ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር...

14
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ዮሐንስ 5 16 – 30 - ጥናት ለአማኑኤል የአምልኮ ማዕከል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የተዘጋጀ ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።

Upload: others

Post on 02-Sep-2019

78 views

Category:

Documents


1 download

TRANSCRIPT

Page 1: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ

 

 

 

 

   

   

   

   

ዮ ሐ ን ስ 5 ፡ 1 6 – 3 0 - ጥ ና ት

ለአማኑኤል የአምልኮ ማዕከል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የተዘጋጀ�

ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ

ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም

ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።

 

Page 2: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

 

P a

 

k‰s# Sl¸w21MKh#l# s_è¬y§kWyz§lMX§C“y¸sÑXNÄ!ñxTdTNúxyMfR

መየደቀ�መግንኙነአለው

17፡ 23ወደድሃእነርሱ እንደ ላእንዲአ

1.

2

3

17: 20እንደ ላእለምናእንዲሆ

4

17: 18

5

ዮሐንስ 5፡ 16

1 | g e

 

Yh#DM½ bsNxÆt& XSμh#NsNbTN Sl b¥Drg#½ l!g

19x!ys#SM XMNM l!ÃdR

wD y¸ÃdRKNÃt$M xB ?YwTN YsȬL¿ 23Y,WMWN xBNM M ?YwT x“lh#¿ ѬN ÑTM b?YwñrW s_è¬Lnq$¿ m”BR x@½ Kû y\„RdW yMs¥W

መግቢያ፡ መዝሙርነት / የደነትና�ጥምረት�ነ።�

3-26 የሰጠኸኝን ሃቸው ያውቃል። 2ደግሞ ከእኔ ጋር ይላክኸኝ አወቁ፤ 26አውቁም አደርጋለሁ

. ደ/መዛሙርቱ

2. ወደ ዘላለም መወደድ ነው

3. የኢየሱስ አባቱየሰውን ልጅ ማ

o 10የራ

o 7፡ሕይ

-23 ሁሉም አንድላክኸኝ ዓለም ያምናለሁ። 22-23 እኛሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብ

4. የደ/ መዛሙር

ወደ ዓለም እንደ

5. የደ/ መዛሙር

6 – 30 - ጥ

NbT qN Xnz!N Xy\‰ nW¿šr BÒ úYçgD l#T x_Bq

XNÄ!H s!L mlRG xYCLM¿ gWN h#l# ÃѬNN XNdÈLÝÝ 22xB bM½ h#l# xBN xÃkBRMÝÝ

xlW¿ käT yXGz!xB/@R

wT Yñ‰l#ÝÝ L¿ 27wLD WS_ Ãl# h#l

„ lFRD TNúWN BÒ nW¿ y

ደህንነት�መሠረቱነው ! የዚህን ሚ

ክብር እኔ ሰጥቻቸ24 አባት ሆይ፥ ዓለይሆኑ ዘንድ እወዳለ6 እኔንም የወደድህሁ አስታውቃቸውማ

የተወደዱበት መወ

መንግስቱ የምንገ(ቁ 24)

ቱን ማወቁ ከደቀመማን ይሉታል...)

፡14-15 መልካም እራሴም በጎች ያውቁኛ

፡3 እውነተኛ አምሕይወት ናት።

ድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃምን ዘንድ፥ አንተ፥ አኛም አንድ እንደ ሆብር እኔ ሰጥቻቸዋለ

ርቱ አንድነት የተመ

ላክኸኝ እንዲሁ እ

ርቱ ተልዕኮ የተመሰ

ጥናት

HN DRg!èC ¿ Xn@M dGäçN½ XGz!xB/qW YfLg#T

ls§cW¿ XWnxB y¸ÃdRg

ÃúyêL¿ Tdnd¸ÃSnú½ ?Yb¥NM §Y xXNd¸ÃkB„24XWnT Xwd ?YwT

RN LJ DM}26xB b‰s# ysW LJ S

l# DM]#N y¸úx@ YwÈl#ÝÝ y§k"N XN©! y

ቱ�ሆነ�መስፈርቱ�ስጢር መረዳት

ቸዋለሁ፤ እንዲሁምዓለም ሳይፈጠር ስለለሁ። 25 ጻድቅ አባህባት ፍቅር በእነርማለሁ።

ወደድና ልኩ ወልድ

ባው የኢየሱስን ክ

መዛሙርቱ ኢየሱስ

እረኛ እኔ ነኝ፥ አብምኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎ

ምላክ ብቻ የሆንህ አ

ቃላቸው የተነሣ በእአባት ሆይ፥ በእኔ ሆንን አንድ ይሆኑ ለሁ

ሰረተው በአብ-ወል

እኔ ወደ ዓለም ላክኋ

ሰረተው አብ-ወልድ

bmf[ѽ x!

ä X\‰lh# x§/@RN xÆt$ b¥nbRÝÝ

T X§C“lh#¿ gWN h#l# wLnq$M zND kYwTNM XNdxYfRDM¿ ngR„ wLDN ÃkBX§C“lh#¿ ”ltšgr XN©!

} y¸sÑbT ?YwT XNÄ

Sl çnM XNĸsÑbT g!z@ Y

30Xn@ BÒüNy‰s@N f”D S

�አሊያም�ዓላማውየህይወታችንን

ዓለም አንተ እንደለ ወደድኸኝ የሰጠኸባት ሆይ፥ ዓለም አሱ እንድትሆን እኔም

ድ የተወደደበት ፍቅ

ክብር ለማየት ነው

ስ “የተላከ” መሆኑን

ም እንደሚያውቀኝ እኔበጎች አኖራለሁ።

አንተን የላክኸውንም

እኔ ስለሚያምኑ ደግእንዳለህ እኔም በአዘንድ፤ እኔም በእነ

ልድ አንድነት ነው

ኋቸው፤

ድን የላከበት ዓላማ

!ys#SN ÃúDǧcWÝÝ 18XNG¥DrG½ ‰s#N

xB s!\‰ ÃyD dGä ÃdRkXnz!HM y¸¸s_½ wLDMR GN FRDNB„T zND nWl@N y¸s¥½Wd FRD xg!z@ YmÈL

ÄlW h#l#½ wÄ!fRD |LÈYmÈL¿ 29mN k‰s@ MNMSl¥LšM FRÁ

ው�እግዚአብሔር�ዓላማ ከመረዳት

ደ ላክኸኝ በወደድኸኸኝን ክብሬን እንዲአላወቀህም፥ እኔ ግንም በእነርሱ፥ ስምህ

ቅር ነው (ቁ 23)

ው - ክብሩም ዓለ

ን ከማወቃቸው ጋ

እኔም አብን እንደማው

ም ኢየሱስ ክርስቶስን

ግሞ እንጂ ስለ እነዚአንተ፥ እነርሱ ደግነርሱ አንተም በእኔ

ነው

T nbRÝÝ 17x!GÄ!H xYh#D½ N kXGz!xB/@R

yWN BÒ XN©RUL¿ 20xB bL_ ngR ÃM dGä l¸N h#l# lwLD W¿ wLDN y¥ b§k"M yxYmÈMÝÝ 2

L¿ xh#NM mwLDM b‰s# ÈN s_è¬LÝÝ mLμM y\„ lM ¥DrG xLÁ TKKL nWÝ

�ከልጁ�ጋር�ያለውት ጋር ቀጥተኛ

ኸኝም መጠን እነርዲያዩ እኔ ባለሁበትን አወቅሁህ እነዚ

ምህን እንዲያውቁ አድ

ለም ሳይፈጠር የተ

ጋር ይነጻጸራል-ቁ2

ውቀው የራሴን በጎች

ን ያውቁ ዘንድ ይህች

ዚህ ብቻ አልለምንሞ በእኛ አንድ ይኔ ስትሆን፥ በአንድ

[ኢየ

!ys#SM½ x!ys#S

R Xk#L

©! wLD wLDN

ÃúyêLÝÝ ¸fQdW

xúLæ ¥ÃkBR½ y¸ÃMN 5XWnT

m_èxL¿ ?YwT 28bz!H

l?YwT LCLM¿

ው�የፍቅር�ግንኙነት

ርሱን እንደ የሰጠኸኝ ዚህም አንተ አድርጌላሁ፤

ተወደደበት

25 (ይህም

ች አውቃለሁ

ህች የዘላለም

ንም፤ አንተ ይሆኑ ዘንድ ድ ፍጹማን

ሱስ የእግዚአብ

ብሔር ልጅ]

Page 3: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

2 | P a g e

 

 

15: 9-11 አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ። 10 እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፥ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ። 11 ደስታዬም በእናንተ እንዲሆን ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን ነግሬአችኋለሁ። (ማብራሪያ ምስል 1 ይመልከቱ)

የኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነት የደ/ መዝሙር መሰረት “አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ..”፤

(1) ኢየሱስ የሰንበትን ሕግ ስለመሻሩ የቀረበ ክስ 16xYh#DM½ bsNbT qN Xnz!HN DRg!èC bmf[ѽ x!ys#SN ÃúDÇT nbRÝÝ

• ለ38 ዓመት በሽተኛ የነበረው ሰው መፈወስ (ቁ8 - 10)ና አልጋውን መሽከም

o ይህም አስደናቂ ታምራት - ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው”- በሚለው፦ ትዕዛዝንና ሃይልን ባዘለ “ቃል” ተከናውኗል።

o ዓራተኛው ምልክት መሆኑን ነው። ዮሐ

o የሰንበት ዓላማና ምንነት በወግና በትወፊት መቀየጡ፤ አይሁድ በዚህ ጊዜ ወደ 39 የሚጠጉ የሰንበትን ደንቦችን አውጥተው ነበር፤

o ከነዚህም ትውፊት አንዱ ስለ ሸከም ነበር፤ ሸክም እስከትከሻ ከደረሰ እንደ - ሥራ- ይቆጠር ነበር

• ነገር ግን ብሉይ ስለ ሰንበት የሚከለክለው “የሙያ ሥራን” ነው። ይህ ቀን ለእ/ር የተቀደሰ “የዕረፍት” ቀን ነውና (ዘፍ 2፡ 2-3፤ ዘፀ 20፡ 11፤ ዘዳ 5፡ 12-15፤ ዕብ 4፡ 3-10)

o ሰንበት በሥድስቱ ቀናቶች የሚሰራውን ሥራ በሰባተኛው እንዳይሰሩ ያዛል

o የእ/ር በሰባተኛው ቀን አረፈ ይላልና፤ ‘እ/ር ሰንበትን ያከብራል?’

(2) ኢየሱስ ጉዳዩን ከሰንበት ጥያቄ ወደ ማንነት ጥያዌ ለወጠው ፡ 17x!ys#SM½ xÆt& XSμh#N Xy\‰ nW¿ Xn@M dGä X\‰lh# x§cWÝÝ

• ኢየሱስ ለዚህ ለቀረበበት ክስ በተለየ መልኩ መመለስ ይችል ነበር፡

o ሕግ ቅደም ተከትልን ያስተናግዳልና መፈወስ ተፈቅዷል

ዮሐ 7፡ 21 -24፡ x!ys#SM mLî XNÄ!H x§cW¿ xND |‰ B\‰½ h#§Ch#M tgr¥Ch#ÝÝ 22GZrT ymÈW kxÆèC XN©! kÑs@ xYdlM¿ çñM Ñs@ GZrTN Sl sÈCh# bsNbT XNኳ* ?ÉN TgR²§Ch#ÝÝ 23yÑs@ ?G XNÄYšR ?ÉN bsNbT y¸grZ kçn½ ysWN h#lNt bsNbT Sl fwSh# lMN bXn@ §Y T³È§Ch#) 24ysWN ðT b¥yT mFrD T¬Ch# QN FRD FrÇÝÝ

o የሰው ልጅ በሰንበት ላይ ሥልጣን አለው - ማር 2፡ 23-28

o በሰንበት መልካም ማድረግ ተፈቅዷል - ለ18 ዓመት የጎበጠችዋ ሴት መፈወስ

• የኢየሱስ መልስ ግን ምልልሱን ወደ ሚፈልገው አቅጣጫ እንዲያመራ አደረገ

Page 4: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

1 | P a g e

 

 

1. እግዚአብሔር አባቴ ብሎ በግሉ መጥራቱና

2. በሰንበት “ለመስራቱ” መብትና ሥልጣን መሰረት ያደረገው “የአባቱ መሥራት” ነው።

(3) እግዚአብሔርን አባቱ በማድረጉ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር ማስተካከሉ 18XNGÄ!H xYh#D½ x!ys#S sNbTN Sl šr BÒ úYçN½ XGz!xB/@RN xÆt$ b¥DrG½ ‰s#N kXGz!xB/@R Xk#L b¥Drg#½ l!gDl#T x_BqW YfLg#T nbRÝÝ

1. በብሉይ ራስን እንደ አምላክ ማድረግ ትልቅ ፍርድን ያስከትላል፡ ፈርዖን የግብጽ ንጉስ (ሕዝ. 29:3)፤ የጢሮስ ገዥ (ሕዝ. 28:2) ፤ ናቡከደነፆር የባቢሎን ንጉስ (ኢሳ 14: 14)

o አይሁድ በዚህ ወቅት እጅግ ከሚገባው በላይ “ለአምልኮተ ጣዖት” ጠንቃቃ ነበሩ። እስራኤል ለምርኮ ታልፋ የተሰጠችው በዚህ ሐጥያት ሥለነበር በዚህ ረገድ ጥንቃቄ ያደርጉ ነበር።

o ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ ይህም “እግዚአብሔርን አባቱ በማድረጉ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር ማስተካከሉ”

1. ከአብ ‘በተነጠለ’ መልኩ፤ ሁለተኛ አምላክ (እ/ር ቁ. 2) ተደርጎ ሊወሰድ አንደማይገባ በሚቀጥሉት ክፍሎች (ከቁ 19 ጀምሮ) ያብራራል።

2. ይህም ኢየሱስ ከአብ ሳይነጠል ነገር ግን ከአብ ጋር “እኩል” መሆኑን እንዴት አድርገን መረዳት እንዳለብን ያስጠነቅቃል! Jehovah Witness/ Mormon v. Islam

o አይሁድ ግን የገባቸው በነጠላነት “አምላክ” መሆኑን ነበርና ሊገድሉት ፈለጉ። ጉዳዩ ከክስ ወደ ግድያ አመራ።

2. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስንል ምን ማለታችን ነው? እግዚአብሄር ልጅ አለው?

1. መላዕክት የእ/ር ልጆች ተብለዋል፤ የሙሴ ኪዳን የተሰጠው በመላዕክት መካከለኛ ዕጅ ነበርና መላዕክት ትልቅ ሥፍራ በአይሁድ ነበራቸው።

2. የባሕርይና የግብር አንድነት፦

1. አሁን ባለንበት በሠለጠነው ዓለም “ልጅ” ሲባል በመጀመሪያ ወደ አይምሮአችን የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ ዝንባሌአቸውንና ፍላጎታቸውን እንጂ የወላጆቻቸውን ፈለግ እንዲከተሉ አይደፋፈሩም ወይንም አይገደዱም። ነገር ግን በጥንታዊው ዓለም “ልጅ” በሁሉ-ረገድ የአባቱን ፈለግ የሚከተል ነው። የአባትና የልጅ ግንኙነትም “በደምና በሥጋ” ጀምሮ የሚያበቃ አንድነት ብቻ አልነበረም። ሥለሆነም ልጅ በጥንታዌው ዓለም፡

• የአባቱን የባሕርይ ፈለግ ይወርሳል - (ዘጸ 34 የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ)

• የአባቱን መንገድ (የአኗኗር ዘዬ) ይወርሳል - (የአባቱን የዳዊትን መንገድ ተከተለ፤ የአክዓብን መንገድ ተከተለ)

• የአባቱን ሙያ ይወርሳል (የያዕቆብና የዮሐንስ አባት ዘብድዮስ አሳ አጥማጅ ነበር ልጆቹም አሳ አጥማጆች ነበሩ፡ ኢየሱስ የአናጺው የዮሴፍ ልጅ ተብሎ ይጠራ ነበር ኋላም ራሱ፡ “አናጺው ኢየሱስ አይደለምን?”)

Page 5: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

2 | P a g e

 

 

2. ጽድቅ የሆነውን ነገር የሚያደርጉ በዚያ ረገድ የእ/ር ልጆች ያሰኛቸዋል ማቴ 5፡9 / 1 ዮሐ 3፡ 8-10 (በእኩይ ሥራ ጸንቶ እየኖረ አንድ ሰው እምነት ስላለኝ ከእ/ር ልጆች ጋር እቆጠራለሁ ማለት አይችልም)

3. ክፉ የሆነውን ነገር የሚያደርጉ ደግሞ “የዲያብሎስ ልጆች” አሰኝቶአቸዋል ዮሐ 8፡44

3. እስራኤል በጥቅል የእ/ር የበኩር ልጅ ተብላለች

1. እስራኤል በአብርሃም ተስፋ መሰረት የተወለደች የመጀመሪያ የተስፋ-ልጅ ነበረች - ዘጸ 4፡ 22-23 (ለፈርዖን የበኩር ልጅህን ለበኩር ልጄ)፤ አሞ3፡ 1-2/ ኤር 2፡ 3/ ዘዳ 1፡ 31፤ 8፡ 5

• በኩር የሆነ ሁሉ የሚቀደሰው በዚህ ምክኒያት ነበር

2. የእስራኤል ጥሪዋንና ተስፋዋን የተላበሰች ብትሆንም እንኳ በአመጿ ታልፋ ተሰጠች ሚል1:6

3. ሆሴ 11፡ 1-2 እስራኤል ምንም እንኳ በኩር ብትሆንም ብኩርናዋን አቃለለች፡ ሆሴ 1፡1-11

4. ኢየሱስ የእስራኤል ብኩርና፣ ጥሪ፣ ተስፋና ተልዕኮ ተላበሶ ተገለጠ ማቴ 2፡ 14-15፤ በምድረበዳ እስራኤልን መስሎ ፈተናውን ዓለፈ ‹የእ/ር ልጅ ከሆንህ...› (ዘዳ 8:3፤ ዮሐ 4፡33-34፤ ማቴ 4:4) እስራኤል ሙሴን ለመተባበር በባሕር እንደተጠመቀች ኢየሱስ እስራኤል በሰውነቱ ለመወከል ተጠመቀ። ከውሃው ውስጥ ሲወጣም -አንተ ልጄ ነህ- የሚል ድምጽ ሰማ

5. ዕውነተኛው የወይን ግንድ እኔ ነኝ

4. ተተክቶ በዳዊት ዙፋን ላይ የተቀመጠው የእስራኤል “ንጉሥ” በግል የእ/ር ልጅ ተሰኝቷል

1. 2ሳሙ 7፡ 14፤ 2 ሳሙ 23፡ 1-7፤ መዝ 89፤ 1-52፤ መዝ 132፡ 10-14

2. ሉቃ 1፡ 32፤ ሉቃ 3፡ 22/ ሐዋ 2፡ 30-31፤ ሐዋ 4፡ 25-28፤ ሐዋ 13፡ 32-33/ ዕብ 1፡ 5፤ ዕብ 5፡ 5

3. መልካም እረኛ እኔ ነኝ (ዮሐ 10፤ ሕዝ 34፤)

4. የአስራ ሁለቱ ነገድ በአንድ እረኛ (ንጉስ) ዙሪያ መሆንና የ12 ሐዋርያት መጠራት ሕዝ 37፡ 18-28

3. ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የእ/ር ልጅ ነው ሲል በሁለት መንገድ ይገልጸዋል፡

1. የዳዊት ልጅ በመሆኑ የእ/ር ልጅ ተብሏል

2. የመለኮት የባሕርይ ልጅ በመሆኑ የእ/ር ልጅ ተብሏል

4. እግዚአብሔር አብ በብሉይ፡ እግዚአብሄር መንፈስ እንደመሆኑ መጠን ያየውም ሆነ ፊትለፊት ያወቀው ማንም አልነበረም፤ ሆኖም ግን ራሱን በዘመናት ያለ ምስክርነት አልተወም። እ/ር ዕውን እንደሆነ በብሉይ የገለጠው “በቃሉና በሥራው” ነው። የኢየሱስ ሥራና ቃሎች የ እ/ር ሥራና ቃሎች ናቸው!

• 10፡ 24 አይሁድም እርሱን ከበው። እስከ መቼ ድረስ በጥርጣሪ ታቆየናለህ? አንተ ክርስቶስ እንደ ሆንህ ገልጠህ ንገረን አሉት 25 ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል። ነገርኋችሁ አታምኑምም እኔ በአባቴ ስም የማደርገው ሥራ ይህ ስለ እኔ ይመሰክራል፤ 26 እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም። 27 በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ 28 እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። 29 የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። 30 እኔና አብ አንድ ነን። 31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። 32 ኢየሱስ።

Page 6: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

3 | P a g e

 

 

ከአባቴ ብዙ መልካም ሥራ አሳየኋችሁ፤ ከእነርሱ ስለ ማናቸው ሥራ ትወግሩኛላችሁ? ብሎ መለሰላቸው። 33 አይሁድም። ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ ብለው መለሱለት። 34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው። እኔ። አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን? 35 መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን አማልክት ካላቸው፥ 36 የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላልሁ እናንተ አብ የቀደሰውን ወደ ዓለምም የላከውን። ትሳደባለህ ትሉታላችሁን? 37 እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አትመኑኝ፤ 38 ባደርገው ግን፥ እኔን ስንኳ ባታምኑ አብ በእኔ እንደ ሆነ እኔም በአብ እንደ ሆንሁ ታውቁና ታስተውሉ ዘንድ ሥራውን እመኑ። 39 እንግዲህ ደግመው ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም ወጣ። 40 ዮሐንስም በመጀመሪያ ያጠምቅበት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ ዮርዳኖስ ማዶ እንደ ገና ሄደ በዚያም ኖረ። 41 ብዙ ሰዎችም ወደ እርሱ መጥተው። ዮሐንስ አንድ ምልክት ስንኳ አላደረገም፥ ነገር ግን ዮሐንስ ስለዚህ ሰው የተናገረው ሁሉ እውነት ነበረ አሉ። 42 በዚያም ብዙዎች በእርሱ አመኑ።

• 14፡ 9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ? 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ። [ቃሎቼ ቃሎቹ፤ ሥራዎቼ ሥራው ነው]

• 1፡1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።..14 ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።...18 መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።

• 17፡ 6 ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ 7 ቃልህንም ጠብቀዋል። የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤ 8 የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ።

የተላከ፦ (5:23–24,  30,  37;  6:38–39;  7:16,  18,  28,  33;  8:16,  18,  26,  29;  9:4; 12:44–45, 49; 13:20; 14:24; 16:5)

ኢየሱስ የአባቱን ፈቃድ ለማድረብ መውረዱ (5:36; 6:38), ሁልጊዜም ፈቃዱን ማድረጉ (8:29). ሥራዎቹም የእ/ር ሥራዎች መሆናቸው (9:3–4; 10:25, 32, 37–38; 14:10; 17:4).

የኢየሱስን ቃሎች ማመን የላከውን የአብን ቃል ማመን ነው (12:44)፤ ኢየሱስን ማየት የላከውን አብን ማየት ነው (12:45)፤ ቃሎቹን አለመቀበል አብን አለመቀበል ነው (12፡ 49)፤ ኢየሱስ የላከውን መቀበል፤ ኢየሱስን የላከውን አብን መቀበል ነው (13፡ 20)

Page 7: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

4 | P a g e

 

 

(4) የወልድ በአባቱ ሥር መሆኑን ገለጸ፤ ይህም የሥራን ድርሻን እንጂ የሕላዌ የበታችነት አይደለም

19 x!ys#SM XNÄ!H s!L mls§cW¿ XWnT X§C“lh#¿ xB s!\‰ ÃyWN BÒ XN©! wLD k‰s# MNM l!ÃdRG xYCLM¿

o xB y¸ÃdRgWN h#l# wLD dGä ÃdRULÂ

o 20xB wLDN Sl¸wD y¸ÃdRgWN h#l# ÃúyêL¿ Tdnq$M zND kXnz!HM y¸bL_ ngR ÃúyêLÝÝ

o የኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅነት

1. 21MKNÃt$M xB ѬNN XNd¸ÃSnú½ ?YwTNM XNd¸s_½ wLDM dGä l¸fQdW h#l# ?YwTN YsÈLÝÝ

2. 22xB b¥NM §Y xYfRDM¿ ngR GN FRDN h#l# lwLD xúLæ s_è¬L¿ 23Y,WM½ h#l# xBN XNd¸ÃkB„ wLDN ÃkB„T zND nW¿ wLDN y¥ÃkBR½ y§kWN xBNM xÃkBRMÝÝ

3. 24XWnT X§C“lh#¿ ”l@N y¸s¥½ b§k"M y¸ÃMN yz§lM ?YwT xlW¿ käT wd ?YwT tšgr XN©! Wd FRD xYmÈMÝÝ 25XWnT X§C“lh#¿ ѬN yXGz!xB/@RN LJ DM} y¸sÑbT g!z@ YmÈL¿ xh#NM m_èxL¿ y¸sÑTM b?YwT Yñ‰l#ÝÝ

o 26xB b‰s# ?YwT XNÄlW h#l#½ wLDM b‰s# ?YwT XNÄ!ñrW s_è¬L¿ 27wLD ysW LJ Sl çnM XNÄ!fRD |LÈN s_è¬LÝÝ

Page 8: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

 

5P a

 

ም(ምእሲመ

በምመ

ዮሐንስ 5፡ 16

5 | g e

 

ምልክት በዮሃንስ(4፡ 48፤ 6፡ 14ምልክት “ማመእግዚአብሔር በሲመሰክርለትና መጠቆሚያ/ መመ

• ዮሐ 2፡

• ዮሐ 2፡ኢየሱስምይህ ቤተእርሱ ግእንደ ተ

• ዮሐ 4፡

• ዮሐ 20ነገር ግንይሆንላች

• 10፡ 40 ኖረ። 4ስለዚህ

ምልክት አይተው

1. ታምራቶየሚያመ48፤ 6በስሙ አአይተማመበቀር አንመጣህ እ

2. ከታምራደ/መዛሙጠገባችሁ

በዮሃንስ ወንጌልምልክቶች ተደመጽሀፍ”ያሰኘዋል

1. የቃና ዘ

2. የቤተ መ13-22)

3. የሹሙ

6 – 30 - ጥ

ስ ወንጌል ካለማ) በእምነት የሆመላከት፣ መጠቆበዘመናት መካከልተስፋ ሲስጥመስካሪዎች ናቸ

11- የመጀመሪያው

18-19፡ 18 ስለዚስም መልሶ። ይህን ቤተ መቅደስ ከአርባ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተናገረ አሰቡና መጽሐ

54 - ይህም ደግሞ

0፡ 30-31 ኢየሱስምን ኢየሱስ እርሱ ክርላችሁ ዘንድ ይህ ተጽ

ዮሐንስም በመጀመ41 ብዙ ሰዎችም ወሰው የተናገረው ሁ

ው ያመኑ ሁለት

ቶቹንና ድንቅ መላክቱትን የኢየሱ6፡ 14፤ 8፡ 30-አመኑ፤ 24-25 ነገር ግመናቸውም ነበር፤ ራንተ የምታደርጋቸውንእናውቃለን አለው ራቶቹ ባሻገር ሙርት። 6፡26 ኢሁ ነው እንጂ ምልክቶ

ል 7 አበይት ምልደርገዋል። ሥለል ዮሐ 20፡ 30

ዘገሊላ ምልክት (2

መቅደሱ መንጻት

ልጅ መፈወስ (4

ጥናት

ማመን የመነጨ ነን ፍለጋን ለመቆም፤ መምራትል በመንፈሱ አለት የነበረውንቸው።

ው ምልክት

ዚህ አይሁድ መልሰቤተ መቅደስ አፍርስድስት ዓመት ጀቤተ መቅደስ ይል ነጽሐፍንና ኢየሱስ የተ

ሞ ኢየሱስ ከይሁዳ

ም በዚህ መጽሐፍ ክርስቶስ የእግዚአብሔጽፎአል።

መሪያ ያጠምቅበትወደ እርሱ መጥተውሁሉ እውነት ነበረ አ

ዓይነት ሰዎች አ

ምልክቶቹን ብቻሱስን ማንነት አይ-33) 2፡23 በፋሲካግን ኢየሱስ ሰዎችን ራሱ በሰው ያለውን ያን እነዚህን ምልክቶች

ምልክቶቹ የሚኢየሱስም መልሶ። እቶችን ስላያችሁ አይደለ

ልክቶችን ኢየሱስለዚህ በአንድ 0-31 ።

2፡ 11)

ምልክት (2፡

4፡ 54)

ጥርጣሬን ማስመርዳት የተሰጠ ማት” የሚለውን አማካይነት (አስቀን “ልጁን ነጥ

ሰው። ይህን ስለምታርሱት፥ በሦስት ቀንምጀምሮ ይሠራ ነበር፥ነበር። 22 ስለዚህተናገረውን ቃል አመ

ዳ ወደ ገሊላ መጥቶ

ፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙብሔር ልጅ እንደ ሆ

ት ወደ ነበረው ስፍው። ዮሐንስ አንድአሉ። 42 በዚያም ብ

አሉ።

ቻ አይተው በመይተው ያላመኑ ደሲካ በዓልም በኢየሩሳሌሁሉ ያውቅ ነበር፤ ስያውቅ ነበርና። .... 3ች ሊያደርግ የሚችል

ሚያመለክቱትን የእውነት እውነት እላችደለም።

ስ አድርጓል ሆኖጎኑ ጠቅላላ

ስወገጃና ማሳመማመላከቻ/ መጠአሳብ ይይዛልቀድሞ በነብያትጥሎ” ለማውጣ

ምታደርግ ምን ምልንም አነሣዋለሁ አላቸ፥ አንተስ በሦስት ቀከሙታን ከተነሣ መኑ።

ያደረገው ሁለተኛ

ብዙ ምልክት በደቀ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አ

ፍራ ወደ ዮርዳኖስምልክት ስንኳ አብዙዎች በእርሱ አ

መደነቅ የተከተሉደ/መዛሙርት። (ሳሌም ሳለ፥ ያደረገውንስለ ሰውም ማንም ሊ፡2 መምህር ሆይ፥ እየለምና መምህር ሆ

የኢየሱስን ማንነችኋለሁ፥ የምትፈልጉ

ኖም ግን ከቁጥርላው የዮሐንስ

4. ለ38 ዓመትመፈወስ (5

5. የአምስቱ ሺ1-15)

መኛ (ማስረገጫ) መጠቆሚያ ነው።ል። የምልክቶቹት በቅዱሳት መጻጣት የተሰጡ

ልክት ታሳየናለህ? አላቸው። 20 ስለዚህቀን ታነሣዋለህን? አበኋላ ደቀ መዛሙ

ኛ ምልክት ነው።

ቀ መዛሙርቱ ፊት አአምናችሁም በስሙ

ማዶ እንደ ገና ሄደአላደረገም፥ ነገር ግአመኑ።

ሉ ነገር ግን ታ(2፡ 23-25፤ 3፡ውን ምልክት ባዩ ጊዜሊመሰክር አያስፈልገውእግዚአብሔር ከእርሱሆነህ ከእግዚአብሔር

ነት አይተውጉኝ እንጀራን ስለ በላ

በላይ ዕልፍ የሆስ ወንጌል “የ

ት በሽተኛ የነበረ5፡ 1-11)

ሺህ ህዝብ መመ

[ኢየ

ሳይሆን ። ስለዚህ ቹ አላማ ጻሕፍት) የማንነቱ

አሉት። 19 ህ አይሁድ። አሉት። 21

ሙርቱ ይህን

አደረገ፤ 31 ሙ ሕይወት

ደ በዚያም ግን ዮሐንስ

ታምራቶቹ ፡ 2፤ 4፡ ብዙ ሰዎች ውም ነበርና ሱ ጋር ከሆነ ዘንድ እንደ

የተከተሉ ላችሁና ስለ

ሆኑ ብዙ የምልክት

ረው ሰው

መገቡ (6፡

ሱስ የእግዚአብ

ብሔር ልጅ]

Page 9: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

 

P a

 

ዮሐንስ 5፡ 16

1 | g e

 

6. ዓይነ-ስመፈወስ

6 – 30 - ጥ

ስውር ሆኖ የተወስ (9፡ 1-41 )

ደ/

ጥናት

ወለደው ሰው

እርስ በእር

/መዛሙፍቅር

ወልድፍቅር

አብፍቅር

ርስ

ሙርት

7. የአል-ዓዛር

ከሞት መነሳት

[ኢየ

(11፡ 1-57)

ሱስ የእግዚአብ

ብሔር ልጅ]

Page 10: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

 

P a

 

ዘዳ 324 እርሱእውነተናቸው።የፈጠረበቅርብእግዚአእሰውርአስቀኑኝ

የእግዚ

እሥራ

እስራኤመረጃዎእንደሚእስራኤ

እስራኤይባረካነበር።፡እ/ር ብበዙሪያይህ ነበ

የዚህ የ

1. እኢ

ዮሐንስ 5፡ 16

2 | g e

 

2፡ 4-21

ሱ አምላክ ነው፤ ሥተኛና ቅን ነው። 5 ። 6 ደንቆሮ ብልሃረህና ያጸናህ እርሱ ብ ጊዜ ለተነሡ ለአዲአብሔርን ረሳህ። 19

ርባቸዋለሁ፤ ፍጻሜኝ፤

አብሔር የአባትነት

• የሕዝቡ ፈጣሪ

• ሕዝቡን ስለወ

• ልጆቹን ይቀጣ

ራኤልና ልጅ

ኤል ከአምላኳ ጋር ዎች አሉ። እነዚህሚመስል ያዘለውን ኤል ተጠርታለችና።

ኤል “አምላኳን” ለአካሉ...” በሚለው ተ፡ የንግስት ሳባ ወደብዙ ልጆችን ወደ ያዋ ላሉ አህዛብ ማበር።

የአባትና-የልጅ ግንኙ

• ይህም አባት ሲሆን

• ልጆች ደግሞ፡

እስራኤላውያን የኢዩአብ፤ አብያ (እ

• ኢሳ 63ባያውቀታዳጊያች

• ኢሳ 64የእጅህ ሥ

6 – 30 - ጥ

ሥራውም ፍጹም ነውእነርሱ [ግን] ረከሱሃተኛም ያልሆንህ ሕነው {የእስራኤል ማዲሶች አባቶቻቸውም9 ወንዶችና ሴቶች ሜያቸው ምን እንደ

ት መብቱ

ሪ ስለሆነ ነው፦ 6...

ወለደ ነው፦ (ቁ 18

ጣል/ ይገሥጻል፡ (ቁ

ጅነቷ

ያላት ግንኙነት በጥህም ነገሮች ኋላ እውነታ እንድናይ የእግዚአብሔር አ

አለም የማስተዋወቅተስፋ መሰረት ሲሆደ እስራኤል መምጣክብሩ ሊያመጣ በማስተዋወቅ ትታ ይል

ኙነት መሰረቱ በጥን

የመመገብ፤ የመስጠ

፡ ፍጹም የሆነ መታ

የእግዚአብሔርን እግዚአብሔር አባ

:15–16 ፦15 ከሰን እስራኤልም ባይችን ነው።

4:8 ፦ አሁን ግን፥ አሥራ ነን።

ጥናት

ው፤ መንገዱም ሁሉሱ፤ ልጆቹም አይደሉሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚማጉረምረም}። ... 17

ም ላልፈሩአቸው አልጆችም ስላስቈጡሆነ አያለሁ፤ ጠማ

የገዛህ አባትህ አይደ

8) 18 የወለደህን አም

ቁ 20)

ጥቅሉ የአባትና የልኢየሱስ እግዚአብይ ይረዳናል። ኢየሱአባትነት በእስራኤል

ቅን ተልዕኮ እ/ር ሰጥሆን አላማው አህዛብጣት የዚህ ተልዕኮ በመጀመሪያ የወለዳልቁን በባዕድ አማ

ንታዊው ዓለም ይኖ

ጠት፤ የመምራት፤

ታዘዝ፤ መታመን፤ አ

አባትነት ስለመባት ነው)

ሰማይ ተመልከት፥ ገነዘበን አንተ አባታ

አቤቱ፥ አንተ አባታ

ሉ የቀና ነው፤ የታመሉም፤ ነውርም አለዚአብሔር ይህንን ት7 እግዚአብሔር ላልአማልክት ሠዉ። 1

ጡት እግዚአብሔርማ ትውልድ፥ ያልታ

ይደለምን? የፈጠረህና

ምላክ ተውህ፥ ያሳደ

ጅ ግንኙነት መሆኑብሄርን “አባ” ብሎሱስ ካባቱ ጋር ያለል ማንነት ሕይወትና

ጥቷት ነበር። ይህ ብ ከጣኦታት ወ ደቅምሻ ነበር። ይህዳት ልጁ ነበረችና።ማልክቶቻቸው ልቧ

ኖር በነበረው የአባት

የመጠበቅ የምንከባ

አክብሮት፤ መገዛትን

መረዳታቸው፦ ል

ከቅዱስነትህና ከክብታችን ነህ፤ አቤቱ፥ አ

ታችን ነህ፤ እኛ ጭቃ

መነ አምላክ፥ ክፋትምባቸው፤ ጠማማናትመልሳለህ? የገዛህልሆኑ አጋንንት፥ ለማ18 የወለደህን አምላአይቶ ጣላቸው። 2

ታመኑም ልጆች ናቸ

ህና ያጸናህ እርሱ ነው

ደገህን እግዚአብሔር

ኑን መገንዘቧን የሚሎ ሲጠራ “የአባትለውን ቅርብ የፍቅና ተልዕኮ ዙሪያ ተገ

የተሰጣት ሥራ “ በደ እውነተኛው አምህ ተልዕኮ “የበኩር። ነገር ግን እሥራተሳበ።፡ለምርኮ ታ

ትና የልጅ ግንኙነት

ባከብና ሙያና ማን

ን ማሳየት ነው

ልጆቻቸውን ስም

ብርህም ማደሪያ ጐአንተ አባታችን ነህ፥

ቃ ነን አንተም ሠሪያ

ም የሌለበት፥ እርሱገልበጥባጣ ትውልህ አባትህ አይደለምማያውቋቸውም አላክ ተውህ፥ ያሳደገህ20 እርሱም አለ። ፊቸው። 21 አምላክ ባ

ው፦

ርን ረሳህ።

ሚያሳዩ ብዙ መጽሀፍትነቱ” ይዘትና ቅቅር ግንኙነት እንድገለፃል።

በአንተ የምድር ወገምላክ ዘወር እንዲሉልጄ” በሚለው ቃራኤል ይህን ብቸኛታልፋ የተሰጠችበት

ት ነው።

ንነትን በልጆቻቸው

ም ብንመለከት፡

ጐብኝ፤ ... 16 አብር፥ ስምህም ከዘላለም

ያችን ነህ፥ እኛም ሁ

[ኢየ

ሱ ልድ ምን? አማልክት፥ ህን ፊቴን ባልሆነው

ፍ ቅዱሳዊ ቅርጽ ምን ድታጸባርቅ

ወገኖች ሁሉ ሉ መጋበዝ ቃል ውስጥ ኛ አምላክ ትም ፍርዱ

ው መቅረጽ

ኤልያብ፤

ርሃም ም

ሁላችን

ሱስ የእግዚአብ

ብሔር ልጅ]

Page 11: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

3 | P a g e

 

 

2. እግዚአብሔር እንደአባትነቱ የሚጠበቅበት፡

• እንክብካቤ፡ ዘዳ 1:31 ወደዚህም ስፋራ እስክትመጡ ድረስ በሄዳችሁበት መንገድ ሁሉ፥ ሰው ልጁን እንዲሸከም አምላክህ እግዚአብሔር እንደተሸከመህ አንተ አይተሃል።

• ግሳፄ፡ ዘዳ 8:5 ሰውም ልጁን እንደሚገሥፅ እንዲሁም አምላክህ እግዚአብሔር አንተን እንዲገሥጽ በልብህ አስተውል።

ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ 32 ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። 33 ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።

3. እግዚአብሔር እንደአባትነቱ ከእስራኤል የሚጠብቀው፡

• ዘዳ 14:1 እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድርም ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መርጦአልና ስለ ሞተው ሰው አካላችሁን አትንጩ፥ በዓይኖቻችሁም መካከል ራሳችሁን አትላጩ።

• ሚል 1፡ 6 6...ልጅ አባቱን፥ ባሪያም ጌታውን ያከብራል፤ እኔስ አባት ከሆንሁ ክብሬ ወዴት አለ? ጌታስ ከሆንሁ መፈራቴ ወዴት አለ? ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር

• ኢሳ 1: 2–4 2 እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፤ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ። 3 በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ፤ እስራኤል ግን አላወቀም፥ ሕዝቤም አላስተዋለም። 4 ኃጢአተኛ ወገንና በደል የተሞላበት ሕዝብ፥ የክፉዎች ዘር፥ ርኵሰትን የምታደርጉ ልጆች ሆይ፥ ወዮላችሁ! እግዚአብሔርን ትተዋል የእስራኤልንም ቅዱስ አቃልለዋል ወደ ኋላቸውም እየሄዱ ተለይተዋል።

• ኤር 3:19 እኔ ግን። ከወንዶች ልጆች ጋር እንዴት አደርግሻለሁ? ያማረችውንስ ምድር የከበረችውን የአሕዛብን ሠራዊት ርስት እንዴት እሰጥሻለሁ? ብዬ ነበር። ደግሞ። አባቴ ብለሽ ትጠሪኛለሽ እኔንም ከመከተል አትመለሽም ብዬ ነበር።

• ዘጸ 20:12 አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም። (ልጆች ወላጆቻቸውን ማክበራቸው መሰረት የእ/ር ከእሥራኤል ጋር ያላትን ግንኙነት ያንጸባርቃልና ነው። )

እስራኤል ልጅነቷን እንድታንጸባርቅ እግዚአብሔር የፈለገው በአንደበቷ ብቻ ሳይሆን “በመታዘዝ” ነበር። የልጅነት መገለጫ ‹መታዘዝ ነው›። የእስራኤል መታዘዝ ‹ለጽድቅ ሳይሆን› ለልጅነት ነበር! ልጅነት = መታዘዝ

...አባቴም እንዳስተማረኝ እነዚህን እናገር ዘንድ እንጂ ከራሴ አንዳች እንዳላደርግ በዚያን ጊዜ ታውቃላችሁ። 29 የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው። 30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ። 31 ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ። እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤ 32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።

ዘጸ 4:22–23 ፡ 22 ፈርዖንንም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። 23 እስራኤል የበኵር ልጄ ነው፤ ይገዛልኝ ዘንድ ልጄን ልቀቅ አልሁህ፤ አንተም ትለቅቀው ዘንድ እንቢ አልህ፤ እነሆ እኔ የበኵር ልጅህን እገድላለሁ ትለዋለህ።

ሆሴ 11:1–2 ፡ 1 እስራኤል ሕፃን በነበረ ጊዜ ወደድሁት፥ ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት። 2 አብዝቼ ብጠራቸው አጥብቀው ከፊቴ ራቁ፤ ለበኣሊምም ይሠዉ ነበር፥ ለተቀረጹ ምስሎችም ያጥኑ ነበር።

ኤር 31:9–10 ፦ 9 በልቅሶ ወጡ እኔም በማጽናናት አመጣቸዋለሁ፤ ...፤ እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፥ ኤፍሬምም በኵሬ ነውና።

• እስራኤል እንደ በኩር ልጅነቷ “ወራሽ” ነበረች፤ የተስፋይቱ ምድር ለእስራኤል የልጅነት ውርሷ ነበር። 3 በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና። 4 እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት

Page 12: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

4 | P a g e

 

 

የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤ 5 አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።

ኢየሱስና እሥራኤል፡

አዲስ ኪዳን በተዳጋጋሚ ኢየሱስn ከእሥራኤል ጋር ያመሳስላታል አሊያም ያነነጻጽራታል።

1- የእስራኤልን ማንነትና ተሥፋ መላበሱን፦ (የአብርሃም ልጅ የዳዊት ልጅ - እውነተኛው የእ/ር ልጅ) 2- የእስራኤልን ጥሪና ተልዕኮ መውረሱን፦ 3- የእስራኤል ታሪክ ድምዳሜ መሆኑን፦ ማቴ1፡17 17 እንግዲህ ትውልድ ሁሉ ከአብርሃም እስከ ዳዊት አሥራ አራት

ትውልድ፥ ከዳዊትም እስከ ባቢሎን ምርኮ አሥራ አራት ትውልድ፥ ከባቢሎንም ምርኮ እስከ ክርስቶስ አሥራ አራት ትውልድ ነው። 18 የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ።

ዮሐ 15፡ 1

• እውነተኛው የወይን ግንድ እኔ ነኝ፡- ይህን ሲል በቀጥታ ራሱን ከእስራኤል ጋር ማነጻጸሩ ነው።

i. 8 ከግብጽ የወይን ግንድ አመጣህ፤ አሕዛብን አባረርህ እርስዋንም ተከልህ። 9 በፊትዋም ስፍራን አዘጋጀህ፥ ሥሮችዋንም ተከልህ ምድርንም ሞላች። 10 ጥላዋ ተራሮችን ከደነ፥ ጫፎችዋም እንደ እግዚአብሔር ዝግባ ሆኑ። 11 ቅርንጫፎችዋንም እስከ ባሕር፥ ቡቃያዋንም እስከ ወንዙ ዘረጋች። መዝ 80

ii. 1 አሁን ስለ ወዳጄና ስለ ወይን ቦታው ለወዳጄ ቅኔ እቀኛለሁ። ለወዳጄ በፍሬያማው ኮረብታ ላይ የወይን ቦታ ነበረው። 2 በዙሪያው ቈፈረ፥ ድንጋዮችንም ለቅሞ አወጣ፥ ምርጥ የሆነውንም አረግ ተከለበት፥ በመካከሉም ግንብ ሠራ፥ ደግሞም የመጥመቂያ ጕድጓድ ማሰበት፤ ወይንንም ያፈራ ዘንድ ተማመነ፥ ዳሩ ግን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ። ኢሳ 5፡ 1-3

• የወይኑ እርሻ ወራሽ “ልጅ” ነው፡- ኢየሱስ እውነተኛው የወይን እርሻ ይህም እስራኤልን በሰውነቱ መወከሉና ማንነቷን መላበሱ ብቻ ሳይሆን እርሱ ደግሞ የወይኑ እርሻ ባለቤት እውነተኛ ልጅ ነው; (እስራኤል ለጥቂት ጊዜ በተውሶነት ያንጸባረቀችው ማንነት)

i. 1 በምሳሌም ይነግራቸው ጀመር። አንድ ሰው የወይን አትክልት ተከለ፥ ቅጥርም ቀጠረለት፥ መጥመቂያም ማሰለት፥ ግንብም ሠራና ለገበሬዎች አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ። 2 በጊዜውም ከወይን አትክልት ፍሬ ከገበሬዎቹ እንዲቀበል አንድ ባሪያ ወደ ገበሬዎቹ ላከ፤ 3 ይዘውም ደበደቡት ባዶውንም ሰደዱት። 4 ዳግመኛም ሌላውን ባሪያ ወደ እነርሱ ላከ እርሱንም ወግረው ራሱን አቈሰሉት አዋርደውም ሰደዱት። 5 ሌላውንም ላከ፤ እርሱንም ገደሉት፥ ከሌሎችም ከብዙዎች አንዳንዱን ደበደቡ አንዳንዱንም ገደሉ። 6 የሚወደው አንድ ልጅ ገና ነበረው፤ ልጄንስ ያፍሩታል ብሎ እርሱን ከሁሉ በኋላ ወደ እነርሱ ላከ። 7 እነዚያ ገበሬዎች ግን እርስ በርሳቸው። ወራሹ ይህ ነው፤ ኑ፥ እንግደለው፥ ርስቱም ለኛ ይሆናል ተባባሉ። 8 ይዘውም ገደሉት፥ ከወይኑም አትክልት ወደ ውጭ ጣሉት። 9 እንግዲህ የወይኑ አትክልት ጌታ ምን ያደርጋል? ይመጣል ገበሬዎቹንም ያጠፋል፥ የወይኑንም አትክልት ለሌሎች ይሰጣል። 10-11 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፤ ይህም ከጌታ ዘንድ ሆነ፥ ለዓይኖቻችንም ድንቅ ነው። የሚለውን ይህን መጽሐፍ አላነበባችሁምን? 12 ምሳሌውንም ስለ እነርሱ እንደ ተናገረ አውቀዋልና ሊይዙት ፈለጉ፥ ነገር ግን ሕዝቡን ፈሩ። ትተውትም ሄዱ።

ii. 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ...ዕብ 1፡ 2

iii. ሁሉ እንደ ሎሌ የታመነ ነበረ፥ ክርስቶስ ግን እንደ ልጅ በቤቱ ላይ የታመነ ነው፤ 6 እኛም የምንደፍርበትን የምንመካበትንም ተስፋ እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ ቤቱ ነን። ዕብ 3፡ 5-6

Typewritten text
Jer 2: 21; Ps 80: 8-11; Isa 5: 1-7
Page 13: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

5 | P a g e

 

 

ኢየሱስ እውነተኛው የእግዚአብሔር ልጅ ነው

እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። 16 ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ። አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ...ማቴ 16

ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥ 22 መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።

ኢየሱስ በሰዎች ዓይን የዮሴፍ የአናጺው ልጅ ቢባልም በአባቱ ዓይን ግን የሚወደው ልጁ ነው›።፡የአብ ምሥክርነት ሦስት የመጽሀፍ ቅዱስ ተስፋ ፍጻሜ ነው። ሆኖም እጅግ አስደናቂ የሚያደርገእው እነዘህ ታላላቅ ተስፋዎች አሁን በአንድ ሰው ላይ መጋጠማቸው ነው። አባቱ ለልጁ ለኢየሱስ ያለበሰው ማንነት በነዚህ ሦስት ማንነቶች ላይ ያተኮረ ነው።

1. “በአንተ ደስ የሚለኝ” - የእግዚአብሔር አገልጋይ ተስፋ በኢሳያስ 40-55 ኢሳ 42፡ 1-9/ ኢሳ 49፡ 1-6/ 50፡ 4-10/ 52፡ 13-53:12። የዚህ አገልጋይ ተል ዕኮውን የሚወጣው በጦር/ በሃይል ሳይሆን በመሰቃየት በመጨነቅ፤ በመጣልና በመሞት ነው። ይህ አገልጋይ የእግዚአብሔር ሃሳብ በእጁ የምትከናወን የእስራኤልን ተስፋ ፍጻሜ የሚያደርስ

2. “የምወድህ”... ዘፍ 22፡ 2 “2 የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያም ምድር ሂድ፤ እኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ።” ለመስዋዕት የሚቀርበው አባቱ የሚወደው ልጅ።፡አብርሃም የሚወደውን አንድያ ልጁን ሊሰዋ ይስሐቅም አባቱ ሊታዘዝ መስዋዕት እንደሆን ኢየሱስም አባቱ የሚወደው ለብዙዎች መስዋዕት ይሆን ዘንድ የሚቀርብ የመስዋዕቱ በግ ነው። ለይስሐቅ ምትክ አውራ በግ ቢሰጠውም ኢየሱስ ግን በመስቀል ላይ ተተወ። ...የመስዋዕቱን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል...ያህዌ ይርዒ ሮሜ 8፡ 32

3. “አንተ ልጄ ነህ” መዝ 2፡ 7 2ሳሙ 7፡ 14፤ 2 ሳሙ 23፡ 1-7፤ መዝ 89፤ 1-52፤ መዝ 132፡ 10-14 ሉቃ 1፡ 32፤ ሉቃ 3፡ 22/ ሐዋ 2፡ 30-31፤ ሐዋ 4፡ 25-28፤ ሐዋ 13፡ 32-33/ ዕብ 1፡ 5፤ ዕብ 5፡ 5

መዝ 2:7

ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።

2 ሳሙ 7:14

እኔም አባት እሆነዋለሁ፥ እርሱም ልጅ ይሆነኛል፤ ክፉ ነገርም ቢያደርግ፥ ሰው በሚቀጣበት በትርና በሰው ልጆች መቀጫ እገሥጸዋለሁ፤

መዝ 132:10–14

11 እግዚአብሔር ለዳዊት በእውነት ማለ አይጸጸትምም፥ እንዲህ ብሎ። ከሆድህ ፍሬ በዙፋንህ ላይ አስቀምጣለሁ።

ሉቃ 1:32

እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤

ሉቃ 3:22

መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።

ሐዋ 4:25–28

25 በመንፈስ ቅዱስም በብላቴናህ በአባታችን በዳዊት አፍ። አሕዛብ ለምን አጕረመረሙ? ሕዝቡስ ከንቱን ነገር ለምን አሰቡ? 26 የምድር ነገሥታት ተነሡ አለቆችም በጌታና በተቀባው ላይ አብረው ተከማቹ ብለህ የተናገርህ አምላክ ነህ። 27–28 በቀባኸው በቅዱሱ ብላቴናህ በኢየሱስ ላይ ሄሮድስና ጴንጤናዊው ጲላጦስ ከአሕዛብና ከእስራኤል ሕዝብ ጋር፥ እጅህና አሳብህ እንዲሆን አስቀድመው የወሰኑትን ሁሉ ሊፈጽሙ፥ በዚች ከተማ በእውነት ተሰበሰቡ።

Page 14: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ - samsontblog.com · የሚመጣው “የዘር ልጅነት” ነው። የደምና የሥጋ ወህደት ነው። ልጆች የገዛ

ዮሐንስ 5፡ 16 – 30 - ጥናት [ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ] 

6 | P a g e

 

 

ሐዋ 13:32–33

32 እኛም ለአባቶች የተሰጠውን ተስፋ የምስራቹን ለእናንተ እንሰብካለን፤ 33 ይህን ተስፋ እግዚአብሔር በሁለተኛው መዝሙር ደግሞ። አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወለድሁህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ኢየሱስን አስነሥቶ ለእኛ ለልጆቻቸው ፈጽሞአልና።

ዕብ 1:5

ከመላእክትስ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም። እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል

ዕብ 5:5

እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ ካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ነገር ግን። አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ ያለው እርሱ ነው፤

ስለዚህ ልጅነት በብሉይ ማንነት፣ ተስፋና ተልዕኮ ነው።፡ሊሰመርበት የሚገባውም ጉዳይ “ልጅነት” የሚገለጸው በመታዘዝ ነው። መታዘዝ ቀጣይነት ያለው የእለት ዕለት የእግዚአብሔርን ኮቴ መከታተል ነው

ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የእ/ር ልጅ ነው ሲል በሁለት መንገድ ይገልጸዋል፡

1. የዳዊት ልጅ በመሆኑ የእ/ር ልጅ ተብሏል ይህም የእስራኤልን (የአብርሃምና የዳዊት ተስፋ ወራሽ ነው)

2. የመለኮት የባሕርይ ልጅ በመሆኑ የእ/ር ልጅ ተብሏል (ይህም የባህሪው ትክክለኛ ምሳሌ የክብሩ መንጸባረቅ ነው)