uôÈ^m Ö?“ Øun t>’>e‚` ¾›=ƒÄåÁ ¾qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ ²?“...

3
uôÈ^M Ö?“ Øun T>’>e‚` ¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ www.ephi.gov.et ²?“ ኢሕጤኢ ግንቦት 2010 pê 3 lØ` 2 የኢንቲሞሎጂ የምርምር መሳሪያዎች ርክክብ ተካሄደ በአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት ስር የሚገኘው ኤቢቲ አሶሽየትስ የ ማላሪያ ኢንሼቲቭ ድርጅት የኢንቲ ሞሎጂ ምርምር ለማካሄድ የሚያገ ለግሉ 140 ሺ ዶላር የሚገመቱ የ ተለያዩ ከፍተኛ ማቀዝቀዣዎች፣ቴ ስት ቻምበሮች፣ቴስት ኪቶች ከቀረ ጥ ነጻ በማስገባት ለኢንስቲትዩቱ አ ስረክቧል፡፡ በኢሕጤኢ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቢሮ በየወሩ የሚዘጋጅ የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ተመራማሪ የእውቅና ሽልማት ተሸለሙ የኢትዮጵያ የእንሰሳት ነክ ማህበር በየአመቱ በእንሰሳት ጤና ዙሪያ ከ ፍተኛ እና የላቀ የምርምር ስራ ለሰ ሩ ባለሙያዎች የላቀ የምርምር ስ ራ የእውቅና ሽልማት ይሸልማል፡፡ በመሆኑም ዶ/ር አሰፋ ደሬሳ በኢት ዮጵያ የሕበረተሰብ ጤና ኢንስቲት ዩት በተሰማሩበት የሙያ ዘርፍ ባደ ረጓቸው በርካታ የጥናትና የምርም ር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድ ረጋቸውና ባቀረቡት የጥናትና ምር ምር ጽሁፎቻቸውን መሰረት በማድ ረግ የአመቱ ምርጥ ሞዴል ሰራተ ኞች ሽልማት ተሸልመዋል፡፡ ዶ/ር አሰፋም ስለ ተሽልሙት ሽል ማት የተሰማቸውን እንዲገልጹ ተጠይቀው እንደተናገሩት የሰራተኞ ች ሞዴል ሽልማት በመሸለሜ ከደ ስታዬም ባሻገር በቀጣይ የተሻለ ች ግር ፈቺ የምርምር ስራዎችን እን ድሰራ የበለጠ አነሳስቶኛል፡፡ከዚህ ጎ ን ለጎን ወጣት ተመራማሪዎችንም ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር በመሳሪያዎቹ ር ክክ ስነ-ስረዓት ወቅት እንደገለጹት ዛሬ ያስረከባችሁን የኢንቲሞሎጂ የ ምርምር መሳሪያዎች ለኢንስቲትዩ ታችን ከፍተኛ አገልግሎት የሚሰ ጡ ናቸው፤በቀጣይም ያላችሁን ድ ጋፋችሁ እንዲቀጥል እየጠየኩ ለተ ደረገው ከፍተኛ ድጋፍ በኢንስቲት ዩቱ ስም ልባዊ ምሳጋና አቀርባለሁ ሲሉ ተናግረዋል፡፡ አቶ አለምዬ ወንድምነህ የድርጅቱ ተወካይ በበኩላቸው ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢንስቲትዩቱ ጋር በ መነጋገር የነበረውን የመሳሪያ ክፍ ተት ለመቅረፍ መሳሪያዎቹን ያመ ጣን ሲሆን በቀጣይም እየተወያየን ድጋፍ ማድረግ የምንቀጥል መሆኑ ን እንገልጻለን ብለዋል፡፡ ዶ/ር ወንድ አጥር ንጋቱ የሕብረተ ሰብ ጤና ኢንቲሞሎጂ ቡድን ሃላ ፊ የገቡትን መሳሪያዎች አስመልክ ቶ እንደተናገሩት ወባን ለመከላከል ወደ ሕብረተሰቡ ዘንድ የቤት ውስ ጥ ርጭት እና የአልጋ አጎበር አገል ግሎት ይሰጣል በመሆኑም አገልግ ሎቱ ከመጀመሩ አስቀድሞ የአልጋ አጎበሩን እና የርጭት ሂደቱን በተ መለከተ የወባ ትንኝን የመግደል ደ ረጃቸውን መለካት የሚያስችሉ መ ሳሪያዎች ሲሆኑ በመጨረሻም ሞኒ ተር ለማድረግ የሚያገለግሉ እቃዎ ች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የሃገርና የህዝቡን የጤና ችግሮች ለመፍታት የሚያግዙ ምርምሮችን እንዲሰሩ ሚያነሳሳ የእውቅና ሽልማት ነው ብለዋል፡፡

Upload: others

Post on 29-Oct-2019

10 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

uôÈ^M Ö?“ Øun T>’>e‚`¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ

www.ephi.gov.et

²?“ ኢሕጤኢ ግንቦት 2010 pê 3 lØ` 2

የኢንቲሞሎጂ የምርምር መሳሪያዎች ርክክብ ተካሄደ

በአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት ስር የሚገኘው ኤቢቲ አሶሽየትስ የማላሪያ ኢንሼቲቭ ድርጅት የኢንቲሞሎጂ ምርምር ለማካሄድ የሚያገለግሉ 140 ሺ ዶላር የሚገመቱ የተለያዩ ከፍተኛ ማቀዝቀዣዎች፣ቴስት ቻምበሮች፣ቴስት ኪቶች ከቀረጥ ነጻ በማስገባት ለኢንስቲትዩቱ አስረክቧል፡፡

በኢሕጤኢ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቢሮ በየወሩ የሚዘጋጅ

የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ተመራማሪ የእውቅና ሽልማት ተሸለሙየኢትዮጵያ የእንሰሳት ነክ ማህበር በየአመቱ በእንሰሳት ጤና ዙሪያ ከፍተኛ እና የላቀ የምርምር ስራ ለሰሩ ባለሙያዎች የላቀ የምርምር ስራ የእውቅና ሽልማት ይሸልማል፡፡በመሆኑም ዶ/ር አሰፋ ደሬሳ በኢትዮጵያ የሕበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተሰማሩበት የሙያ ዘርፍ ባደረጓቸው በርካታ የጥናትና የምርምር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረጋቸውና ባቀረቡት የጥናትና ምርምር ጽሁፎቻቸውን መሰረት በማድረግ የአመቱ ምርጥ ሞዴል ሰራተኞች ሽልማት ተሸልመዋል፡፡ዶ/ር አሰፋም ስለ ተሽልሙት ሽልማት የተሰማቸውን እንዲገልጹ ተጠይቀው እንደተናገሩት የሰራተኞች ሞዴል ሽልማት በመሸለሜ ከደስታዬም ባሻገር በቀጣይ የተሻለ ችግር ፈቺ የምርምር ስራዎችን እንድሰራ የበለጠ አነሳስቶኛል፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ወጣት ተመራማሪዎችንም

ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር በመሳሪያዎቹ ርክክ ስነ-ስረዓት ወቅት እንደገለጹት ዛሬ ያስረከባችሁን የኢንቲሞሎጂ የምርምር መሳሪያዎች ለኢንስቲትዩታችን ከፍተኛ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው፤በቀጣይም ያላችሁን ድጋፋችሁ እንዲቀጥል እየጠየኩ ለተደረገው ከፍተኛ ድጋፍ በኢንስቲት

ዩቱ ስም ልባዊ ምሳጋና አቀርባለሁ ሲሉ ተናግረዋል፡፡አቶ አለምዬ ወንድምነህ የድርጅቱ ተወካይ በበኩላቸው ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢንስቲትዩቱ ጋር በመነጋገር የነበረውን የመሳሪያ ክፍተት ለመቅረፍ መሳሪያዎቹን ያመጣን ሲሆን በቀጣይም እየተወያየን ድጋፍ ማድረግ የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን ብለዋል፡፡ዶ/ር ወንድ አጥር ንጋቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንቲሞሎጂ ቡድን ሃላፊ የገቡትን መሳሪያዎች አስመልክቶ እንደተናገሩት ወባን ለመከላከል ወደ ሕብረተሰቡ ዘንድ የቤት ውስጥ ርጭት እና የአልጋ አጎበር አገልግሎት ይሰጣል በመሆኑም አገልግሎቱ ከመጀመሩ አስቀድሞ የአልጋ አጎበሩን እና የርጭት ሂደቱን በተመለከተ የወባ ትንኝን የመግደል ደረጃቸውን መለካት የሚያስችሉ መሳሪያዎች ሲሆኑ በመጨረሻም ሞኒተር ለማድረግ የሚያገለግሉ እቃዎች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

የሃገርና የህዝቡን የጤና ችግሮች ለመፍታት የሚያግዙ ምርምሮችን

እንዲሰሩ ሚያነሳሳ የእውቅና ሽልማት ነው ብለዋል፡፡

ግንቦት 2010 pê 3 lØ` 2 Ñê 2

www.ephi.gov.et

የግንቦት 20 አመታዊ በዓል በኢንስቲትዩቱ ተከበረየኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት “የላቀ ብሄራዊ መግባባትና ዲሞክራሲያዊ አንድነት ለላቀ አገራዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 27ኛ የግንቦት 20 ድል በዓል ግንቦት 17/2010 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ አከበሩ፡፡ዶ/ር አሰፍ ደሬሳ የንስሳት ነክ በሽታዎች የምርምር ቡድን አስተባባሪ የበዓሉን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን አቶ ገዛኸኝ ተስፋዬ የኢንስቲትዩቱ የህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት ሃላፊ በዓሉን አስመልክቶ የተዘጋጀውን ሰነድ ከማቅረባቸውም በላይ ስለፌዴራሊዝም ምንነት፣ፌዴራሊዝም ያስገኛቸው ውጤቶችና ተግዳሮቶቹ ላይ በስፋትና በጥልቀት ተንትነው አስረድተዋል፡፡በቀረብው ሰነድ ላይም የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ከተሳታፊዎች የቀረቡ ሲሆን ከመድረኩም አስፈላጊውን መልስና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል፡፡በጨረሻም ለበዓሉ የተዘጋጀውን የዳቦ ቆረሳ እና የቡና ስነ-ስረዓት ተካሂዶ የእለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል፡፡

. . .ወደ ገጽ 3 ዞሯል

የሰልጣኞች የምርቃት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማእከል መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ የሰልጣኞች የምርቃት ስነ-ስርዓት ግንቦት 3/2010 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ አካሄደ፡፡የስልጠናው ዋና ዓላማ በወረዳ፣በዞን እና በጤና ተቋማት የሚሰሩ የሕበረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ባለሙያዎች ድንገት የሚከሰቱ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን በአፋጣኝ በመለየት እና መረጃዎችን በማጠናከር እንዲሁም ወቅታዊ ምላሽ ለመስጠት ያስችል ዘንድ ያላቸውን መረጃ በዓግባቡ መጠቀም እንዲችሉ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን አቶ ታሪኩ ታከለ የኢንስቲትዩቱ የ

ሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ባለሙያና የአውደጥናቱ አስተባባሪ ገልጸዋል፡፡የምርቃት ስነ-ስርዓቱ ከመካሄዱ እ

ስቀድሞ ስልጠናው በሶስት ተከታታይ ዙር ለሶስት ወራት ለባለሙያዎቹ የተሰጠ ከመሆኑም በላይ በላ

ግንቦት 2010 pê 3 lØ` 2 Ñê 3

www.ephi.gov.et

. . . የሰልጣኞች ምርቃት

ከገጽ 2 የዞረ

ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የጤና ምርመራ ተደረገየኢንስቲትዩቱ የስርዓተ ጤና እና ስነ-ተዋልዶ ዳይሬክቶሬት ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ከግንቦት 6 እስከ 17/2010 ዓ.ም በተቋሙ የስልጠና ማዕከል አጠቃላይ የጤና ምርመራ አካሄደ፡፡የምርመራው ዋና አላማ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ያለባቸውን የተለያዩ የጤና ችግሮች ወይም የጤና ሁኔታዎች ሳያቁና ሳይመረመሩ ለአደጋ እንዳይጋለጡ ለማድረግና በምርመራ የጤናቸውን ሁኔታ ካረጋገጡ በኋላ በአቅራቢያቸው በሚገኙ የጤ

ና ተቋማት ክትትል እንዲያደርጉ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ከዚህ ጎን ለጎን የምርመራው ውጤት

ም ለጥናትና ምርምር እንደ ግብዓት ሊያገለገል የሚችል መሆኑን አቶ አበበ በቀለ የስር-ዓተ ጤና እና ስነ-ተዋልዶ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ገልጸዋል፡፡የጤና ምርመራውም በደም ግፊት፣በስኳር መጠን፣በሰውነት ውስጥ ያለ የቅባት መጠን፣ጉበት እና ኩላሊት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን፣ 481 የሚሆኑ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ምርመራ አድርገዋል፡፡በመሆ

ሙያዎቹ ከመምህራኖች በገለጻ ያገኙትን እውቀት በመስክ ላይ እንዴት ሊተገብሩት እንደሚችሉ የመስክ ስልጠናም የተሰጣቸው ሲሆን

የሶስቱን ተከታታይ ዙር ያጠናቀቁ እና የመስክ ስራቸውን ይዘው በማቅረብ ግምገማ የተደረገ ሲሆን የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡትን የእውቅና

ሰርተፍኬት ያገኙ መሆኑን አስተባባሪው አያይዘው ገልጸዋል፡፡የድሬዳዋ፣የሃረሪ እና የሶማሌ ክልል የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች፣ ከጤና ተቋማት፣ከወረዳ እና ከዞን የተውጣጡ በአጠቃላይ 44 ባለሙያዎች እንዲሁም የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ባለሙያዎች፣አለም አቀፍ የጤና ድርጅት እና የአሜሪካ የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል ተወካይ ባለሙያዎች በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡

ኑም 51 የሚሆኑት ደም ግፊት እንዳለባቸው የታወቀ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ የውጤት ትንተናው ተሰርቶ ሲያልቅ የሚታወቅ ይሆናል፡፡በምርመራው ችግር የተገኘባቸው ሰራተኞች በቀጣይ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች ምን መሆን እንዳለባቸው ሰፋ ያለ ምክር የተሰጣቸው ሲሆን በአቅረቢያቸው በሚገኘው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ክትትል እንዲያደርጉ ተመቻችቶላቸዋል፡፡