cs os under the gtp (amharic)

5
Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: [email protected] Page 1 የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ውስጥ የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዴ (2003-2007) ሰነዴ የኢትዮጵያ የሲቪሌ ማህበረሰብ ዘርፍ እስከዛሬ ያዯረገውን አስተዋጽኦ እውቅና ከመስጠት አሌፎ በቀጣይ በሌማት እቅደ ዘመን የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ምን እንዯሚሆን በዝርዝር ያስቀምጣሌ፡፡ በአጠቃሊይ እነዚህ ሚናዎች በፊይናንስ ምንጭ፣ በማህበራዊ ዘርፍ መርሃግብሮች አተገባበር፣ በአቅም ግንባታና መሌካም አስተዲዯር እና የባሇብዙ ዘርፍ ጉዲዮች ዙሪያ (በተሇይም በሴቶችና ሕፃናት ጉዲዮች፣ በወጣቶች ሌማትና ማህበራዊ ዯህንነት) ሊይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ ) የፊይናንስ ፍሊጎትና የወጪ አሸፊፇን የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ትግበራ በተሇይም የሚጠበቀውን የበጀት ክፍተት ሇመሸፇን ከፍተኛ የሆነ የአገር ውስጥና ከውጭ የሚገኝ የፊይናንስ ሃብት ይጠይቃሌ፡፡ ይህንን የፊይናንስ ክፍተት ከመሸፇን አኳያ መያድች ሉኖራቸው የሚችሇው ሚና በቀዯምት የዴህነት ቅነሳ መርሃግብሮች የታየውን እውነታ መሰረት በማዴረግ በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ቀዴሞ ተቀምጧሌ፡፡ በተሇይ የግለን ዘርፍና የሕዝቡን ሚና የሚተነትነው የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ክፍሌ (የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዴ፣ ገፅ 56) ይህንን የመያድች ሚና እንዯሚከተሇው ይገሌጸዋሌ፡ - “ስሇሆነም በቀጣዮቹ አምስት አመታት የግለ ዘርፍ፣ ሕዝቡና መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች ዕውቀታቸውን፣ ጉሌበታቸውንና ገንዘባቸውን በሌማት ሥራዎች ሊይ እንዯሚያውለና ሇተዘረጋው እቅዴ ስኬታማነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዯሚያዯርጉ ይጠበቃሌ፡፡ ስሇሆነም እነዚህ የሌማት ኃይልች የአምስት ዓመቱን የዕዴገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዴ ዓሊማዎች ከማሳካት አኳያ የሚያዯርጉት አስተዋጽኦ እንዯ ዋና የሌማት አቅም የሚወሰዴ ይሆናሌ፡፡” በተጨማሪም “በመንግስትና በሌማት አጋሮች መካከሌ ያሇው መሌካም ግንኙነት” (ገጽ 148) ሇእቅደ ትግበራ የሚያስፇሌገውን የገንዘብ ሃብት ከማሰባሰብ አኳያ እንዯ ዋና መሌካም አጋጣሚ ተጠቅሷሌ፡፡ በላሊ በኩሌ መንግስት የውጪ የገንዘብ ምንጮችን አስተማማኝ

Upload: ghetnet-metiku

Post on 28-Nov-2014

343 views

Category:

Documents


8 download

DESCRIPTION

 

TRANSCRIPT

Page 1: Cs os under the gtp (amharic)

Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: [email protected] Page 1

የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ውስጥ

የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዴ (2003-2007) ሰነዴ የኢትዮጵያ የሲቪሌ ማህበረሰብ ዘርፍ

እስከዛሬ ያዯረገውን አስተዋጽኦ እውቅና ከመስጠት አሌፎ በቀጣይ በሌማት እቅደ ዘመን

የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ምን እንዯሚሆን በዝርዝር ያስቀምጣሌ፡፡ በአጠቃሊይ እነዚህ ሚናዎች

በፊይናንስ ምንጭ፣ በማህበራዊ ዘርፍ መርሃግብሮች አተገባበር፣ በአቅም ግንባታና መሌካም

አስተዲዯር እና የባሇብዙ ዘርፍ ጉዲዮች ዙሪያ (በተሇይም በሴቶችና ሕፃናት ጉዲዮች፣ በወጣቶች

ሌማትና ማህበራዊ ዯህንነት) ሊይ ያተኮሩ ናቸው፡፡

ሀ) የፊይናንስ ፍሊጎትና የወጪ አሸፊፇን

የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ትግበራ በተሇይም የሚጠበቀውን የበጀት ክፍተት ሇመሸፇን

ከፍተኛ የሆነ የአገር ውስጥና ከውጭ የሚገኝ የፊይናንስ ሃብት ይጠይቃሌ፡፡ ይህንን የፊይናንስ

ክፍተት ከመሸፇን አኳያ መያድች ሉኖራቸው የሚችሇው ሚና በቀዯምት የዴህነት ቅነሳ

መርሃግብሮች የታየውን እውነታ መሰረት በማዴረግ በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ቀዴሞ

ተቀምጧሌ፡፡ በተሇይ የግለን ዘርፍና የሕዝቡን ሚና የሚተነትነው የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን

እቅደ ክፍሌ (የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዴ፣ ገፅ 56) ይህንን የመያድች ሚና

እንዯሚከተሇው ይገሌጸዋሌ፡ -

“ስሇሆነም በቀጣዮቹ አምስት አመታት የግለ ዘርፍ፣ ሕዝቡና መንግስታዊ

ያሌሆኑ ዴርጅቶች ዕውቀታቸውን፣ ጉሌበታቸውንና ገንዘባቸውን በሌማት

ሥራዎች ሊይ እንዯሚያውለና ሇተዘረጋው እቅዴ ስኬታማነት ከፍተኛ

አስተዋጽኦ እንዯሚያዯርጉ ይጠበቃሌ፡፡ ስሇሆነም እነዚህ የሌማት ኃይልች

የአምስት ዓመቱን የዕዴገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዴ ዓሊማዎች ከማሳካት አኳያ

የሚያዯርጉት አስተዋጽኦ እንዯ ዋና የሌማት አቅም የሚወሰዴ ይሆናሌ፡፡”

በተጨማሪም “በመንግስትና በሌማት አጋሮች መካከሌ ያሇው መሌካም ግንኙነት” (ገጽ 148)

ሇእቅደ ትግበራ የሚያስፇሌገውን የገንዘብ ሃብት ከማሰባሰብ አኳያ እንዯ ዋና መሌካም

አጋጣሚ ተጠቅሷሌ፡፡ በላሊ በኩሌ መንግስት የውጪ የገንዘብ ምንጮችን አስተማማኝ

Page 2: Cs os under the gtp (amharic)

Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: [email protected] Page 2

አሇመሆን እንዯ አስጊ ሁኔታ በመሇየት ይህንን ስጋት ምሊሽ ሇመስጠት ከቀየሳቸው ትኩረት

የሚሰጣቸው ስሌቶች ውስጥ አንደና ዋነኛው “ሀገር በቀሌና የውጪ መንግስታዊ ያሌሆኑ

ዴርጅቶችና የሲቪክ ማህበረሰቦችን በዕቅደ ትግበራ ሂዯት የሚኖራቸውን አስተዋጽኦ ማጎሌበት”

ነው፡፡ (GTP, p. 148)

ሇ) ማህበራዊ ዘርፎች

የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ያሰቀመጣቸው የሊቁ ማህበራዊ ግቦች ሇማሳካት የሲቪሌ

ማህበረሰብን ቀዯምት አስተዋጽኦና ወዯፉት ሉኖረው የሚችሇውን ሚና ታሳቢ ማዴረጉ የግዴ

ነው፤ በተሇይም የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማት በሰፉው የሚንቀሳቀሱባቸው እንዯ ትምህርትና

ሥሌጠና፣ የጾታ እኩሌነት፣ የሌዩ ዴጋፍ ትምህርት፣ አማራጭ መሰረታዊ ትምህርት ባለት

ዘርፎች፡፡ በአሁኑ ጊዜ ቁጥራቸው የበዛ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት በትምህርት፣

በጤና እና በላልች ማህበራዊ ዘርፎች እንቅስቃሴ በማዴረግ ሊይ ይገኛለ፡፡ የሲቪሌ ማህበረሰብ

ተቋማት በሁለም ዯረጃዎች የትምህርትና የጤና ተቋማትን በማቋቋም አገሌግልት እየሰጡ

ናቸው፡፡ ሇአብነት ያህሌ የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ተስፊ ዴርጅት የተመሰተውን ሆፕ ዩኒቨርሲቲ

መመሌከት ይቻሊሌ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የኢትዮጵያ የኤች.አይ.ቪ. ኤዴስ ፖሉሲና ፖሉሲውን

ተከትሇው የወጡት ላልችም ሰነድች የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማት የፊይናንስ ሃብት

በማሰባሰብና የፖሉሲና የመርሃግብር መአቀፈን በመተግበር ያሊቸውን ቁሌፍ ሚና እውቅና

ይሰጣለ፡፡ የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደም ይህንኑ አካቷሌ፡፡

የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ሇትምህርትና ሥሌጠና ዘርፍ ያስቀመጣቸው የትግበራ

ስሌቶች ውስጥ “የግሌ ባሇሃብቶች፣ መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶችና ማኅበረሰቡ የ2ኛ ዯረጃ

ት/ቤቶችን እንዱከፍቱ የማበረታታት፣ ዴጋፍ የመስጠትና ዯረጃውን የጠበቀ ሇመሆኑ ተገቢውን

ክትትሌ የማዴረግ ተግባራት” ማከናወን አንደ ነው (ገፅ 109) በተጨመሪም የጤና ዘርፈ አንዴ

ቁሌፍ ክፍሌና የትግበራ ስሌት “በጤና አገሌግልት አሰጣጥ መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶችንና

የግለን ዘርፍ ተሳትፎ ማጠናከር” መሆኑ በዕቅደ እውቅና ተሰጥቶታሌ፡፡ (ገፅ. 111) በዚህም

መሰረት የጤናውን ዘርፍ የትግበራ ስሌቶች በአጠቃሊይ የሚያስቀምጠው ክፍሌ (ገፅ.

111/እንግሉዝናው ቅጂ ገፅ 92)፡ -

Page 3: Cs os under the gtp (amharic)

Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: [email protected] Page 3

“የመንግስት መ/ቤቶች፣ መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች፣ ዓሇም አቀፍ ሇጋሽ

አካሊትና የሌማት አጋሮች፣ የግለን ዘርፍና በጤና አገሌግልት ሊይ የተሰማሩ

ዘርፇ ብዙ የጤና ሥራዎችን ማስተባበር፣ እንዱሁም የግለ ዘርፍ በጤናው

መስክ የሚጫወተው ገንቢ ሚና እንዱጠናከር ይዯረጋሌ.”

በመንግስት፣ መያድችና ሲቪሌ ማህበረሰብ እና በግለ ዘርፍ መካከሌ የተሳሇጠ ትብብርና

ቅንጅት መኖሩ ወሳኝ እንዯሆነ ይጠቁማሌ፡፡

ሐ) አቅም ግንባታና መሌካም አስተዲዯር

የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቃማት - በተሇይም ሕዝባዊ አዯረጃጀቶች - በአቅም ግንባታና መሌካም

አስተዲዯር ዘርፍ የሚጫወቱት ሚና በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ግሌፅ እውቅና

ተሰጥቶታሌ፡፡ ሇአብነት ዜጎች በአስተዲዯራዊና የሌማት ውሳኔ አሰጣጥ ሂዯት የሚሳተፈበትን

ሁኔታ ከማመቻቸት አንፃር የሌማትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ የሚከተለትን እርምጃዎች

ይዘረዝራሌ (ገጽ 116)፡ -

“ሕዝቡ በተሇያዩ የሙያና የብዙሃን ማህበራት ተዯራጅቶ መብትና ጥቅሙን ሇማስከበር

እንዱንቀሳቀስ፣

በፖሉሲና እቅድች አቀራረጽና አፇፃጸማቸውን በመገምገም የተዯራጁ የብዙሐንና የሙያ

ማኅበራት በሰፉው የሚሳተፈበትን ሥርዓት ቀርጾ …

ማኅበራቱም ጠንካራ የዳሞክራሲ ማስተማሪያ መዴረኮች ሆነው እንዱያገሇግለና ሀሳብን

በነፃ መግሇጽ ነፃነት ከመቻቻሌ ባህሌ ጋር በማጣመር የሕግ የበሊይነትን ማስፇንና ዜጎች

መብትና ጥቅማቸውን ሇማስከበር ተዯራጅተውና ጠንክረው በተቀናጀ ሁኔታ

እንዱንቀሳቀሱ መንግስት ያሌተቆጠበ ዴጋፍ ያዯርጋሌ፡፡

ይሌቁንም የማህበረሰብ ተቋማት ሕዝባዊ ተሳትፎን ከማሳዯግ አኳያ የሚኖራቸው ሚና

በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶታሌ፡፡ ሇአቅም ግንባታና መሌካም

አስተዲዯር ዋና ግቦችን የሚያስቀምጠው የሰነደ ክፍሌ የማህበረሰብ ተቋማትን ተሳትፎ

Page 4: Cs os under the gtp (amharic)

Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: [email protected] Page 4

በተመሇከተ የታዩ ክፍተቶችን ከዘረዘረ በኋሊ እነዚህን ክፍተቶች የመሸፇንን አስፇሊጊነት

ያሰምርበታሌ፡፡ (ገፅ 118) ከዚህም አንፃር በማህበረሰብ ተቋማት ተሳትፎ ዳሞክራሲና መሌካም

አስተዲዯርን ሇማስፊፊት የሚወሰደ ዝርዝር እርምጃዎችን ያስቀምጣሌ፡፡ ከነዚህም ውስጥ

የህብረት ሥራ ማህበራትን፣ የሙያ ማህበራትንና ላልች የማህበረሰብ ተቋማትን በውሳኔ

አሰጣጥ ሂዯት ማካተት እና የሕዝባዊ ተሳትፎን ዯረጃና ቀጣይነት ሇማጠናከር የሚያስችለ

እርምጃዎችን መውሰዴ ይገኙበታሌ፡፡ በተሇይ ዳሞክራሲና መሌካም አስተዲዯርን በተመሇከተ

ዳሞክራሲያዊ ሥርዓትን ሇማጠናከር የትግበራ ስሌቶችን የሚመሇከተው የሰነደ ክፍሌ

የማህበረሰብ ተቋማትን ተሳትፎ እንዯሚከተሇው አስቀምጦታሌ (ገፅ 127)፡ -

“ከዚህም በተጨማሪ በም/ቤቶቹ በሚወጡ አዋጆች፣ የበጀት እቅድች፣

ፖሉሲዎችና የተሇያዩ ተግባራት ሊይ ሕብረተሰቡንና የሲቪክ ማኅበረሰባትን

የማሳተፍ ሥራዎች ይሰራለ፡፡ ሌዩ ዴጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ሊይ የፖሇቲካ

ተሳትፎአቸውን የሚያሳዴጉ ሥራዎችም ይከናወናለ፡፡”

በሰነደ ‘በመገናኛ ብዙሃን ክትትሌ የኅብረተሰቡን ተሳትፎ ስሇማሳዯግ’ እና ስሇኮሙዩኒቲ

ብሮዴካስቲንግ (ገፅ 130/በእንግሉዝኛው ገፅ 108) እንዯ EHRCEPA ባለ መያድች ዴጋፍ

ሲካሄደ የቆዩትን የማህበረሰብ ሬዱዮ መርሃግብሮች የሚያበረታታና የሚዯግፍ ተዯርጎ ሉወሰዴ

ይችሊሌ፡፡ እነዚህና ላልችም በበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት የሚከናወኑ የሚዴያና

ኮሙኒኬሽን ተግባራት ሇአምስቱ ዓመት እቅዴ አፇፃጸም በተሇይም ሕዝባዊ ተሳትፎን

ከማጠናከር አኳያ ወሳኝ ሚና ሉጫወቱ እንዯሚችለ አይካዴም፡፡

መ) የባሇብዙ ዘርፍ ጉዲዮች

የእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ የሲቪሌ ማህበረሰብ በፆታ እኩሌነትና በሕፃናት ጉዲዮች

ዙሪያ የሚኖረውን ሚና በተዘዋዋሪ መንገዴም ቢሆን እውቅና ሰጥቷሌ፡፡ በነዚህ ዘርፎች

የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማት ሚና አሇም አቀፍና አህጉራዊ ስምምነቶችን ሇማፅዯቅ፣ የሕግና

የሰብአዊ መብት ሥርዓቱን ከነዚህ ስምምነቶች ጋር ሇማጣጣም፣ ሴቶችና ሕፃናትን የሚጎደ

ሌማዲዊ ዴርጊቶችን ሇማስወገዴ፣ ወዘተ… በእቅደ ከተሰጠው ትኩረት እንዯምታ ሉወሰዴበት

ይችሊሌ፡፡ የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማት ቀዯም ብልና አሁንም ቢሆን ትኩረት ሰጥተው

Page 5: Cs os under the gtp (amharic)

Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: [email protected] Page 5

የሚንቀሳቀሱባቸው ዘርፎች በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ከታወቀሊቸው ሚና ጋር

የተጣጣመ መሆኑ የሲቪሌ ማህበረሰብ በፆታ እኩሌነትና በሕፃናት ጉዲዮች ዙሪያ የሚኖረውን

ሚና አይቀሬ

በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ ሇሴቶች ጉዲዮች የተቀመጡት የትግበራ ስሌቶች የተቀረጹት

የሴቶች ማህበራትና አዯረጃጀቶችን ከማጠናከር፣ በሌማትና መሌካም አስተዲዯር መርሃግብሮች

በማህበራትና አዯረጃጀቶች በኩሌ የሴቶችን ተሳትፎ ሇማሳሇጥ የሚያስችሌ አመቺ መአቀፍ

ከመፍጠር እና የሴቶችን ተሳትፎ ቀጣይነት ሇማረጋገጥ የሴቶች ማህበራትና አዯረጃጀቶችን

ቅንጅትና ትብብር ከማጠናከር አኳያ መሆኑ የሲቪሌ ማህበረሰብ በፆታ እኩሌነትና በሕፃናት

ጉዲዮች ዙሪያ የሚኖረውን ሚና የበሇጠ የሚያጠናክር ነው፡፡ (ገፅ 133) በተመሣሣይ መሌኩ

ሇወጣቶች ሌማት የተቀመጡት የትግበራ ስትራቴጂዎች “ወጣቶችን ማብቃት በሚመሇከት

የወጣቶችን አዯረጃጀትና ሁሇገብ ተሳትፎ ማበረታታትና መዯገፍ” ሊይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ (ገፅ

134)

በመጨረሻ የሲቪሌ ማህበረሰብ በማህበራዊ ዯህንነት ዘርፍ በተሇይም ሇተጋሊጭ የማህበረሰብ

ክፍልች ዴጋፍና ክብካቤ በማዴረግ የሚኖረው ሚና በእዴገትና ትራንስፎርሜሽን እቅደ

ተጠቅሷሌ፡፡ ሇአብነት ሇማህበራዊ ዯህንነት የተቀመጡት ተዯራሽ ውጤቶች የሚዘረዝረው

የእቅደ ክፍሌ ወጥ የሆነ የማህበራዊ ዯህንነት ሥርዓት በመንግስት፣ መንግስታዊ ባሌሆኑ

ዴርጅቶች፣ በአረጋውያንና በአካሌ ጉዲተኞች አማካኝነት እንዯሚዘረጋ መግሇጹ እንዱሁም

ሇዘርፈ የተመረጡት የትግበራ ስሌቶች መንግስታዊ ባሌሆኑ ዴርጅቶች የሚካሄደ የዴጋፍና

ክብካቤ መርሃግብሮችን በሚያበረታታ መሌኩ መቀረፃቸው ሉጠቀሱ ይችሊለ፡፡ (ገፅ 137)