ስደት፤ Eስራትና ሞት በማጋለጥ የሚታወቀው የሰማEታት ድምጽ” (The Voice of the Martyrs) በኤርትራ በሚገኙ ክርስትያኖች ላይ የሚፈጸመውን በደል Aጋለጠ። የሰማEታት ድምጽEንዳስታወቀው Aለም ላይ በክርስትና Eምነታቸው የተነሳ Aሰቃቂ በደል ከሚፈጸምባቸው ሃገሮች መሃከል Aንድዋ ኤርትራ መሆንዋን በተደጋጋሚ Aስታውቋል። በክርስትና Eምነታቸው የተነሳ በኤርትራ መንግስት ከፍተኛ Eንግልት ከደረሰባቸው ወጣቶች መሃከል የሬማ ቃለ-ህይዎት ቤተክርስትያንዘማሪ የነበረችው ወጣት ሄለን ብርሃኔ Aንዷ ነበረች። ሄለን ብርሃኔ Aሁኑ ጊዜ ከልጇ Iጋር ከኤርትራ Aምልጣ በዴንማርክ የፖለቲካ ጥገኝነት Aግኝታ ትኖራለች። ለበለጠ መረጃ፤ www.persecution.org ይመልከቱ። Eነርሱ ጋር Eንደታሰራችሁ ሆናችሁ Eስረኞችን Aስቡ፤ የተጨነቁትንምራሳችሁ ደግሞ በስጋ Eንዳለ ሆናችሁAስቡ። (Eብራውያን፤ 133) በቅርቡ Iትዮጵያ መንግስት ይፋ የሆነው Iትዮጵያ ህዝብ ቆጠራ ውጤት Iትዮጵያ የክርስትያን ሃገር መሆኗን በማያወላዳ ማስረጃ Aረጋገጠ። ይህንኑ ውጤት Aለም-ዓቀፍ ገለልተኛ ድርጅቶች Eንደተስማሙበትም ይፋ Aድርገዋል። Eነዚህ Aማኒ ገለልተኞች መሃከል ዊኪፒዲያ (Wikipedia ) የተሰኘው Aለም-ዓቀፍ የመረጃ ስንክሳር( encyclopedia )ይገኝበታል። According to the 2007 National Census, Christians make up 62.8% of the country's popula- tion (43.5% Ethiopian Orthodox, 19.3% Protestant), Muslims 33.9%, practitioners of traditional faiths 2.6%, and other religions 0.6% This is in agreement with the updated CIA World Fact book, which states that Christianity is the most widely practiced religion in Ethiopia. Orthodox Christianity has a long history in Ethiopia dat- ing back to the first century, and a dominant presence in central and northern Ethiopia. Both Orthodox and Protestant Christianity have large representations in the South and Western Ethiopia. በሊባኖስ የሚገኙ Eህቶቻችን ተሰብስበው EግዚAብሄርን ሲያመልኩ። A recent spate of suicides by for- eign (ETHIOPIAN) maids in Lebanon is prompting outrage among human rights groups, who say the government is doing too little to protect migrant do- mestic workers from severe abuse "We are clearly seeing a high rate of suicide. The two leading causes of death for mi- grants is suicide [and] dying while try- ing to escape from employers," said Nadim Houry, Senior Researcher for Human Rights Watch (HRW) in Leba- non. "This pattern [of abuse] is on go- ing," Houry told CNN, citing "bad working conditions, isolation and a feel- ing of helplessness that comes from lack of recourse," as the sources of des- peration that can drive these women to their deaths. "It is ridiculous ... this is modern day slavery," said Wissam, a Lebanese activist who started a blog after he no- ticed four Ethiopian women committed suicide within 10 days in October. "What about the things we don't know? These suicides are just the tip of the iceberg of the mistreatment of these women," he said. In August 2008 HRW reported that more than one domestic worker was dying each week, either from suicide or failed escapes from abu- sive employers በሊባኖስ ሰራ ተቀጥረው የሚሰሩ Iትዮጵያውያን Eህቶቻችን Aሰሪዎቻቸው በሚፈጸምባቸው Aሰቃቂና I-ሰብAወንጀል የተነሳ የሚፈጽሙት ራስን -መግደል (SUICIDE) መበራከቱ Eጅግ Aሳሳቢ መሆኑን (C.N.N.) . ኤን..ኤን. ዘገበ። EግዚAብሄር ስደተኞችን ይጠብቃል፡ ደሃAደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል።የኅጢAተኞችንም መንገድ ያጠፋል። (መዝሙር 1469) WHO IS HE? (JESUS). IN CHEMISTRY, HE TURNED WATER TO WINE. IN BIOLOGY , HE WAS BORN WITHOUT THE NORMAL CONCEPTION; IN PHYSICS, HE DISAPPROVED THE LAW OF GRAVITY WHEN HE ASCENDED INTO HEAVEN AND WHEN HE WALKED ON WATER IN ECONOMICS , HE DISAPPROVED THE LAW OF DI- MINISHING RETURN BY FEEDING 5000 MEN WITH TWO FISHES & 5 LOAVES OF BREAD; IN MEDICINE , HE CURED THE SICK AND THE BLIND WITHOUT ADMINISTERING A SINGLE DOSE OF DRUGS, IN HISTORY , HE IS THE BEGINNING & THE END; IN GOVERNMENT , HE SAID THAT HE SHALL BE CALLED WONDERFUL COUNSELOR, PRINCE OF PEACE; IN RELIGION HE SAID NO ONE COMES TO THE FATHER EXCEPT THROUGH HIM JOIN ME AND LET'S CELEBRATE HIM; HE IS WORTHY. Eritrea Arrests 30 Evangelical Christian Women The Eritrean government arrested 30 eld- erly, Christian women this past weekend, a Christian persecution watchdog re- ported Monday. Security forces on Dec. 5 rounded up a group of mostly elderly women pray- ing together at a house and took them to a police station in Asmara, the capital city, according to International Christian Con- cern. The women are mostly members of the Faith Mission Church, an evangelical church with a Methodist background. The church has an over 50-year history in Eri- trea but became a target of government crackdown after a law requiring churches to register with officials was adopted in 2002. “We condemn the arrest of the 30 women by Eritrean officials,” said ICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials of Eritrea to release the detainees and all the imprisoned Christians in the country. We call upon Eritrea to stop violating the freedom of religion of its people.” ( …. Page-2 ) Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Upload: others

Post on 02-Aug-2020

5 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com

በዓለም ዙሪያ በEምነታቸው የተነሳ በክርስትያኖች ላይ የሚደርሰውን Eንግልት፤ ስቃይ፤ ስደት፤ Eስራትና ሞት በማጋለጥ የሚታወቀው “የሰማEታት ድምጽ” (The Voice of the Martyrs) በኤርትራ በሚገኙ ክርስትያኖች ላይ የሚፈጸመውን በደል Aጋለጠ። “የሰማEታት ድምጽ” Eንዳስታወቀው በAለም ላይ በክርስትና Eምነታቸው የተነሳ Aሰቃቂ በደል ከሚፈጸምባቸው ሃገሮች መሃከል Aንድዋ ኤርትራ መሆንዋን በተደጋጋሚ Aስታውቋል።

በክርስትና Eምነታቸው የተነሳ በኤርትራ መንግስት ከፍተኛ Eንግልት ከደረሰባቸው ወጣቶች መሃከል “የሬማ ቃለ-ህይዎት ቤተክርስትያን” ዘማሪ

የነበረችው ወጣት ሄለን ብርሃኔ Aንዷ

ነበረች። ሄለን ብርሃኔ በAሁኑ ጊዜ ከልጇ ከIቫ ጋር ከኤርትራ Aምልጣ በዴንማርክ የፖለቲካ ጥገኝነት Aግኝታ

ትኖራለች። ለበለጠ መረጃ፤ www.persecution.org

ይመልከቱ።

“ከEነርሱ ጋር Eንደታሰራችሁ ሆናችሁ Eስረኞችን Aስቡ፤ የተጨነቁትንምራሳችሁ ደግሞ በስጋ Eንዳለ ሆናችሁAስቡ።

(Eብራውያን፤ 13፤ 3) በቅርቡ በIትዮጵያ መንግስት ይፋ የሆነው የIትዮጵያ ህዝብ ቆጠራ ውጤት

Iትዮጵያ የክርስትያን ሃገር መሆኗን በማያወላዳ ማስረጃ Aረጋገጠ። ይህንኑ ውጤት Aለም-ዓቀፍ ገለልተኛ ድርጅቶች Eንደተስማሙበትም ይፋ

Aድርገዋል። ከEነዚህ ተAማኒ ገለልተኞች መሃከል ዊኪፒዲያ (Wikipedia ) የተሰኘው Aለም-ዓቀፍ የመረጃ ስንክሳር( encyclopedia )ይገኝበታል።

According to the 2007 National Census, Christians make up 62.8% of the country's popula-tion (43.5% Ethiopian Orthodox, 19.3% Protestant), Muslims 33.9%, practitioners of traditional faiths 2.6%, and other religions 0.6% This is in agreement with the updated CIA World Fact book,

which states that Christianity is the most widely practiced religion in Ethiopia. Orthodox Christianity has a long history in Ethiopia dat-ing back to the first century, and a dominant presence in central and northern Ethiopia. Both Orthodox and Protestant Christianity have large representations in the South and Western Ethiopia.

በሊባኖስ የሚገኙ Eህቶቻችን ተሰብስበው EግዚAብሄርን ሲያመልኩ።

A recent spate of suicides by for-eign (ETHIOPIAN) maids in Lebanon is prompting outrage among human rights groups, who say the government is doing too little to protect migrant do-mestic workers from severe abuse "We are clearly seeing a high rate of suicide. The two leading causes of death for mi-grants is suicide [and] dying while try-ing to escape from employers," said Nadim Houry, Senior Researcher for Human Rights Watch (HRW) in Leba-non. "This pattern [of abuse] is on go-ing," Houry told CNN, citing "bad working conditions, isolation and a feel-ing of helplessness that comes from lack of recourse," as the sources of des-

peration that can drive these women to their deaths.

"It is ridiculous ... this is modern day slavery," said Wissam, a Lebanese activist who started a blog after he no-ticed four Ethiopian women committed suicide within 10 days in October. "What about the things we don't know? These suicides are just the tip of the iceberg of the mistreatment of these women," he said. In August 2008 HRW reported that more than one domestic worker was dying each week, either from suicide or failed escapes from abu-sive employers

በሊባኖስ ሰራ ተቀጥረው የሚሰሩ Iትዮጵያውያን Eህቶቻችን በAሰሪዎቻቸው በሚፈጸምባቸው Aሰቃቂና I-ሰብAዊ ወንጀል የተነሳ የሚፈጽሙት ራስን -መግደል (SUICIDE) መበራከቱ Eጅግ Aሳሳቢ

መሆኑን (C.N.N.) ሲ. ኤን..ኤን. ዘገበ።

“ EግዚAብሄር ስደተኞችን ይጠብቃል፡ ደሃAደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል።የኅጢAተኞችንም መንገድ ያጠፋል።

(መዝሙር 146፤ 9)

WHO IS HE? (JESUS). IN CHEMISTRY, HE TURNED WATER TO WINE. IN BIOLOGY , HE WAS BORN WITHOUT THE NORMAL

CONCEPTION; IN PHYSICS, HE DISAPPROVED THE LAW OF GRAVITY WHEN HE ASCENDED INTO HEAVEN AND WHEN HE

WALKED ON WATER IN ECONOMICS , HE DISAPPROVED THE LAW OF DI-

MINISHING RETURN BY FEEDING 5000 MEN WITH TWO FISHES & 5 LOAVES OF BREAD;

IN MEDICINE , HE CURED THE SICK AND THE BLIND WITHOUT ADMINISTERING A SINGLE DOSE OF DRUGS,

IN HISTORY , HE IS THE BEGINNING & THE END; IN GOVERNMENT , HE SAID THAT HE SHALL BE CALLED

WONDERFUL COUNSELOR, PRINCE OF PEACE; IN RELIGION HE SAID NO ONE COMES TO THE FATHER

EXCEPT THROUGH HIM JOIN ME AND LET'S CELEBRATE HIM; HE IS WORTHY.

Eritrea Arrests 30 Evangelical Christian Women

The Eritrean government arrested 30 eld-erly, Christian women this past weekend, a Christian persecution watchdog re-ported Monday. Security forces on Dec. 5 rounded up a group of mostly elderly women pray-ing together at a house and took them to a police station in Asmara, the capital city, according to International Christian Con-cern. The women are mostly members of the Faith Mission Church, an evangelical church with a Methodist background. The church has an over 50-year history in Eri-trea but became a target of government crackdown after a law requiring churches to register with officials was adopted in 2002.

“We condemn the arrest of the 30 women by Eritrean officials,” said ICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials of Eritrea to release the detainees and all the imprisoned Christians in the country. We call upon Eritrea to stop violating the freedom of religion of its people.” ( …. Page-2 )

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Page 2: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com 2

በAሜን ሚዲያ የሚታተም ጋዜጣ። ዋና Aዘጋጅ፤ ሙሴ ማሞ ተስፋዬ። Aድራሻ፤ Mussie Mamo Tesfaye 1440 Rock Creek Ford Rd. NW, #201 Washington, D.C. 20011 Tel: 703-589-6473 E-mail: [email protected] Aማካሪዎች ዶክተር Aማኑኤል ሃይሌ ( ፓስተር) ወንድም ወርቁ ለገሰ ረዳቶች ወንድም ሐይሉ Aጋ (ትርጉም)

በሁለቱ ስEሎች መሃከል 8 ልዩነቶች Aሉ። በቶሎ ሊያገኙዋቸው ይችላ ሉ?

Eritrea Arrests 30 Evangelical Christian Women (Cont’d from Page-1)

Christians are locked in outdoor metal shipping containers and have to endure unbearable heat, disease and mental distress. The containers

are said to only be about 20 feet long and many of them contain 15 to 20 people. Earlier this year, Compass News Direct reported that there have

been several known cases of Christians dying at an Eritrean military camp. “My hair and nails were long. My body color was yellow,” said former prisoner Hzkias about his condition after he was released from his under-ground cell, according to the July edition of Release magazine. Hzkias, whose real name is not used for security reasons, also said he “looked like another creature.” There are more than 2,800 Christians who are imprisoned be-cause of their Christian faith in Eritrea, according to Open Doors. Eritrea is located in Northeast Africa (Source:- The Christian Post )

Same-Sex Marriage Defeated in New York

CBN:New York legislators have defeated a same-sex marriage bill and the vote was not as close as many people expected. Thirty-eight state senators opposed the legislation and only 24 supported it. New York senators who supported the same-sex marriage measure overcame major hurdles to get the issue to the floor of the state senate. But in the end, the majority vote to defeat the bill was overwhelming. And senators crossed racial, ethnic, and party lines to do it. Sen. Ruben Diaz, a pastor of the Christian Community Neighborhood Church in the Bronx, is among the 38 lawmakers who helped defeat the measure. The Pentecostal pastor argued he could not check his Christianity at the door. "I am the church. I am the state. How can I separate myself from my-self?," he explained. "When I come through that door, I leave my Bible outside. Don't please, don't. That's a wrong statement to say. The Bible should never be left out." The debate was also emotional for senators on the opposing side. Sen. Thomas Duane, an openly gay member of the New York State Senate, in-troduced the bill. "It would make me equal in every way to everyone in this chamber," Duane said. Supporters of traditional marriage are hoping the New York vote will send a message next door to New Jersey -- where leaders are considering taking up the issue as well.

“ ስለዚህ Eርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ EግዚAብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኩስነት Aሳልፎ ሰጣቸው።” ሮሜ 1፤ 24

“ኑ በማለት ይጀምርና ሂዱ በማለት ያበቃል።” የጌታችንን ትEዛዝ Aንድ የEዚAብሔር ሰው የገለፁት Eንደዚህ ነበር። Eኔም የዚህን Aባት ሀሣብ Eጋራለሁ። ከዘለAለም ሞት የዳነው በስራችንም ባይሆን ለመልካም ሥራ ነው። ለEግዚAብሔር መንግስት ስራ። በEግዚAብሔር መንግስት ውስጥ ደግሞ የጌታ Iየሱስን Aዳኝነት በልባችን Aምነን በAፋችን የመሰከርን ሁሉ ስራ Aለን። ሁላችንም በሙላት ፍሬ የምናፈራበት ይሄ ስራ የተለያየ ቢሆንም ሁላችንም ግን Aንድ የጋራ ስራ Aለን። ምስክርነት። የEግዚAብሔር መንግስት ከምድራዊው መንግስት ጋር በብዙ ይመሳሰላል። በEግዚAብሔር መንግስት መዋቅር ውስጥም ዳኛ፣ ጠበቃ፣ ከሳሽ ተከሳሽና ምስክሮች Aሉ። በEግዚAብሔር መንግስት Aንድ Eውነተኛ ዳኛ Aለ። Eሱም Iየሱስ ክርስቶስ ነው። EግዚAብሔር መንግስቱን ለማስጠበቅ የማንንም ምንም Aይነት Eርዳታ Aይፈልግምና ጠበቃም Aያሻው። ከሳሽም ሰይጣን ዲያብሎስ ነው። ተከሳሽም Eንዳንሆን “Eንግዲህ በክርስቶስ Iየሱስ ላሉት Aሁን ኩነኔ የለባቸውም”። (ሮሜ፡ 8፤1) የቀረው ስራ ምስክርነት ነው። Aዎ ክርስትያኖች ሁላችን ምስክሮች Eንድንሆን ተጠርተናል።(ሐዋ፤ስራ 1፤8) Eንደ EግዚAብሔር ቃል ዋናው ምስክርነታችን ህይወታችን ነው። Aንድ የEግዚAብሔር ሰው Eንዳሉት “ሁል ጊዜ በኑሩዋችሁ Aንዳንዴም በቃላችሁ የጌታ ምስክሮች ሁኑ”። Aዎ በEርግጥ Eውነተኛ የክርስትና ህይወት ሰዎችን ወደቤተ ክርስቲያን ከሚጠራ ደወል የበለጠ ይታያል። ይሰማል። በዚህ እውነት እየተስማማን የኢየሱስ ክርስቶስ የምስራች ወንጌል ለማሰራጨት የሚያደርገውን መልካም ስራ ለማገዝ የበኩላችንን ለመወጣት ወደድን። አሜን ሚዲያ በስሩም “አሜን” ጋዜጣ የዚህ ራዕይ ውጤት ነው። ይህ አላማ ግቡን እንዲመታ ክርስቲያን ወገኖቻችን ከፀሎት ጀምሮ እግዚአብሔር በአሳሰባችሁ መንገድ ሁሉ አብራችሁን ታገለግሉ ዘንድ በክርስቶስ ፍቅር እንጋብዛችሁዋለን። በተለይ መጋቢዎች፤ ውንጌላውያን፤የስነመለኮትና የመጽሃፍ ቅዱስ መምህራን እንዲሁም የስነጽሁፍ ችሎታ ያላችሁ ወገኖቻችን (ክርስትያን ዶክተሮች፤የህግ ሰዎች፤ኢኮኖሚስቶች፤...) እውቀታችሁን ታካፍሉን ዘንድ የአሜን ጋዜጣ በፍቅር ይጋብዛል።

ቀጭን ህግ በአሜሪካ • የአርካንሳስን ስም አስተካክሎ አለምጥራት በአርካንሳስ ህግ መሠረት

ሊያስቆጣ ይችላል። • በኦሃማ ኒብራስክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ማዛጋት ወይም ማስነጠስ በህግ

ክልክል ነው። • በኒውዮርክ ኒውጀርሲ የዶክተር ፈቃድ የሌለው ሰው ከምሽቱ 6፡00pm

በኋላ አይስክሬም መግዛት ክልክል ነው። • በኮሎምበስ አሀዮ እሁድ እሁድ ኮርን ፍሌክስ መሸጥ ክልክል ነው። • በሚችንጋን ስቴት ሴት ልጅ ካለ ባሏ ፍቃድ ጸጉሯን መቆረጥ

አትችልም።

• Would a fly without wings be called a walk? • If a turtle doesn't have a shell, is he homeless or naked? • If someone with multiple personalities threatens to kill him-

self, is it considered a hostage situation? • What do you do when you see an endangered animal eating

an endangered plant

Eቤትዎ ሆነው በኮምፒዩተር የAማርኛ ታይፕ በማድረግ ራስዎም ተጠቅመው Eኛንም በAገልግሎታችን ሊተባበሩን ፈቃድዎ ከሆነ

ይደውሉልን።(ሶፍት- ዌሩን Eኛ Eንጭንልዎታለን)

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Page 3: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com 3

“ኩላሊቴን መልሺ” በሎንግ Aይላንድ ከተማ ኒውዮርክ ስቴት ነዋሪ የሆኑት ዶክተር ሪቻርድ ባታሊና ወይዘሪት ዳውኔል በ1990 ዓ/ም ድል ያለ ድግስ ደግሰው፤ በዘመዶቻቸውና በጓደኞቻቸው ፊት ሀብትሽ ሀብቴ፤ ጤንነትሽ ጤንነቴ፤ Eስከሞት ድረስ ብለው በህግ ተጋቡ። ከተጋቡ ከ11 ዓመታት በህዋላ የዶክተር ሪቻርድ ባለቤት ወይዘሮ ዳንዌል ለሞት የሚያደርስ የኩላሊት ህመም Aደረባት። በዚህ ጊዜ ባለቤቷ ዶክተር ሪቻርድ ባቲላ Aንዱን ኩላሊት በቀዶ ጥገና Aስወጥቶ ለባለቤቱ ሰጣትና ከመሞት ተረፈች። Eነዚህ ጥንዶች ከተጋቡ ከ15 ዓመታት በህዋላ በ 2005 ዓ/ም ተጣሉና ወይዘሮ ዳንዌል በፍርድ ቤት ፍቺ ጠየቀች። በዚህ ጊዜ ባለቤቷ ዶክተር ሪቻርድ «ፍቺውን Eቀበላለሁ። ነገር ግን በፈቅራችን ጊዜ የሰጠሁዋትን ኩላሊት Aስቀደማ ትመልስልኝ ወይም የኩላሊቴን ተመጣጣኝ ዋጋ የሆነውን 1.5 ሚሊዮን ዶላር ትክፈለኝ» በማለት በጠበቃው በዶምኒክ ባርባራ በኩል በሎንግ Aይላንድ ፍርድ ቤት Aመልክቷል። Aዎ Eኛ ሰዎች ፍቅራችን፣ ቸርነታችንና ልግስናችን ብዙውን ጊዜ፤ የኛ ፍቅር ተቀባዮች ከኛ ጋር ባላቸው ግንኙነትና ጥቅም ጋር የተጠቆራኘ ነው። በትደጋጋሚ የልግስናችንና የቸርነታችን መነሻ ምክንያት፤ በመለገሳችንና በመስጠታችን የተነሳ የምናገኘው ድብቅ ውጤት ስለAለን ነው። EግዚAብሔር Aምላክ ግን Eንዲህ Aይደለም። EግዚAብሔር Aምላክ በAዳኝ ልጁ በIየሱስ በኩል ያፈቀረን ከራሱ የፍቅር ባህርይ የተነሳ ነው Eንጂ ከኛ የሚያገኘውን ነገር ተመልክቶ Aይደለም። Aዎ EግዚAብሔር Aምላክ በኛ ጽድቅ፣ ቅድስና መልካም ስራና በመሳሰለውም ለኛ ያለው ፍቅር Aይጨምርም። በኛ በደል፣ ሐጢያት፣ መተላለፍና ክፋት ለኛ ያለው ፍቅር Aይቀንስም። በዚህ የፍቅሩ ባህርይ የተነሳም በሰጠን ስጦታ የተነሳ ብናለማ አይደነቅም። ብናጠፋም በስጦታው አይፀፀትም።

«እግዚአብሔር በፀጋው ስጦታና በመጥራቱ አይፀፀትምና» (ሮሜ፡11፤29)

“ሕዝቤ Eውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶAል።” ከስዊድን የመጡ ባልና ሚስት የEረፍት ጊዜያቸውን “ጎልፍ Oፍ ኔፕልስ በሚገኘው ካፕሪ ደሴት በተሰኘው ውብ የባሕር ዳርቻ ለማሳለፍ ወሰኑ። ባልና ሚስቱ መኪና ተከራይተው 400 ማይል ያህል ከነዱ በሕዋላ ውብ የሆነው የካፕሪ ደሴት የEረፍት ቦታ ሳይሆን ካርፒ የተሰኘው የተጨናነቀው የጣልያን የIንዱስትሪ ከተማ ደረሱ። Eነዚህ የሚዋደዱ ባልና ሚስት Aቅጣጫ የሚያሳያቸው ጂፒሌ ላይ ካፕሪ በማለት ፋንታ ካርፒ ብለው መመዝገባቸው 400 ማይል ከነዱና ካሰቡበት ቦታ ሳይደርሱ በመቅረታቸው ነበር። በEርግጥ Aስተካክሎ ባለማፃፍም ሆነ ባለማንበብ የተነሳ የሚያጋጥመውን Aስከፊ ችግር ለማስረዳት ብዙ ምሣሌ ዋቢ ማድረግ ይቻላል። በዚህ በAሜሪካ ሀገር ብቻ ዶክተሮች ጥርት Aድርገው ለበሽተኞች ያዘዙትን መድሐኒት

ስለማይጽፉ ፋርማሲስቶች በትክክል ገብቷቸው ስለማያነቡ በሚፈጠረው የመደሐኒት መደበላለቅ ችግር የተነሳ 7,000 ያህል ሰዎች በየዓመቱ Eንዲሚሞቱ የAሜሪካ የጤና ጥበቃ መስሪያ ቤት Aስታውቋል። የEግዚAብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱሳችንን በሚገባ ባለማንበብ፣ ባለማጥናትና ባለመከተል የተነሳ ከስጋ ሞት በላይ ለዘለዓለም ሞት ብዙዎች Eንደሚዳረጉ ልንረዳ ይገባናል። የEግዚAብሔር ቃልም ከዚህ ሀሳብ ጋር Aጥብቆ ይስማማል። ዳዊት በመዝሙሩ Eውነት የሆነው የEግዚAብሔር ቃል መንገዳችንን በትክክል Eንደሚያሳየን ለማረጋገጥ በምEራፍ 119 ቁጥር 105 Eንደዚህ ይመክራል። “ሕግህ ለEግሬ መብራት፤ለመንገዴ ብርሃን ነው” Aሁንም የEግዚAብሔር ቃል Eውነተኛውን የEግዚAብሔር Eውነት ባልተረዱና ባልተቀበሉ Aሳች መምህራን የተነሳ ሕዝቡ Eንደጠፋ ለማረጋገጥ፤ በነቢዩ ኤርሚያስ Eንደዚህ ይላል። «ህዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል። Eረኞቻቸው Aሳቱዋቸው። በተራሮችም ላይ የተቅበዘበዙ Aደረጉዋቸው። ከተራራ ወደ ኮረብታ Aለፉ። በረታቸውንም ረሱ።” ትንቢተኤርሚያስ ምE 50 ቁጥር 6 ይህንኑ ትክክለኛውን Eውቀት ካለማግኘት የተነሳ የሚደርሰውን Aስከፊ ፍፃሜ ለመስረገጥ፤ የEግዚAብሔር ቃል በትንቢት ሆሴE ምEራፍ 4 ቁጥር 6 Eንዲህ ያጠቃልለዋል። “ሕዝቤ Eውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶAል።”

“. . .ይድረስ ለሙታን . . .”

በመላው Aለም የደረሰውን የIኮኖሚ መናጋትና የዋጋ ግሽበት ለመቋቋም የAውስትራሊያ መንግስት፤ ለIኮኖሚው ማነቃቂያ (የዚህ Aገር ስቲሙለስ ክፍያ Aቻ የሆነውን) 900 ዶላር ለEያንዳንዱ ቀረጥ ከፋይ ዜጋ ማደሉ ተገለጸ። ከዚሁ ለIኮኖሚ መነቃቂያ ታልሞ ከተሰጠው ክፍያ ውስጥ 14 ሚሊዮን ዶላር የሚሆን በስህተት ለሞቱ ሰዎች መላኩን የAገሪቱ መንግስት Aስታውቋል። የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር የሆኑት ሊንድሴይ ታነር «ይህ ገንዘብ ለሟቾቹ ባይደርስም ዞሮ ዞሮ ያገኘው ሰው ስለሚጠቀምበት በዚያም በዚህም Iኮኖሚውን ይጠቅማልና Eንደጠፋ ገንዘብ Aንቆጥረውም።ሟቾቹ Eንደትጠቀሙበት Eንቆጥረዋለን Eንጂ።» ብለዋል። የAውስትራሊያ የተቋዋሚ ፓርቲ Aባል የሆኑት ሴናተር ሲሚን ብሪሞጋሃም «ከሞቱት ሰዎች መሀከል ሬስቶራንት ገብተው ሲመገቡ፤ ውልዋርዝ ወይም ኮልስ ገብተው Eቃ ሲሸምቱ ያያችሁ Eባካችሁ ንገሩኝ!» በማለት በምፀት የሀገሪቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ንግግር Aጣጥለዋል። የEግዚAብሔር ቃልም ስለምውት ሰዎች ከኚህ ሴናተር ሃሳብ ጋር ይስማማል።Eኛ ለጊዜው በህይወት ያለን ሰዎች ለሞቱ ሰዎች ወይም ስለEነሱ የምናደርገው ነገር ሁሉ ዋጋ Eንደሌለው የEግዚAብሔር ቃል ደጋግሞ ያስተምራል። “ሕያዋን Eንዲሞቱ ያውቃሉና ሙታን ግን Aንዳች Aያውቁም መታሰቢያቸውም ተረስቷልና። ከዚህ በህዋላ ዋጋ የላቸውም። (መጽ፤መክብብ ምE 9፡5)

LIFELESSNESS..!!!

Our communication - Wireless Our business - Cashless Our telephone - Cordless

Our cooking - Fireless Our youth - Jobless

Our religion - Creedless Our food - Fatless Our faith - Godless

Our labor - Effortless Our conduct - Worthless Our relation - Loveless Our attitude - Careless Our feelings - Heartless Our politics - Shameless Our education - Valueless Our Follies - Countless

Our arguments - Baseless Our commitment - Aimless

Our poor - Voiceless Our life with out GOD,

Meaningless  

Aንድ የቤተክርስትያን መጋቢ ለገና በዓል ቤተክርስትያናቸው በAደረገው የEራት ግብዣ ላይ

Eየተዘዋወሩ Aባላቱን ሰላም ሲሉ፤ የበዓል ቀን ብቻ Eየጠበቀ የሚመጣ Aንድሰው Aገኙና፤ “ወዳጄ ሆይ ለምንድን ነው ለበዓል ቀን ብቻ የማይህ? ቆራጥ የክርስቶስ ወታደር ልትሆን ይገባሃል” Aሉት።

Eሱም ቀበል Aደረገና “ Aዎ Eኔም የክርስቶስ ወታደር ነኝ Eኮ” Aላቸው። በዚህ ጊዜ መጋቢው “ታዲያ የክርስቶስ ወታደር ከሆንክ ሁል ጊዜ

የማላይህ ለምንድን ነው?” ብለው ጠየቁት። Eርሱም ፈጠን ብሎ በኩራት “ነጭ ለባሽ ስለሆንኩ ነዋ!”

Aላቸው።

በቅርቡ ዘጠናኛው የልደት በዓላቸው የተከበረላቸው ታላቁ የዘመናችን ወንጌላዊ ቢል ግርሃም ገና በወጣትነታቸው ዘመን ለስብከት

Aገልግሎት ወደ Aንዲት ትንሽ የAሜሪካ የገጠር ከተማ ሄደው ያጋጠማቸውን Eንዲህ ያስታውሳሉ። “ወደ ቤተሰቦቼ ደብዳቤ ለመላክ Eችል ዘንድ ወደ Aንድ ሱቅ ጎራ Aልኩና Eዛ የሚሰራውን ወጣት

ፖስታ ቤቱን Eንዲያመላክተኝ ጠየቅኩት። ወጣቱም ከተማው ዋና መንገድ ላይ ያለውን ብቸኛ ፖስታ ቤት Aቅጣጫ ካመላከትኝ በኋላ Aመስገኜው ‘ ዛሬ ማታ ወደEግዚAብሔር መንግስት ስለሚያስኬደውን መንገድ Aስተምራለሁና ወደቤተክርስትያን Eባክህ ና ብዬ ጋበዝኩት።’ ወጣቱ ግን “ Aዝናለሁ Aልመጣም። ወደፖስታ ቤት የሚያስኬደውን መንገድ የማታውቅ

ወደ EግዚAብሔር የሚያስኬደውን መንገድ ታውቃለህ ብዬ Aልገምትም’ Aለኝ።”

The four blessed looks: Look back and thank God.

Look forward and trust God. Look around and serve God. Look within and find God!"

"Time is like a river. You cannot touch the same water twice, because the flow that has passed will never pass

again..." Enjoy every moment of life Happiness keeps You Sweet, Trials keep

You Strong, Sorrows keep You Human, Failures keeps You Humble, Success keeps You Glowing,

But Only God keeps You Going!

“መኖር Aሜሪካ”ንና ሌሎችንም ድንቅ መጻህፍትን

ያስነበበን ደራሲ Aለማየሁ ማሞ

ግሩም የግጥም ስራዎቹንና የዘመናችን መልካም ተምሳሌት የሆኑትን የEምነት Aባቶች የህይወት ታሪክ የቃኘበትን Eንዲሁም ሌሎች ድንቅ ክርስትያናዊ መጽሀፍትን

ለህትመት Aበቃ!! Email: [email protected]

Alemayhu Mammo P.O.Box 7776 Silver Spring, MD, 20907

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Page 4: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com 4

ቅድስናን መፈለግ። Aዛማጅ ትርጉም፤ ዓለማየሁ ማሞ።

‘መኖር Aሜሪካን” ጨምሮ 26 የሚደርሱ መጻህፍትን ያስነበበን ደራሲ ዓለማየሁ ማሞ ዘንድሮ ለህትመት ካበቃቸው የትርጉም መጻህፍት መሀከል ‘ቅድስናን መፈለግ” Eጅግ ጠቃሚ Aስተማሪና ግሩም መጽሀፍ ነው። ‘ቅድስናን መፈለግ”ትንቢተ ሚልክያስን Aትኩሮት በማድረግ ቅድስና ምን ያህል በክርስትና ህይወት ውስጥ ታላቅ ቦታ Eንዳለው በሚገባና በበሰለ Aገላለጽ የተተረጎመ ድንቅ መጽሀፍ ነው። በዚህ መጽሀፍ የደራሲ ዓለማየሁን በልምድ የዳበረ የAጻጻፍ ስልትና በውስጡ ያለውን የከበረ ክርስትያናዊ Eሴትና ማስተዋል መገንዘብ Aይከብድም። ለበለጠ መረጃ; Alemayehu Mamo P.O.Box 7776 Silver Spring MD 20907, Email; [email protected]

የምስጋና ሚስጥር። ከዮሴፍ ገ/ሚካኤል።

በሽፋን ገጹ ላይ ’ማጉረምረም የስይጣን ምስጋና ይመስለኛል” በማለት የሚጀምረው ወንድም ዮሴፍ ገ/ሚካኤል የምስጋናን Aይነቶች ጥቅማቸውንና ውጤታቸውን የEግዚAብሄርን ቃልና የAበውን ተመክሮ ዋቢ በማድረግ በዚህ መጽሀፍ በሚገባ ይተነትናል። ወንድም ዮሴፍ የምስጋናን መጽሃፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ በመስጠት ይጀምርና፤ ለምን፡ መቼና Eንዴት Eንደምናመሰግን በዝርዝርና በሚገባ ሁኔታ ይገልጻል። ‘የምስጋና ሚስጢር” የወንድም ዮሴፍ ግ/ሚካኤል የመጀመሪያው መጽሀፉ ሲሆን፡ ወደፊት ለEግዚAብሄር ክብርና ለኛ ጥቅም የሚሆኑሌሎች መጻህፍትን ለንባብ Eንደሚያበቃ በክርስቶስ ታምነንበታል። ለበለጠ መረጃ; Yoseph GM Email; [email protected] Tel; (301) 452-2650

Eኔ ዛሬ ፍቅርን መርጫለሁ። Aምላኬን Aፈቅራለሁ። የሚያፈቅረውን Aፈቅራለሁ። ጥላቻ መፍትሄ የሚሆንበት ምንም Aማራጭ የለምና፣ ፍትህ ማጣት Eንኳን መራርነትን ሊወልድ Aይገባውምና ዛሬ ፍቅርን መርጫለሁ። Eኔ ዛሬ ደስታንን መርጫለሁ። ዛረ Aምላኬ የነገሮቼና የሁኔታዎቼ ሁሉ ጌታ Eንዲሆን ጋብዤዋለሁ። ደስታዬ በEሱ Eንጂ በቁሳዊ ትርፌ Eንዳይሆን ተማፅኜዋለሁ። ዛሬ በEየሱስ ደስታን መርጫለሁ። Eኔ ዛሬ ሰላምን መርጫለሁ። ሰዎችን ከሰው በታች Aይቼ Aልንቅም። ከሰውም በላይ Aድርጌ Aላመልክም። በሰው ቋንቋ Aልስቅም። በባህሉ Aልሳለቅም። በEምነቱ Aላፌዝም። Eኔ ዛሬ በEየሱስ የEየሱስን ሰላም መረጫለሁ። Eኔ ዛሬ ትEግስትን መርጫለሁ። ዛሬ ከAንደበቴ ስንፍና Eንዳይወጣ Eተጋለሁ። ከትናጋዬ ሟርት Eንዳያልቅ Eጠነቀቃለሁ። ፋንታዬን የሚነጥቀኝ Aልራገምም። በሚያዘገየኝ ነገርም Aልመረርም። ከፈጠነ የዓለም ጋጋታ የዘገየ የAምላክ ስጦታ Eጅግ ይልቃልና ዛሬ በEየሱስ ትEግስትን መርጫለሁ። Eኔ ዛሬ ቸርነትን መርጫለሁ። ለድሆች Eራራለሁ፤ በችግር ይኖራሉና። ለሀብታሞችም Aዝናለሁ፣ በፍርሃት ይኖራሉና። ደግ ላልሆነውም ደግ Eሆናለሁ፤ Aምላኬ ለኔ የሆነውን ልክ Eንደዚህ ነውና። Eኔ ዛሬ በAምላኬ ቸርነት መርጫለሁ። Eኔ ዛሬ በጎነትን መርጫለሁ።ይቅር ተብዬበህይወት Eኖራለሁና፣ በህይወትም ለመኖርም ይቅር Eላለሁ። በቅጥፈት Aቁማዳዬ ከሚሞላ ባዶውን መሸከምን Eመርጣለሁ። በጉራ ከምንገዋለል ብናቅ Eመርጣለሁ። ሌላውን ከምኮንን የራሴዉኑ ጉድ Eናዘዛለሁ። Eኔ ዛሬ በEየሱስ በጎነትን መርጫለሁ። Eኔ ዛሬ Eምነትን መርጫለሁ። በራሴ ማስተዋል ሳይሆን በEግዚAብሔር ቃል Eታመናለሁ። Eኔም በEየሱስ ፀጋ ታማኝ Eሆናለሁ። የቄሳርን ለቄሳር የEግዚAብሔርን ለEግዚAብሔር Aስረክባለሁ። የስራ ባልደረቦቼ በቃሌ Aያፍሩም። Aበዳሪዎቼ በልግስናቸው Aይፀፀቱም። ባለቤቴ ፍቅሬን፣ ልጆቼም መስጠቴን Aይጠራጠሩም። ዛሬ በEየሱስ ጸጋ Eምነትን መርጫለሁ። Eኔ ዛሬ የውሃትን መርጫለሁ። በጉልበት የተቀማ Eንጂ የተረታ የለምና የውሃትን መርጫለሁ። ጣቴን ብቀስር ወደራሴ ብቻ፤ ድምጼንም ከፍ ባደርግ ለምስጋና ብቻ ይሁንልኝ። ጡንቻዬንም ባፈረጥም ለስራ ብቻ፤ Eጆቼንም ብዘረጋ ለመባረክ ብቻ ይሁንልኝ። Eግሮቼ ቢፈጥኑ ለEርዳታ፣ ምሳሌ ቢንቀለቀል ለEልልታ ብቻ ይሁንልኝ። Eኔ ዛሬ በEየሱስ ችሎታ የውሃትን መርጫለሁ። Eኔ ዛሬ ራስን መግዛት መርጫለሁ። Eኔ መንፈሳዊ ህልው ፍጡር ነኝና ይሄ ስጋዬ ሲሞት መንፈሴ ይከንፋል። ጊዜያዊው ዘለዓለማዊውን ይዞ ይጠፋ ዘንድ Aልፈቅድለትም። በEየሱስ ሰላም ብቻ Eረካለሁ። በመንፈስ ቅዱስ ብቻ Eሰክራለሁ። በAምላክ ችሎታ ብቻ Eኮራለሁ። በEየሱስ የጸጋ ጽነት ብቻ Aመልካለሁ። Eኔ ዛሬ በAምላኬ በEየሱስ ራስን መግዛት መርጫለሁ። ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ቸርነት፣ በጎነት፡ Eምነት፣ የውሃት፣ ራስን መግዛት፤ Eነዚህ የEለት Eለት ፍሬዎቼ ይሆኑ ዘንድ Eጥራለሁ። ፍፁም በEኔ Aቅም ሳይሆን «ሁሉን በሚያስችል በክርስቶስ ሁሉን Eችላለሁ» በማለት Eተጋለሁ። ከተሳካልኝ Eለት Eለት ጌታዬን Aመሰግናለሁ። ከተሰናከልኩም Eለት Eለት ምህረቱንና ፅጋውን Aጥብቄ Eሻለሁ።

Aዎ Eኔ Eየሱስን መርጫለሁ! Eናንተስ

ማየት የምንችለው ማየት የምንፈልገውን ብቻ ነው። “Iየሱስ በይሁዳ ቤተልሔም በተወለደ ጊዜ Eነሆ ሰብA ሰገል ‘የተወለደው የAይሁድ ንጉስ ወዴት ነው? ኮከቡን በምስራቅ Aይተን ልንሰግድለት

መጥተናልና’ Eያሉ ከምስራቅ ወደ Iየሩሳሌም መጡ።”(ማቴ 2፤ 1ና2) Aዎ ለሰብA ሰገል ኮከቡን ማየት ብቻ በቂ Aልነበረም። ከዋክብቱን የፈጠረውን

ለማየት ፈለጉ። የቤተልሄም Eረኞችም መልAክት የጌታን መወለድ ካበሰሯቸው በኋላ መልAክቱን በማየታቸው ብቻ ረክተው Aልተቀመጡም። መልAኩን የላከውን ለማየት ፈለጉ። “መላEክትም ከEነርሱ ተለይተው ወደሰማይ በወጡ ጊዜ Eረኞቹ Eርስ በርሳቸው ’Eንግዲህ Eስከ ቤተ ልሔም ድረስ Eንሂድ EግዚAብሔርም ይህንን የገለጠልንን ይህን የሆነውን ነገር Eንይ ተባባሉ።” (ሉቃስ 2፤ 15)

ነገስታቱ ሲያኮርፉ፤ መኳንንቱ ሲያንቀላፉ፤ ቀሳውስቱ ሲያንኮራፉ፤ ሊቃውንቱ ሲንቀረፈፉ፤

መምህራኑ ሲፈላሰፉ ከሩቅም ከቅርብም Iየሱስን ለማየት የተመኙት ግን Aዩት።

ሉቃስ 2፤ 11

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Page 5: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com 5

በጥር 20-2009 ባራክ ሁሴን Oባማ 43ኛው የAሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆነው በመመረጥ ቃለመሃላ ፈጽመዋል። ፕሬዜዳንት ባራክ Oባማ የመጀመሪያው የAሜሪካ ጥቁር ፕሬዜዳንት ሲሆኑ በዓለ ሹመታቸውም በታሪክ የሚስተካከለው Aልተገኘም። ፕሬዜዳንት ባራክ Oባማ መመረጣቸውም ከAሜሪካ Aልፎ በመላው ዓለም ታላቅ ደስታና Eጅግ ብሩህ ተስፋ ፍንጥቆ ነበረ። በፕሬዜዳንት ባራክ Oባማ Aመራር ዓለም ምርት የሚትረፈረፍባት፤ የሰው ልጅ መብት የሚጠበቅባት፤ Eኩልነት የሚረጋገጥባት፤ ጦርነት የሚያከትምባት፤ ሰላም የሚሰፍንባት ...የተነገሩት ትንቢቶች፤ የተከተቡ ጽሁፎች ...

ብዙዎች ነበሩ። ፕሬዜዳንት ባራክ Oባማ . . .ገና ስልጣን በያዙ 10ኛ ቀናቸው “የተከበረው”ን የኖቤል የሰላም ሽልማት ከመጎናጸፋችው በስተቀር Eስካሁን ያየነው ጉልህ ለውጥ የለም። ያው Eኛ ሰዎች ከታሪክ Eንደማንማር ታሪክ ያስተምራልና Aሁንም ምንም ነገር ማድረግ በማይችሉ በሰው ልጆችና Aለቆች ላይ መታመናችንን Aልተውንም።

ባሳለፍነው 2009 በዓለም ላይ 56 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ዜና -ሞታቸው ሳይነገር ገድላቸው ሳይዘክር ሞተዋል።የዶክተር ጥላሁን ገሰሰና የማይክል ጃክሰን መሞት ግን በሃገራችንና በመላው ዓለም ታላቅ ዜና ሆኖ ከርሞ ነበር። የዶክተር ጥላሁን ገሰሰና የማይክል ጃክሰን በሚሊዮን የሚቆጠሩ Aድናቂዎቻቸውም የተለያዩ የመታሰቢያ ዝግጅቶችና ማስታዎሻዎች በማዘጋጅት ተሰናብተዋቸዋል።በተለይ የቀብር ስነ-ስርAቶቻቸውቶቻቸው ደማቅና ብዙ ሕዝብ የተገኙባቸው ነበሩ። በሰዎች የቀብር ስነ-ስርAት ላይ ሰዎች ስለሟቾቹ ሰዎች የሚያደርጉት ንግግር በEንግሊዝኛ ቋንቋ ዮሎጂ(EYOLOGY) ይባላል። ስንክሳር ይህንን ቃል “በቀብር ስነ-ስርAት ላይ ስለሞቱት ሰዎች መልካም ንግግር ማድረግ” በማለት ይፈታዋል። ስለሰዎች Eንኳን በቀብራቸው ላይ ቀርቶ በማንኛውም ጊዜ መልካም ንግግር ማድረግ መልካም ቢሆንም፤ ዋናውና Aስፈላጊው ነገር Eኛ ስለሞቱት ሰዎች የምንለው ነገር ሳይሆን ፈጣሪ Aምላካቸው ስለ Eነሱ የሚያውቀውና የሚለው ነገር ብቻ ነው። Eና ዶክተር ጥላሁን ገሰሰና ማይክል ጃክሰን Eኛም ቀናችን ደርሶ በጌታ ፊት በምንቀርብበት ጊዜ ጌታችን “. . . መልካም Aንተ በጎ ታማኝም ባሪያ ...ወደ ጌታህ ደስታ ግባ...” ሲለን Eንደምንሰማ Eርግጠኞች ነንን?

የሐዋርያት ስራ 4:12

“ ምስጋና ምስጋናና ምስጋና” የክርስትያን ዋና መታወቂያ ባህርዩ ነው። EግዚAብሄር Aምላክም የምስጋና ሰዎች Eንድንሆን Aጥብቆ ይፈልጋል። ለመሆኑ EግዚAብሔር የምስጋና ሰዎች Eንድንሆን የሚፈልገው ለምን ይሆን? በEርግጥም በAምላክነቱም Aምልኮ ምስጋናና ውዳሴ Aለጥራጥር ይገባዋል። ነገር ግን EግዚAብሔር የምስጋና ሰዎች Eንድንሆን ዋና የሚፈልግበት ምክንያት ለራሱ የሚያመሰግነው Aጥቶ ውዳሴ ተርቦ ሳይሆን፤ ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ራሳችን በሰላምና በEርካታ Eንድንኖር ስለሚፈልግ ነው። በAጭሩ Aምላካችን በዚህ ምድር ፍላጎታችን በሙሉ ተሟልቶ ጥማታችን Eረክቶ Eንደማናበቃ ስለሚያውቅ፤ Aይናችንን ከሌሉን ጥቂት ነገሮች ላይ Aንስተን በበረክቶቻችን ላይ በማተኮር Aመስጋኞች Eንድንሆን ይፈልጋል። ይህንን ካስተዋልንም የምስጋና ሰው መሆን Aይቸግረንም። በገጠር በግብርና ስራ የሚተዳደር Aንድ ገበሬ ከባለቤቱ ጋር በከተማ የሚኖረውን ሃብታም ወንድሙን ለመጠይቅ ሄደና ጥቂት ቀን ከርሞ ተመለሰ። ወደ ቀያቸው ሲመለሱ ጎረቤቶቻቸው Eቤታቸው ተሰብስበው ጠበቋቸው። የከተማው ጉዟቸውና ቆይታቸው Eንዴት Eንደነበረም ጠየቋቸው። በዚህ ጊዜ Aባትየው በሃዘን Aቀረቀረና Eንዲህ Aለ። “ በEውነት

የEኛም የEነሱም ኑሮ Eኩል ኑሮ ይባላል። ወንደሜ ሀብታም ከመሆኑ የተነሳ ቤቱ Eሾክ Eሾክ ባለው Aጥር የታጠረ ነው። ግቢያቸው ውስጥም የመዋኛ ኩሬ Aላቸው። ለጤንነታቸውም Eጅግ ስለሚጠነቀቁ የሚበሉትን ሁሉ Aስቀድመው በጥንቃቄ ያነባሉ። በዙ ገንዘብም Eየከፈሉ Eስፖርት ለመስራት ተመዝግበዋል። .. . . Eኛም Eነሱም Eኩል ኖርን ይባላል።” በማለት ምሬቱን ጨረሰ። ባለቤቱ ደግሞ በተራዋ ያየችውንና የታዘበችውን ስትጠየቅ በፈገግታ Eንዲህ Aለች። “ Eኛም Eነሱም Eኩል ኖርን ይባላል? Eኛ ጎረቤቶቻችን ወዳጆቻችን ስለሆኑ በራችን ክፍቱን ያድራል። Eነሱ ጎረቤቶቻቸውን ስለሚፈሩ ቤታቸው Eሾክ ባለው ትልቅ Aጥር ታጥሯል። Eና የምንመገበውን Eናመርታለን።Eነሱ የሚበሉትን ስለሚጠራጠሩ ሁሉን በጥርጣሬ ያነባሉ። Eነሱ ትንሽ የመዋኛ ኩሬ ስላላቸው ይኩራራሉ። Eኛ ሮጠን የማንዘልቀው የጠራ ወንዝ Aለልን። . . . በርግጥ Eነሱም Eኛም Eኩል ኖርን ይባላል?!” በማለት በፈገግታና በምስጋና የተረዳችውን ጨረሰች። Aዎ! በርግጥ የምስጋና ሰው መሆን የEይታና የምርጫ ጉዳይ ብቻ ነው። ስለዚህ Aይናችንን ከሌሉን ጥቅት ነገሮች ላይ Aንስተን፤ Eጅግ የበዙ በረከቶቻችንን Eያስታወስን Aዲሱን ዓመት በምስጋና Eንቀበለው።

If you woke up this morning with more health than illness, you are more blessed than the million who won't survive the week. If you have never experienced the danger of battle, the loneliness of imprisonment, the agony of torture or the pangs of starvation, you are ahead of 20 million people around the world.  If you attend a church without fear of harassment, arrest, torture, or death, you are more blessed than almost three billion people in the world.  If you have food in your refrigerator, clothes on your back, a roof over

your head and a place to sleep, you are richer than 75% of this world. If you have money in your wallet, and spare change in a dish someplace, you are among the top 8% of the world's wealthy. If your parents are still married and alive, you are very rare, especially in the United States . If you hold up your head with a smile on your face and are truly thankful, you are blessed because the majority can, but most do not. If you can hold someone's hand, hug them or even touch them on the shoul-der, you are blessed because you can offer God's healing touch. If you can read this message, you are more blessed than over two billion people in the world that cannot read anything at all. 

You are so blessed in ways you may never even know.

“ምንም Eንኳን በለስም ባታፈራ፤ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፤

የወይራ ስራ ቢጎድል፤ Eርሾችም መብልን ባይሰጡ፤

በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፤ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፤ Eኔ ግን በEግዚAብሔር ደስ

ይለኛል፤ በመድኃኒቴ Aምላክ ሐሴት

Aደርጋለሁ።” ትንቢተ Eንባቆም ምEራፍ 3 ቁጥር 17ና18

ካመለጡ የማይመለሱ ሶስት ነገሮች። 1) ጊዜ 2) ቃላት 3) Aጋጣሚ

ሰውን ሊያጠፉ የሚችሉ ሶስት ነገሮች። 1) ቁጣ 2) ትEቢት 3) ይቅር Aለማለት ሰው ሊያጣቸው የማይገቡ ሶስት ነገሮች።

1)ፍቅር 2) Eምነት 3) ተስፋ በህይወታችን ታላቅዋጋ ያላቸው ሶስት ነገሮች። 1) ትEግስት 2) ቸርነት 3) ራስን መግዛት

በህይወታችን ልንታመንባቸው የማይገቡ ሶስት ነገሮች። 1) ሀብት 2) ውበት 3) ዝና

ለዘለዓለም ኗሪና መታመኛዎች። 1) Aብ 2)ወልድ 3) መንፈስ ቅዱስ።

"Without God, our week is: Mournday, Tearsday, Wasteday, Thirstday,

Fightday, Shatterday and Sinday.” So,

allow Him to be with you every day!

መዝሙረ ዳዊት 118፤ 8

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Page 6: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com 6

From a strictly mathematical viewpoint:

What Equals 100%? What does it mean to give MORE than

100%? Ever wonder about those people who say they are giv-ing more than 100%? We have all been in situations where

someone wants you to give over 100% How about achieving 101%? What equals 100% in life?

Here's a little mathematical formula that might help you answer these.

Questions: If: A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z Is represented as: 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26. Then: H-A-R-D-W-O- R-K 8+1+18+4+23+ 15+18+11 = 98% And K-N-O-W-L-E- D-G-E 11+14+15+23+ 12+5+4+7+ 5 =96% But, A-T-T-I-T-U- D-E 1+20+20+9+20+ 21+4+5 = 100% AND, look how far the love of God will take you:

L-O-V-E-O-F- G-O-D 12+15+22+5+15+ 6+7+15+4 =101% Therefore, one can conclude with mathematical certainty that: While Hard Work and Knowledge will get you close, and Attitude will get you there, it's the Love of God that will put you over the top!

Rules from God for 2010! 1. Wake Up!! Decide to have a good day. "Today is the day the Lord hath made; let us rejoice and be glad in it" Psalms 118:24 2. Dress Up!! The best way to dress up is to put on a smile. A smile is an inexpensive way to improve your looks. "The Lord does not look at the things man looks at. Man looks at outward appearance; but the Lord looks at the heart." I Samuel 16:7 3. Shut Up!! Say nice things and learn to listen. God gave us two ears and one mouth, so He must have meant for us to do twice as much listen-ing as talking. "He who guards his lips guards his soul." Proverbs 13:3 4. Stand Up!! . For what you believe in. Stand for something or you will fall for anything. "Let us not be weary in doing good; for at the proper time, we will reap a harvest if we do not give up. Therefore, as we have opportunity, let us do good..." Galatians 6:9-10 5. Look Up!! ... To the Lord. "I can do everything through Christ who strengthens me." Philippians 4:13 6. Reach Up!! . For something higher. "Trust in the Lord with all your heart, and lean not unto your own understanding. In all your ways, ac-knowledge Him, And He will direct your path." Proverb 3:5-6 7. Lift Up!! . Your Prayers. "Do not worry about anything; Instead PRAY ABOUT EVERYTHING." Philippians 4:6

If you think GOD can’t use you, just remember that. . .

Noah was a drunk. Abraham was too old

Isaac was a daydreamer . Jacob was a liar Leah was ugly. Joseph was abused. Moses had a stuttering problem.

Gideon was afraid. Samson had long hair and was a womanizer. Rehab was a prostitute. Jeremiah and Timothy were too young.

David had an affair and was a murderer. Elijah was suicidal. Isaiah preached naked.

Jonah ran from God . Peter denied Christ. Martha worried about everything.

The Samaritan woman was divorced, more than once Paul was too religious Timothy had an ulcer.

AND Lazarus was dead! No more excuses! God can use you to your full potential.

Besides you aren't the message, you are just the messenger

Are you wrinkled with a burden? Come to Christ for a face lift.

In the sentence of life the devil may be a coma, but not a period

Don’t put a question mark where God puts a period. When praying, don’t give God instructive, just report for

duty. Suffering a truth decay. Brush up on your bible. Never give the devil a ride. He will always drive. Warning! Expose to the son may prevent burning. Give satan an inch and he will be a ruler.

IT IS STRANGE, ISN'T IT.... Isn't it strange how a 20 dollar bill seems like such a large amount when you donate it to church, But such a small amount when you go shopping? Isn't it strange how 2 hours seem so long when you're at church, and how short they seem when you're watching a good movie? Isn't it strange that you can't find a word to say when you're praying but... You have no trouble thinking what to talk about with a friend? Isn't it strange how we need to know about an event for Church 2-3 weeks before the day so we can include it in our agenda, But we can adjust it for other events in the last min-ute? Isn't it strange how difficult it is to learn a fact about God to share it with others; But how easy it is to learn, understand, extend and re-peat gossip? Isn't it strange how we believe everything that maga-zines and newspapers say but... We question the words in the Bible? Isn’t strange people want to go to heaven with out accepting JESUS CHRIST as their savior!

• ከሜትሮ የሶስት ደቂቃ ርቀት ላይ የሚገኝ፤ • Aንድ መኝታቤትና ሰፊ ሳሎን ያለው፤ • Aንድ ሙሉ የራሱ መታጠቢያ ቤት ያለው፤ • የራሱ የተሟላ ማEድ ቤት ያለው፤ • 4 የግድግዳ ቁምሳጥን (ክሎሴት) ያለው፤ • ኤሌክትሪክና ውሃ ...(ዩቲሊቲ) ነጻ፤

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Page 7: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com 7

በቅርቡ Aዲስ የተቋቋመው የIትዮጵያ ራEይ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት Aቶ ተሻለ ሳብሮ፤ Eዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በተደርገ ስብሰባ የI.ራ.ፓን ራEይና ዓላማ በስፋት Aስረድተዋል። የI.ራ.ፓ. ሊቀመንበር በዚሁ ገለጻቸው የዚህን ፓርቲ ራEይ Eንዴትና መቼ ከEግዚAብሄር Eንደተቀበሉት በዝርዝር ገልጸዋል። በስብሰባውም ላይ የተገኙት ወገኖች፤ በስነ-መንግስትናና ክርስትና Eንዲሁም የI.ራ.ፓን ዓላማና Aቋም Aስመልክቶ ያቀረበላቸውን ጥያቄዎች መልሰዋል። Aቶ ተሻለ ሰብሮ “ምንም Eንኳን I.ራ.ፓ. በሃይማኖት፤ በዘር፤ በጾታና በመሳሰሉት ምንም Aይነት ልዩነት የማያደርግ ፓርቲ ቢሆንም፤ የI.ራ.ፓ.

መሪዎች EግዚAብሔርን የሚያመልኩና የሚፈሩ Eንዲሁም Aገራቸውን የሚያፈቅሩ ይሆኑ ዘንድ የተቻላቸውን Eንደሚጥሩ ’ Aበክረው ገልጸዋል። ከዚህም Aያይዘው I.ራ.ፓ. በሃገራችን ፖለቲካዊ Eንቅስቃሴ ውስጥ በAንድነት፤ በፍቅር፤ በመተራረምና በመቻቻል መንፈስ በጎ ለውጥ ለማምጣት በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ ከመታገል ውጭ የጥላቻ፤ የመከፋፈልና የAመጽ የትግል መንገዶችን Eንደማይከተል Aብረው ገልጸዋል። Aቶ ተሻለ Aሁንም በቅርቡ I.ራ.ፓ. የIትዮጵያ ህገ-መንግስትና የምርጫ ቦርድ ድንጋጌዎች መስፈርትን Aሟልቶ ህጋዊ Eውቅና ማግኘቱንና በቅርቡ ለሚደረገው ሃገር Aቀፍ ምርጫ ተሳታፊ ለመሆን በታላቅ ዝግጅት ላይ Eንደሚገኝ Aስታውቀዋል። በሃገራችን Iትዮጵያም በዓላማውና ራEዩ ከሌሎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለየት ያለውን I.ራ.ፓን የመገናኛ ብዙሃን በስፋት Eየዘገቡት፡ የIትዮጵያ ህዝብም ድጋፉን Eየገለጸ Eንደሆነ ሊቀመንበሩ ጨምረው ገልጸዋል።

• The strongest muscle in the human body is the tongue.

• The world's youngest parents were 8 and 9 and lived in China in 1910.

• Babies are born without kneecaps. They appear when the child is 2-6

years of age.

• The average human produces 10,000 gallons of saliva in a lifetime.

• You breathe about 10 million times a year.

• The fastest growing nail is on the middle finger.

• After eating too much, your hearing is less sharp.

Aንድ ጎልማሳ Aንድ Aረጋዊ ሰው መንገድ ላይ Aገኘና ሰላምታ ከሰጣቸው በኋላ “Eኔን ያውቁኛል ወይ?” ብሎ ጠየቃቸው። Eሳቸውም Eንደማያውቁት ሲገልፁለት «Eንዴት Eኔን Aያውቁኝም። የደብራችን Aለቃ Eንኳን በስም ያውቁኛል» Aለና በቁጣ ድምፅ ተናገራቸው። በዚህ ጊዜ Eኝህ Aረጋዊ “ልጄ ሆይ የደብርህን Aለቃ ማወቁን ያውቁህ ይሆናል። ነገር ግን የሚያውቁህ በየትኛው ስራህ ነው?!” በማለት መለሱለት።

Eኛም ዛሬ ይሄንን ጥያቄ ሰዎችን ሳይሆን Aገራችንን ልንጠይቅ Eንወዳለን። Iትዮጵያ Aገራችንን። ብዙዎቻችን በትክክል Eንደምንለው Iትዮጲያ Aገራችን በEግዚAብሔር Aምላክ ትታወቃለች። በመጽሐፍ ቅዱሳችንም ላይ በተደጋጋሚ ተጠቅሳለች። Aዎ Iትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ ከOሪት ዘፍጥረት ምE 2 ቁጥር 13 ጀምሮ Eስከ የሃዋርያት ስራ ምEራፍ 8 ቁጥር 27 ድረስ 43 ጊዜ ያህል ተጠቅሳለች። ነገር ግን 43 ጊዜ ያህል ብቻ ሳይሆን(በዛው መጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ) ሌላዋ የAፍሪካ ሀገር ግብጽ 567 ጊዜ መጠቀሷን Eናገናዝባለን ?!

ከዚህም ሌላ በነዚያ 43 ጥቅሶች ውስጥ ስለIትዮጵያ የተባለው ነገር Eንጂ ብዛቱ በራሱ ብቻ ምንም Aይፈይድም። ከEነዚህም Iትዮጵያን በተመለከተ ከተነገሩት የመጽሐፍ ቅዱሳችንን ጥቅሶች መሃከል ከልጅነታችን ጀምረን በተደጋጋሚ የምንሰማው ጥቅስ Aለ። Eሱም በመዝሙረ ዳዊት ምEፍ 68 ቁጥር 31 የሚገኘውን “መኳንንት ከግብፅ የመጣሉ፤ Iትዮጵያ Eጆቿን ወደ EግዚAብሔር ትዘረጋለች።” የሚለውን ጥቅስ ነው። Aሜን Iትዮጵያ Eጆችዋን ወደ EግዚAብሔር ትዘረጋና ሌሎቹንስ ጥቅሶች Eንመለከታቸዋለንን? በሁለተኛው በመጽሐፈ ዜና መዋልE ምE 14 ቁጥር 12 “EግዚAብሔር በAሳና በይሁዳ ፊት Iትዮጵያውያንን መታ። Iትዮጵያውያንም ሸሹ።” ከሚለው ጀምሮ በትንቢት ህዝቅኤል ምEራፍ 30ቁጥር 4 “ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል። ሁከትንም በIትዮጵያ ይሆናል። መሰረትዋም ይፈርሳል።” ያሚለውን Aይነቱን Eናስተውላቸዋለን። በትንቢት ሰፎንያስ ምEራፍ 2 ቁጥር 12 “Eናንተ Iትዮጵያ ደግሞ በሰይፌ ትገደላላችሁ።” የሚለው ጥቅስ ሲነገር ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?? ወገኖቼ፦ ወደድንም ጠላንም የEግዚAብሔር ቃል Eውነት ነው። Aሁን ላለንበት ዘርፈ ብዙ ለሆነው ችግራችንና መከራችን በEግዚAብሔር ቃል መሠረት መፍትሔ ብንፈልግለት Eንጂ Eውነቱን ብንደብቀው፣ ብንለጥጠው፣ በናቀጥነው ብንቀይጠው ምንም Aይጠቅመንም። ከልጅነታችን ጀምረን በባዶ የጥገብነው “ለምለሟ Aገራችን” “ሠራተኛው ህዝባችን” “የEግዚAብሔር Aፍ መፍቻ ቋንቋችን” ወዘተ ትEቢትና Eብሪት ምንም Aይረባንም። በEርግጥ Aሁን Aንደ ሀገርና ህዝብ ያለንበት መንፈሳዊ ደረጃ ከመመርመርና በንስሐ ወደ EግዚAብሔር ከመቅረብ ይልቅ “Iትዮጵያ ከጥንቱ ክርስትናን ተቀብላለች” በሚል ፈሊጥ ብቻ መዘናጋት የትም Aያደርስንም። “ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በAንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።” (የሐ-ስራ 11፤26) ለመጀመሪያ ጊዜ ደቀ መዛሙርት ክርስቲያን ተብለው የተጠሩበት Aንጾኪያ Aሁን የት Eንደሚገኝ Eናስተውላለን? Aዎ ክርስቲያኖች የመጀመሪያ ስያሜያቸውን ያበኙበት Aንጾኪያ ተብሎ የሚጠራው Aሁን የሚገኘው የEስልምና መናኽሪያ በሆነችው ቱርክ ውስጥ ነው። ክርስትና መጀመሪያ የተሰበከባቸውና ሀዋሪያው ጳውሎስ በቅድሚያ ቤተ ክርስቲያን የመሰረተባቸው ብዙዎች ቦታዎች በAሁኑ ጊዜ ቱርክ፣ ሶሪያ፣ ፍልስጥኤምና የመሳሰሉት የEስልምና መናህሪያ Aገሮች ሆነዋል። በመሆኑም Aሁንም ክርስትና በቅድሚያ መቀበላችን በAሁኑ ጊዜ የመንግስተ ሰማይ ቁልፍ የሚሸልመን Aይደለም። ከሁሉ የሚበጀን ግን Eውነተኛውና ዘላዓለማዊ Aምላክ በAዳኝ ልጂ ጌታ Iየሱስ ክርስቶስ በኩል Aውቀን፤ በታማኝነት በቅንነት በፍቅርና በመተባበር ምድራዊውን በሰማያዊ Aስገዝተን፤ ስጋዊውን በመንፈሳዊ መርተን Aገራችንን ከወደቀችበት ማንሳት ነው። ያን ጊዜ በምድርም በሰማይም ያልፍልናል። ይህንንም Eኛ ላገራችን ያለንን መልካም ራEይ ዳዊት በመዝሙር 144 ከቁጥር 12-15 Eንደዚህ ያጠቃልለዋል።

“ልጆቻቸው በጎልማሳነታቸው Eንደ Aዲስ Aትክልት የሆኑ፤ ሴቶች ልጆቻቸውም Eንደ Eልፍኝ ያማሩና ያጌጡ፤ Eቃ ቤቶቻቸውም የተሞሉ፡ በየAይነቱ Eቃ የሚሰጡ፤

በጎቻቸውም ብዙ የሚወልዱ፤ በመሰማሪያቸውምየሚበዙ፤ ላሞቻቸውም የሚሰቡ፤ ቅጥራቸውም መፍረሻና መውጫ የሌለው፤

በAደባባዮቻቸውም ዋይታ የሌለ፤ EንደEዚህ የሚሆን ህዝብ የተመሰገነ ነው፤

EግዚAብሔር Aምላኩ የሆነ ህዝብ ምስጉን ነው።

• ቢራቢሮዎች የሚያሸቱት በእግራቸው እንድሆነ። • ከእንስሳት ሁሉ መዝለል የማይችለው ዝሆን ብቻ መሆኑን። • ላሞች ደረጃ መውጣት እንጂ መውረድ እንደማይችሉ። • ቀንድ አውጣ ሳይነቃ ለ3 ዓመታት አከታትሎ እንደሚተኛ። • ጉማሬ በእያንዳንዱ እግሮቹ አራት አውራ ጣቶች እንዳሉት

• ዶልፊኖች ሲተኙ Aንዱ Aይናቸው Eንደማይጨፈን።

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም

Page 8: WHO IS HE? (JESUS).ethiocross.com/blogs/media/blogs/a/Amen-News-Paper-Issue-001.pdfICC’s regional manager for Africa and South Asia, Jonathan Racho, in a statement. “We urge officials

www.Ethiocross.com 8

የIየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በፍቅር በማስተዋል በጥበብ በዋሽንግተን ዲሲና Aካባቢው በቀጥታ

ዘወትር Eሁድ በ 1160 AM ከ 4—5PM Eንዲሁም በመላው Aለም በድረ-ገጻችን

በማንኛውም ጊዜ በ meklitmedia.com ያዳምጡ !

Mailing address P.O. Box 7776 Silver Spring MD 20907

Wedding Engagement Birthday...

ለሰርግ

ለቀለበት ለመልስ

ለማንኛውም Aይነት የቤት ጥገናና Eድሳት Aስተማንማኝ ዋስትና ያለውንና ከፍተኛ የስራ ልምድ ያካበተውን Aባት ኮንስትራክሽንን

ይጠይቁ። Design & Installation, Kitchens, Bathrooms, Home-office, Floors, Basement finishing,

Drywalls & much more!! E-mail; [email protected]

ቪዲዮ መቅረጽ፣ ፎቶግራፍ

ማንሳት፣ ሙiራ ማስዋብ Aዳራሽ ማስጌጥ፣ . . .

የተካንበት ነውና ይደውሉልን !!

VIDIO PHOTOGRAPHY BUTIFICATION DECORATION

and much more !!

ለሰርግ ፣ ለቀለበት፣ ለመልስ ለልደት፣ ለምርቃት፣ Eንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች ጥራትና ዋስትና ያለው ሙሉ Aገልግሎት

የላቀ ምንዛሪ በማግኘት Iትዮጵያ የሚገኙትን ወገኖቻችሁን ለመጥቀም ከፈለጉ ወደ ቢሮዋችን ይምጡ!

ቢሮዋችን ከሰኞ Eስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 9፡ 00 Eስከ ምሽቱ 6፡ 00 Eርስዎን ለማገልገል ክፍት ነው።

Aድራሻ፤ 1937 14th St N.W. Suite- 202 Washington, DC 20009

Aሜን 2009 Christ-mass ልዩ Eትም