bsc dirctives final aproved

62
የየየየ የየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየ የየየየየ የየየ 1

Upload: bin05had

Post on 06-Aug-2015

60 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: Bsc dirctives final aproved

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

የመንግስት ሠራተኞች

የሥራ አፈፃፀም ምዘና

መመሪያ

ጥቅምት 2005 ዓ.ም

ባህርዳር

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ሠራተኞች የስራ አፈፃፀም ምዘና

መመሪያ

1

Page 2: Bsc dirctives final aproved

mGbþÃmGbþÃ

ltÌ¥T ‰:Y tL:÷ múµT ከሠራተኞች የሚጠበቁ ውጤቶችን በማሳወቅ ¿‰t®C ytÌ¥cWN

‰:Y ST‰t½©þ ky:lT o‰cW UR y¸ÃStúS„bTN xGÆB ለmF«R ፤

የ¿‰t¾WN አፈጻጸም በተጨባጭ የአፈጻጸም መረጃ ላይ በመመስረት ለመለካትና ለማሻሻል የሚያስችል

yመንግስት ¿‰t®C yo‰ xf ጻጸM Mz oR›T በmzRUT qÈYnT ÃlW ተቋማዊ መማማርን

እውን ለማድረግ፤

¿‰t®CN ltšl xfÉ{M ለ¥br¬¬T# tgbþ DUF ለmS«T X bxf ጻጸM £dT y¸ÃU_Ñ

¥nöãCN lmF¬T y¸ÃSCL yxmlµkT yx¿‰R BÝT በmgNÆT y ክልሉን መንግስት

W«¤¬¥nT l¥údG\

የመንግስት አገልግሎት በግልፅነት፣ በተጠያቂነትና በውጤታማነት እንዲሰጥ በማድረግ የዜጎችን XRµ ታÂ

t«Ý¸nT ለማሳደግ እንዲቻል ይህ የአማራ ክልል የመንግስት ሰራተኞች የስራ አፈፃፀም መመሪያ እንዲዘጋጅ

ተደርጓል፡፡

ክ ፍል አንድ

ጠቅላላ

xNqA 1xNqA 1

xuR R:SxuR R:S

2

Page 3: Bsc dirctives final aproved

YH mm¶Ã | የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ mNGoT ymNGST ¿‰t®C yo‰ xfÉ{M MzÂ

mm¶Ã ´ tBlÖ lþ«qS YC§L””

አንቀጽ 2

ትርጓሜ

yÝlù xgÆB l¤§ TRgùM y¸Ãs«W µLçn bStqR bzþH mm¶Ã WS_\

1. “ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ” ማለት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ mNGoT ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ነው፡፡

2. “ ”የመንግስት ሰራተኛ ማለት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በመንግስት በጀት በሚተዳደሩ የመንግስት

መስሪያ ቤቶች ውስጥ በቋሚነት ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ነው፡፡ ሆኖም ግን የመንግስት ተሿሚዎችን

አይጨምርም፡፡

3. “xfÉ{M” ¥lT በመጨረሻ በሚጠበቀው ውጤት እና ለውጤቱ መገኘት መንስኤ በሚሆኑና ሊለኩ

በሚችሉ ባህሪያት yሚ gl ጽ KNWN ነው፡፡

4. “ ” የሥራ አፈጻጸም አመራር ማለት የሥራ አፈጻጸምን በማቀድ፣ በመከታተል፣ በመመዘን፣ ፈጻሚውን

በማልማት ፣ በመገምገምና በማበረታታት ቀጣይነት ያለው የአፈጻጸ ም መሻሻልን ማረጋገጥ የሚያስችል

የተቀናጀ የሥራ አመራር ሂደት ነው፡፡

5. “yxfÉ{M GB ተኮር ተግባር” ¥lT የተቋም ስትራቴጂያዊ ግቦችን ለመመገብ ለሥራ ሂደትና ለቡድን

የተዘጋጁ ግቦችን ለማሳካት የሚለዩ ዋና ዋና ተግባራት ማለት ነው፡፡

6. “yxfÉ{M SMMnT” ¥lT b¿‰t¾W bQRB yS‰ `§ðW mµkL በውጤት ተኮር

እቅድ ላይ y¸drG yWL SMMnT nW””

7. “y ድርጊት mR¦ GBR” ¥lT y¿‰t¾ yG¥> ›mT# y„B ›mT# ywR X yhùlT

úMNT ZRZR yo‰ :QD ¥lT nW”” የድርጊት mR¦ GBR yxfÚ™M :QD bgþz¤#

በጥራት፣ bm«N X bl¤§M mlkþà አንጻR tzRZé y¸qRBbT የሠራተኛ ዝርዝር ዕቅድና

የክትትልና ድጋፍ አግባቡ በዝርዝር የሚካተትበት nW””

8. “ የሥራ አፈ ጻጸም ምዘና” ማለት በጊዜ፣ በጥራት፣ በመጠን X bl¤§M mlkþà የተገኘ የሥራ

ክንውን ቀደም ሲል ከተዘጋጀ የአፈፃፀም ግብ ተኮር ተግባራት እቅድ ጋር እንዲሁም የባህርይ ብቃት

መገለጫዎች አፈጻጸምን ከባህርይ ብቃት መገለጫዎች ዕቅድ ጋር በማነፃፀር የግል ሥራ አፈጻጸም

ውጤትን መለካትና መመዘን ማለት ነው፡፡

3

Page 4: Bsc dirctives final aproved

9. “yxfÉ{M dr©” ¥lT bydr©W k¸ጠ bqW W ጤት አንጻር y¿‰t ኛው አፈጻጸም ውጤት

የ ሚኖረው ትርጉም የሚገለጽበት ነው፡፡

10. “ ” የሥራ ሂደት ማለት በአንድ የመንግስት መስሪያ ቤት የሥራ እንቅስቃሴ ውስጥ ውጤት ለማምጣት

አንድ ሠራተኛ ወይም የሥራ ቡድን ደረጃ በደረጃ የሚያከናውናቸው ተያያዥነትና ተከታታይነት ያላቸው

ተግባራት ከመነሻ እስከ መድረሻ የሚከናወኑበት የአንድን ክፍለ- ሥራ ፍሰት የሚያሳይ አደረጃጀት ነው፡፡

11.“ቡድን” ማለት በአንድ የሥራ ሂደት ውስጥ ያለ ንዑስ የስራ ሂደትን ወይም የኬዝቲምን የሥራ ፍሰት

የሚያሳይ አደረጃጀት ነው፡፡

12.“BÝT” ¥lT ከ¿‰t¾ው y¸«bqWN W«¤T l¥GßT y¸ÃSfLgWN :WqT# KHlÖTÂ

ZNÆl¤ የሚመለከት nW፡፡

13.“ÆH ”ርይ ¥lT ¿‰t¾ው y¸flgWN W«¤T l¥MÈT lþñ ረW y¸gÆውን በዚህ

መመሪያ ( ቅፃ ቅፆች) ውስጥ በባህርይ ብቃት መለኪያ መስፈርትነት የተቀመጡትን የሚመለከት nW፡፡

14.“የ በላይ አመራር/ ”ኃላፊ ማለት በክልል፣ በዞን፣ በወረዳና በከተማ አስተዳደር ደረጃ የመንግስት መስሪያ

ቤቶችን በበላይነት ለመምራት በመንግስት የሚሾሙ ኃላፊዎች፣ ምክትል ኃላፊዎች፣ ዳይሬክተሮች

፣ምክትል ዳይሬክተሮች፣ ሥራ አስኪያጆች፣ ኮሚሽነሮች እና በተመሳሳይ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሌሎች

ኃላፊዎች ናቸው፡፡

15.“ ” መካከለኛ አመራር ማለት በስራ ሂደት መሪነትና አስተባባሪነት ደረጃ እና ከተጠቀሱት የኃላፊነት

ደረጃዎች ጋር ተመጣጣኝ በሆኑ ደረጃዎች ላይ የሚገኙ የስራ ኃላፊዎች ማለት ነው፡፡

16. " ኬዝ ማኔጀር ወይም ንዑስ የስራ ሂደት መሪ" ማለት ከስራ ሂደት መሪና ከስራ ሂደት አስተባባሪ ቀጥሎ

የሚመጣ የአመራር ደረጃ ሲሆን የስራ ቡድኖችን ውጤታማ ከማድረግ አኳያ ከፍተኛ ሚና ያለው

የመጨረሻው የአመራር ደረጃ ነው፡፡

17.“ አቅም ግንባታ” ማለት የሰራተኛውን የመፈጸም አቅም ለማሳደግ በኃላፊዎችና ለዚሁ ተግባር

በተመረጡ ባለሙያዎች የሚሰጥ የሥራ ላይ ድጋፍ ነው፡፡

18. ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለጸው ሴትንም ይጨምራል፡፡

አንቀጽ 3

የመመሪያው ዓላማ

4

Page 5: Bsc dirctives final aproved

የመመሪያው ዓላማ ግልጽና አሳታፊ እንዲሁም የሠራተኛውን አመለካከት፣ ዕውቀትና ክህሎት ለመለወጥና

ለማሻሻል የሚያስችል የመንግስት ሠራተኞችን የሥራ አፈጻጸም ምዘና ሥርዓት በመዘርጋትና የሠራተኛውን

አፈጻጸም በቀጣይነት በማሻሻል ሠራተኞች ለተቋማት ስትራቴጂና የኦፕሬሽን አፈጻጸም የሚኖራቸውን ድርሻ

ማሳደግ ነው፡፡

አአ NqA 4NqA 4

የ xf ጻጸM Mz መርሆዎች

1. ys‰t®C yxfÉ{M ዕቅድ y¸zU ጀው ktÌÑ ST‰t½©þÃêE GïC ko‰ £dtÜ

wYM kbùDnù GïC UR bq_¬M çn btzêê¶ በሚመጋገብበት አግባብ ይሆናል፤

2. ¿‰t®C SltGÆR `§ðn¬ቸው እንዲሁም Sl¸«bQ ባቸው W«¤T bGLA XNÄþrÇÂ

yxfÚ™M GBr-mLSM qÈYnT ÆlW መልኩ እንዲያገኙ ይደረጋል፤

3. ys‰t¾W yWጤ T t÷R : ቅድ በሰራተኛው ንቁ ተሳትፎ በቅርብ ኃላፊው እንዲዘጋጅ ይደረጋል፤

4. የሠራተኞች አፈጻጸም ዕቅድ የነባራዊ ሁኔታዎችን ግምገማ መሰረት ያደረገ ለውጥ ሊደረግበት

ይችላል፤

5. y¿‰t®C xfÚ™M Mz xSqDä SMMnT btdrsÆcW G ብ ተኮር ተግባራትና ለውጤቱ

መገኘት መንስኤ የሆኑትን የባህርይ ብቃት መግለጫ mlkþÃãCÂ yxfÚ™M dr©ãC m¿rT

ዕቅድንና አፈጻጸምን በማነፃፀር የሚለካ ይሆናል፣ የሚለካውም የሠራተኛው ክንውን ወይም ውጤት

ይሆናል፤

6. yxfÚ™M Mz እ ምዘናውን መሰረት በማድረግ የሚሰጡ Wún¤ãC bAhùF ytd‰°

yxfÚ™M mr©ãCN m¿rT ÃdRUlù\

7. y¿‰t¾W KNW ን ግልፅ፣ WSN ና ተጨባጭ በሆኑ yxfÚ™M mlkþÃãC አማካኝነት

የሚመዘን ይሆናል፡፡ በመሆኑም y¿‰t¾W KNWN መለኪያዎችም በ gþz¤# በ_‰T፣

በመጠን እና በሌላ መለኪያ ሊሆን ይችላል፡፡

8. ys‰t¾ አጠቃላይ የአፈፃፀም ውጤት ምዘና yGB t÷R tGƉT xfÉ{M W«¤T 60%

ሲሆን lW«¤tÜ mgßT mNS›¤ ለሚሆኑ ለባህርይ ብቃት ውጤት ደግሞ 40% የሚይዝ

ይሆናል፤

5

Page 6: Bsc dirctives final aproved

9. ys‰t¾ የባህርይ xfÉ{M ምዘና የሚካሄደው በራሱ በግለሰቡ፣ በ o‰ £dT xƧT wYM

bbùDN xƧT እና በቅርብ የስራ ኃላፊው ሲሆን አሰራሩም አሳታፊ፣ GLA t«ÃqEnT

የሰፈነበት YçÂL፤

10. የሠራተኞች የ 15 ቀን አፈፃፀም በነጥብ ማስፈሪያ ሰሌዳ ላይ በግልጽ ሰፍሮ እንዲታወቅ

ይደረጋል፣ አሰራሩን እውን ለማድረግም ሰራተኛው ስለዕለታዊ አፈጻጸሙ መረጃ መያዝ

ይኖርበታል፤ሳምንታዊ እቅድን መሰረት በማድረግ በየሳምንቱ በልማት ቡድን ደረጃ የሚካሄደው

ውይይት ተጠናክሮ ይቀጥላል፣

11. b›mT ሁለት gþz¤ y¸kÂwnW y¿‰t®C yxfÉ{M Mz ¥«Ýlà qÈYnT

ÆlW KTTLÂ GBr-mLS §Y ይመሰረታል\

12. የሂደት መሪዎች ወይም አስተባባሪዎች እንዲሁም ለዚህ ተግባር የተመረጡ ባለሙያዎች

ፈፃሚ ¿‰t ኞችን ¥BÝT X yo‰ £dT፣ ybùDN yGlsB fɸ CGéC ን የአፈጻጸም

¥nöãCN በmF¬T ላይ ትኩረት አድርገው ይሰራሉ ፤ bt=¥¶ም b ፈጻሚ ¿‰t¾ xfÚ[M

¶±RT §Y tgbþWN GBr mLS bwQtÜ bIhùF ይሰጣሉ\

13. አፈጻጸምን መሰረት ያደረገ የ¥br¬Ò ስርዓት ተ=Æu bç ኑ yxfÚ™M mlkþÃ ዎች §Y

የሚመሰረት ይሆናል፡፡

አንቀጽ 5

የመመሪያው ተፈፃሚነት ወሰን

ይ ህ መመሪያ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ በመንግስት በጀት በሚተዳደሩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች

ላይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

ክፍል ሁለት

የሠራተኛ አፈጻጸም ዕቅድ ዝግጅት እና ምዘና

አንቀጽ 6

የአፈጻጸም ዕቅድ ዝግጅት

6

Page 7: Bsc dirctives final aproved

የሠራተኛ ውጤት ተኮር ዕቅድ የሚዘጋጀው በሚከተለው አግባብ ይሆናል፤

1. በ ተቋም ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶች፣ ስትራቴጂዎችና ስትራቴጂያዊ ግቦች ላይ ቀጣይነት ባለው ውይይት የጋራ

መግባባት ላይ በመድረስ፤

2. በሂደት ግቦች፣ መለኪያዎችና ዒላማዎች ላይ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ፤

3. የሠራተኛውን ተግባርና ኃላፊነት ከሂደት ግቦች ጋር በማስተሳሰር፤

4. የሠራተኛ ግብ ተኮር ተግባራት b_‰T ፣በመጠን ፣በጊዜ ወይም በሌላ መለኪያ በማዘጋጀት፤

5. የሠራተኛ አፈጻጸምመረጃ ማሰባሰቢያ ስልቶችን አስቀድሞ በመቀየስ፤

6. አፈጻጸምን ለመለካት፣ ለመገምገምና የቡድን መማማርን ለመፍጠር ቀጣይነት ያለው የክትትልና ግምገማ

ሥርዓት በመዘርጋት፤

7. የሠ ራተኛ ብቃት ማሻሻያ ሥልቶችን በመለየት፤

8. ማማN¾WM ymNGST ¿‰t¾ kQRB yo‰ `§ðW ና ከቡድን አባላቱ UR bmmµkR kS‰

£dtÜÜ y›mT :QD bmnúT bmNfQÂ b„B ›mT# byw„ ፣ በየሁለት ሳምንቱ y¸fA¥cWN

tGƉT xSqDä bo‰ mRh-GB„ ለይቶ በ¥úyT\ የፈ ፃሚውን የመፈጸም ዝግጁነት

በማረጋገጥ፤

9. ለግብ ተኮር ተግባራትና ለውጤቱ መገኘት መንስኤ ለሆኑ የባህርይ ብቃት መገለጫ መለኪያዎች ክብደት

ይሰጣል፤

10. የስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ንዑስ የስራ ሂደት መሪ እና ኬዝ ማናጀር የ 6 ወር እቅድ ከተግባርና

ሃላፊነታቸውና ከባህርይ ብቃት መለኪያዎች ጋር በማስተሳሰር ይዘጋጃል፤

11. የሰራተኛ ዕቅድ በቅርብ ኃላፊው ይፀድቃል ፤ ስምምነት ላይ መድረስ ካልተቻለ ግን የመስሪያ ቤቱ የበላይ

ሃላፊ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጥበታል፤ንዑስ የስራ ሂደት በሚሆንበት ጊዜ ከሃላፊው በፊት በስራ ሂደት መሪው

ወይም አስተባባሪው እንዲታይ ይደረጋል፣

12. በውክልና አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሚሰራ ስራ የዕቅድ አካል ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፤

13. በመጨረሻም የአፈጻጸም ስምምነት ውል ከቅርብ ኃላፊው ጋር በመፈራረም የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡

አንቀጽ 7

7

Page 8: Bsc dirctives final aproved

የአፈጻጸም ስምምነት ሰነድ ይዘት

የሚከተሉትን ዝርዝር ሃሳቦች የያዘ የአፈጻጸም ስምምነት ሰነድ ተዘጋጅቶ የስራ ሂደት መሪዎች ወይም

አስተባባሪዎች እንደተጠሪነታቸው ከመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ወይም ምክትል የበላ ይ ኃላፊ እና ሠራተኞች

ደግሞ ከስራ ሂደት መሪዎች ወይም አስተባባሪዎች ጋር መፈራረም ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም የአፈጻጸም ስምምነት

ማን ከማን ጋር መፈራረም እንዳለበት የሚወሰነው በየመስሪያ ቤቱ መዋቅር መሰረት ይሆናል፡፡

የአፈጻጸም ስምምነት ሰነዱ፡-

1) ys‰t¾WN Ñlù SM#yo‰ mdB m«¶Ã dr©#

2) yxfÚ™M SMMnT zmN#

3) የስራ ሂደት ግቦችን መመገብ የሚችሉ ለሰራተኛ የተሰጡ ግብ ተኮር ተግባራትንና XÂ yÆHRY BÝT

mglÅãCN#

4) y¸ጠ bqÜ yÆHRY BÝT xfÚ™M ውጤትመለኪያዎችና ደረጃዎች#

5) የግብ ተኮር ተግባራት የአፈፃፀምመለኪያዎች፣ ኢላማዎችና ደረጃዎች፤

6) ስራውን ለማከናወን የሚያስፈልግ ተጨማሪ ዕውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት፣

7) ተግባራቱን lmf{M y¸ÃSCL ሀብትና አ ስፈላጊ ድጋፎች ፣

8) የአፈጻጸምመከታተያ ስልቶችና የግምገማ ስርዓትን ¥µtT xlbT፡፡

xNqA 8xNqA 8

የሠራተኛ አፈጻጸም ክትትል፣ GMg¥Â MzÂ

የየ 15 ቀንና የመንፈቅ ዓመት የሠራተኛ አፈጻጸም ክትትል፣ ግምገማና ምዘና በሚከተለው አግባብ ይከናወናል፡፡

1) ybùDN ና የግለሰብ xfÚ™M y¸gŸbTN dr© bt=Æጭ የአፈፃፀምመረጃ በማሳየት፣

2) ybùDN GlsB አመለካከት#:WqT KHlÖT _NµÊ ዕጥረትን በመለየት#

3) bbùDNM çn bGL xfÉ{M y¬y yÆHRY _NµÊ gùDlTN በማሳየት#

4) btlY ለውጤቱመገኘት yxm‰„N ድርሻ ለ ይቶ በማሳየት፣

5) የበጣም ከፍተኛ፣ ከፍተኛ # mµkl¾ እና ZQt¾ xfÚ™M ን በመለየትና ለውጤቱ ባለቤቶች እውቅና

በመስጠት፣

6) አ ፈፃፀሙ በቀጣይነት የሚሻሻልበትን ስልት በማሳየት ፣

8

Page 9: Bsc dirctives final aproved

7) ተጨባጭነት ያላቸው የአፈጻጸም መረጃዎችን በመጠቀም ሲሆን የየ 15 ቀኑ የአፈጻጸም ክትትልና

ግምገማም የሚከተሉትን የአፈጻጸም የመረጃ ምንጮችመሰረት ያደረገ ይሆናል፡፡

ሀ) y¿‰t¾W yy15 qN xfÚ™M ¶±RèC#

ለ) bQRB `§ðW፣ በቡድኑ አባላትና b‰sù b¿‰t¾W y¸Ãzù የአፈጻጸም ¥S¬wšãC፣

ሐ) yድርጊት mR¦ GBR፣

መ) የግብ ተኮር ተግባራትንና የባህርይ ብቃት መገለጫዎች አፈፃፀም፣

8) y¿‰t¾ xfÚ™M KTTL ቀጣይነት ባለው አግባብ አስቀድሞ ከተያዘ ወቅታዊ የስራ ዕቅድ አኳያ

መከናወን አለበት፤

9) ¥N¾WM ymNGST ¿‰t¾ በየሣምንቱና by15 qnù xND gþz¤ byo‰ £dtÜ

b¸drG yxfÚ™M GMg¥ bNÝT bmútF bmS¶Ã b¤tÜ ST‰t½©þÃêE Sk¤T

£dT hùn¾ ¸ÂWN mÅwT YñRb¬L\

10) ys‰t¾W ÆHRY BÝT xfÉ{M ምዘና የሚካሄደው በራሱ በግለሰቡ፣ በ o‰ bùDN

xƧT ና በቅርብ የስራ ኃላፊው ሲሆን አሰራሩም አሳታፊ፣ GLA t«ÃqEnT የሰፈነበት mçN

xlbT ፡፡ በሶስቱ መዛኞች የሚሰጥ የምዘና ውጤት የሚከተለው የነጥብ ክብደት ክፍፍል ይኖረዋል\

ሀ) በራሱ በግለሰቡ የሚሰጥ የአፈጻጸም ውጤት የነጥብ ክብደት 20%፣

ለ) በቡድን አባላት ለግለሰቡ አፈጻጸም ውጤት የሚሰጥ የነጥብ ክብደት 40%፣

ሐ) በቅርብ የስራ ኃላፊው ለግለሰቡ የሚሰጥ አፈጻጸም ውጤት የነጥብ ክብደት 40% የሚይዝ ይሆናል፤

መ) በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ 10 ሀ ፣ ለ ፣ ሐ የተጠቀሰው የስራ ሂደት መሪዎችን፣ ንዑስ የሥራ ሂት

መሪዎችን፣ ኬዝ ማኔጀሮችንና አስተባባሪዎችንም ይመለከታል፡፡

11) በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 10 የተጠቀሰው ቢኖርም ተጠሪነታቸው በቀጥታ ለመስሪያ ቤቱ ኃላፊ የሆኑ

ነገርግን በቡድን ያልተደራጁ ሰራተኞች የባህርይ ብቃት አፈፃፀም ምዘናቸው 40% በፈፃሚው የሚሞላ

ሲሆን 60% በቅርብ ኃላፊው ብቻ የሚሞላ ይሆናል፤

12) በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 10 የተጠቀሰው ቢኖርም በልዩ ልዩ የኮሚቴ ስራዎች ውስጥ ከአንድ ወር

በላይ አባል ሆኖ ለሚሰራ ሰራተኛ የባህርይ ብቃት አፈፃፀም ምዘና ውጤቱ በራሱ በግለሰቡ 20 %፣

በቅርብ ኃላፊው 40% በኮሚቴ አባላቱ 40 % እንዲሞላ ይደረጋል፡፡

13 13) ) የየየየ 15 15 ቀንቀን y ግለሰብ ወይም የ bùD ን xfÚ™M ክትትል ሪፖርት lo‰ £dT m¶ ወይም አስተባባሪ

የወር የስራ ሂደት የአፈጻጸም ክትትል ሪፖርት እንደተጠሪነታቸው ለመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ወይም

ምክትል ኃላፊ እየቀረበ ይገመገማል፣

14) በተራ ቁጥር ‹‹13›› መሠረት የአፈፃፀም ሪፖርት የቀረበለት የሥራ ኃላፊም ሪፖርቱ በቀረበለት በሶስት

ቀን ጊዜ ውስጥ ግብረ- መልሱን በፅሁፍ ማሳወቅ ይኖርበታል፣

9

Page 10: Bsc dirctives final aproved

15) ውጤታማ የአፈፃፀም ግብረ- መልስ ለመስጠት የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስራ መከናወን ይኖርበታል፣

16) y¿‰t¾ xfÚ™M KTTL# DUF ¶±RT yy15 qN y¿‰t¾WN የውጤት ተኮር :QDÂ

GMg¥N m¿rT ÃdRUL\

17) ys‰t¾W ግብ ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ምዘና በቅርብ የስራ ኃላፊው ይሞላል፤ ሆኖም በአፈፃፀም

ውጤት አሞላሉ ላይ በቅርብ የስራ ኃላፊውና በፈፃሚው መካከል ልዩነት ካለ የመስሪያ ቤቱ የበላይ

ኃላፊ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ንዑስ የሥራ ሂደት በሚሆንበት ጊዜ በኃላፊው በፊት ሂደት መሪው

እንዲያየው ይደረጋል፡፡

18) ሰ ራተኛው በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች የአፈፃፀም ምዘና ጊዜው ሳይደርስ ተግባሩን ቢያቋርጥ ወይም

ሊመዘን የማያስችለው ሁኔታ ቢፈጠር በወቅቱ የሚደረግለት ምዘና አይኖርም፡፡ ሆኖም ለተለያዩ ጉዳዮች

የሚወሰደው ውጤት ቀደም ብሎ የነበረው የምዘና ውጤት ይሆናል፡፡

19) የፑል አገልግሎት የሚሰጡ የስራ ሂደት መሪዎች ወይም አስተባባሪዎች የግብ ተኮር ተግባራት አፈፃፀም

ምዘና በፑል ተጠሪ መስሪያ ቤት ኃላፊው የሚሞላ ሲሆን የባህርይ ብቃት አፈፃፀም ምዘና 20% በራሱ

በግለሰቡ ፣40% በቡድን አባላት ፣ 40% የፑል ተጠሪ መስሪያቤት ሃላፊው ከተጠቃሚ መስሪያ ቤት

ኃላፊዎች ያገኛቸውን አስተያየቶች አካቶ የሚሞላላቸው ይሆናል፡፡

20) የላይዘን ኦፊሰሮች የግብ ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ምዘና በቅርብ ኃላፊው የሚሞላ ሲሆን የባህርይ ብቃት

አፈፃፀም ምዘና 20% በራሱ በግለሰቡ፣ 40% ተቀማጭ በሆነበት መስሪያ ቤት የበላይ ኃላፊ 40%

ደግሞ በቅርብ ሀላፊያቸው የሚሞላ ይሆናል፡፡

አንቀጽአንቀጽ 99

የየ xfÚ™M MzÂxfÚ™M Mz ን ስለ ን ስለ¥«Ýl¥«Ýl ልል

1. የአፈጻጸም ምዘና ማጠቃለያ

ሀ/ yt«Ýll yxf ጻጸM Mz በሠራተኛው yy15 qN yxfÉ{M KTTL mr©ãC የGMg¥

Wጤት §Y Ym¿r¬L\

ለ/ ymNf ቅ ›mT y¥«Ýlà yxfÉ{M Mz በ o‰ £dT wYM bùDN xƧT ተሳትፎ

bGLAnTÂ bt«ÃqEnT YkÂwÂL \

ሐ/ ymNfQ ›mtÜ yÆHRY BÝT xfÚ™M ¥«Ýlà Mz W«¤T §Y በግል፣ በስራ ቡድን አባላትና

በቅርብ የስራ ኃላፊው የአፈጻጸም ግምገማ ውጤቶች መካከል ልዩነት ካለ mjm¶Ã የቅርብ ሥራ

ኃላፊውን ባካተተ የጋራ WYYT ልዩነቱን lmF¬T Yäk‰L\ çñM yxfÉ{M ውጤት አሞላል

ልዩነቱ በጋራ ውይይት የማይፈታ ከሆነ በየራሳቸው የተሞላው ውጤት የመጨረሻ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

10

Page 11: Bsc dirctives final aproved

2. የአፈጻጸም ምዘና ማጠቃለያ ጊዜ

ሀ) የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ግምገማና የሥራ አፈጻጸም ማጠቃለያ ምዘና ከጥር 1 እሰከ 15

ይከናወናል፣

ለ) የሁለተኛው ግማሽ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ የሥራ አፈጻጸም ማጠቃለያ ምዘና ሃምሌ 1 እስከ

15 ይከናወናል፣

ሐ) የሙከራ ቅጥር ሰራተኞች የስራ አፈፃፀም ምዘና ማጠቃለያ ቅጥር ከተፈፀመበትና የእቅድ አፈፃፀም ውል

ስምምነት ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ላሉት ተከታታይ ስድስት ወራት ያለው አፈፃፀም ውጤት የሚሞላ

ሲሆን ቋሚ ሰራተኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ በዓመት ሁለት ጊዜ ወደ ሚሞላው ስርዓት ለማስገባት ስድስት

ወር ያልሞሉ ቀሪ ወራት የሚኖሩ ከሆነ ልክ እንደ ሙሉ ስድስት ወራት ተቆጥሮ የአፈፃፀም ውጤቱ

የሚሞላ ይሆናል፡፡ ሆኖም ቀሪ ጊዜው ከሁለት ወር በታች ከሆነ ከቀጣዩ ስድስት ወር ጋር ተካቶ

የሚመዘን ይሆናል፡፡

መ) yxfÚ™M KTTL# DUFÂ GBr mLS በበጀት ዓመቱ ሙሉ ጊዜ (k¼Ml¤ 1 XSk ሰኔ 30)

በቀጣይነት YsÈL\ xSf§gþW yxfÚ™M ¥ššÃ XRM©ም በየወቅቱና bydr©W

YwsÄL””

አንቀጽ 10

የተጠቃለለ የሥራ አፈጻጸም ምዘና ደረጃ አሰጣጥ

1. ለመንግስት ¿‰t¾ በየመንፈቅ ዓመቱ መጨረሻ የሚሰጥ የተጠቃለለ የሥራ አፈጻጸም ምዘና ነጥብ

ከሚከተሉት አራት የአፈጻጸም ደረጃዎች ውስጥ ያርፋል፤

ሀ) dr© አራት- በጣም kFt¾ የ xfÉ{M dr© ሲሆን ከ 95-100% የሚደርስ የተጠቃለለ

ምዘና ውጤትን ያመለክታል፡፡

l) dr© ሶስት - kFt¾ የ xfÉ{M dr© ሲሆን ከ 80-94.99% የሚደርስ የተጠቃለለ ምዘና

ውጤትን ያመለክታል፡፡

¼) dr© ሁለት - መካከለኛ yxfÚ™M dr© ሲሆን ከ 60-79.99% የሚደርስ የተጠቃለለ

ምዘና ውጤትን ያመለክታል፡፡

m) dr© xND - ZQt¾ yxfÚ™M dr© ሲሆን ከ 60% b¬C የሚደርስ የተጠቃለለ

ም ዘና ውጤትን ያመለክታል፡፡

11

Page 12: Bsc dirctives final aproved

2. ለአፈፃፀም ምዘና ደረጃዎች የሚሰጠው ነጥብ ከአንድ እስከ አራት ሲሆን ለበጣም ከፍተኛ አፈፃፀም 4

፣ለከፍተኛ 3 ፣ ለመካከለኛ 2 እና ለዝቅተኛ 1 ይሆናል፡፡

አንቀጽ 11

የ አፈፃፀም ማሻሻያ እርምጃ አወሳሰድ

የተጠቃለለ የ አፈጻጸም ምዘና ውጤትን መሰረት በማድረግ የሚከተሉት ዋና ዋና እርምጃዎችመወሰድ አለባቸው፡፡

1. የሠራተኛውን የአፈጻጸም ውጤት መሰረት በማድረግ የአመለካከት፣ የዕውቀት፣ የክህሎት እና የአቅርቦት

እጥረቶችን መለየትና መፍታት፣

2. በየስራ ሂደቱ የሚገኘውን ግንባር ቀደም ፈጻሚ በመለየት ሰራተኞች ከግንባር ቀደሞች እየተማሩ

አፈጻጸማቸውን የበለጠ የሚያሻሽሉበትንና ግንባር ቀደሞችም ሌሎች ፈጻሚዎችን በብቃት የሚደግፉበትን

ስልት መቀየስ፣

3. ሠራተኞች የምክር አገልግሎት የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት፣

4. የስራ ሂደት እና የግለሰብ አፈጻጸም በቀጣይነት የሚሻሻልበትንና ሌሎች እርምጃዎችን በጥናት እየለዩ

መውሰድ ፣

5. በጣም ከፍተኛና ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ውጤት ያስመዘገበ ሰራተኛ ይህን መመሪያ ተከትሎ በሚወጣው

የማትጊያ መመሪያ መሰረት እንዲበረታታ ይደረጋል፤

6. ድጋፍና ክትትል እየተደረገለት በተከታታይ ለ 2 ጊዜ ዝቅተኛ የተጠቃለለ የስራ አፈፃፀም ውጤት ያስመዘገበ

ሰራተኛ ከስራ ይሰናበታል፡፡

ክፍል ሦስት

yL† L† yL† L† አካላት ተግባርና አካላት ተግባርና ኃላፊነቶች

አንቀጽ 12

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ተግባርና ኃላፊነቶች

የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፤

12

Page 13: Bsc dirctives final aproved

(ሀ) መመሪያውን አግባብነት ላላቸው አካላት ሁሉ ማስተዋወቅና ለመንግስት መስሪያ ቤቶች የበላይ ኃላፊዎች፣

ለስራ ሂደት መሪዎች ፣ አስተባባሪዎች፣ ለቡድን መሪዎች እና ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ኃላፊዎችና

ባለሙያዎች አስፈላጊውን ሥልጠና መስጠት፣

(ለ) መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያግዙ ተጨማሪሥልጠናዎችን ማመቻቸት፣

(ሐ) የመመሪያውን አፈጻጸምመከታተልና መገምገም፣

(መ) መመሪያውን አስመልክቶ አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት፣

(ሠ) መመሪያውን ውጤታማ ለማድረግ በጥናትና ምርምር ስራዎች መደገፍ፣

(ረ) አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መመሪያውን እንዲሻሻል በጥናትና ምርምር የተደገፈ የውሳኔ ሃሳብ ማቅረብ ፣

አንቀጽ 13

የክልሉ የመንግስት መ/ ቤቶች የበላይ አመራር ተግባርና ኃላፊነቶች

የመንግስት መስሪያ ቤቶች የበላይ አመራር አካላት የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሯቸዋል፤

1) የተቋሙን ስትራቴጂ ማጋራት፤ መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤

2) በስራ ሂደቶች ወርሃዊ የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተገቢውን ግብረ- መልስ በወቅቱ በፅሁፍ መስጠት፣

3) የመካከለኛ አመራሩንና GNÆR qdM ymNGST ¿‰t®CN ማብቃት X bxfÚ™M MzÂÂ

GMg¥ እንዲሁም bW«¤¬¥ yGBr mLS xsÈ_ tgbþWN :WqT# KHlÖT xmlµkT

mòcWN ማረጋገጥ#

4) ከመካከለኛ አመራሩ አቅም በላይ የሆኑ የግብዓት አቅርቦት ችግሮችን መፍታት፣

5) ymNGST ¿‰t®C xfÚ™M Mz መመሪያ ትግበራና ውጤታማነትን የሚገመግም የሩብ ዓመት፣

የመንፈቅ ዓመትና ዓመታዊ ሪፖርት ማዘጋጀትና በየደረጃው ለሚገኙ ysþvþL sRvþS መስሪያ ቤቶች

ማለትም ለሲቪል ሰርቪስ ቢሮ፣ መምሪያና ጽህፈት ቤት ማቅረብ ፣

6) የስራ አፈፃፀም ምዘና መረጃዎች በአግባቡ መያዛቸውንና ጥቅም ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ፣

7) lmm¶ÃW ውጤታማነት በየደረጃው ከሚገኙ የሲቪል ሰርቪስ መስሪያ ቤቶች ማለትም ከሲቪል ሰርቪስ

ቢሮ፣ መምሪያና ጽህፈት ቤት UR bQNJT መስራት፣

አንቀጽ 14

የመካከለኛ አመራር ተግባርና ኃላፊነት

የክልሉ መንግስት መ/ ቤቶችመካከለኛ አመራር የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡፡

1) ytÌÑN tL:÷# Xs¤èC# ‰:Y ST‰t½©þ b¸gÆ mrÄT ና ስትራቴጂውን የጋራ ማድረግ፣

13

Page 14: Bsc dirctives final aproved

2) ከተቋሙ y›mTÂ SDST wR :QD bmnúT yS‰ £dtÜN y›mT# ymNfQ# y„B

›mT ና yw„N :QD ÃQÄL\

3) ከስራ ሂደቱ የዓመት ፣ የስድስት ወር ዕቅድና ከሚጠበቅበት ተግባርና ኃላፊነት በመነሳት የሂደት አባላትን

እቅድ ማዘጋጀት፤

4) ሠራተኞችን ለዕቅድ ትግበራ ማዘጋጀት፣

5) ለፈፃሚ ሰራተኞች የአፈጻጸም ሪፖርቱ በቀረበ በሦስት ቀን ጊዜ ውስጥ ተገቢውን ግብረ መልስ በፅሁፍ

መስጠት፣

6) ፈፃሚ ሰራተኞችን ማብቃት፣

7) የሥራ ሂደቱን የግብዓት አቅርቦት ችግር መፍታት፣

8) የሥራ ሂደቱ አፈጻጸም የሚሻሻልበትን ስልት መቀየስና ተግባራዊ ማድረግ፣

9) የግል የብቃት ፍላጎትን ለይቶ ማውጣትና የራስ አመለካከትን፣ ዕውቀትንና ክህሎትን ለማሻሻል ጥረት

ማድረግ፣

10) በሥራ ሂደቱ የአፈጻጸም ምዘና ሂደት ሊነሱ የሚችሉ አለመግባባቶችን ውጤት በሚያስገኙበት አግባብ

መፍታት፣

11) የሠራተኞች አፈጻጸም ምዘና ወቅታዊ፣ ከአድሎ የጸዳና የሥራ ዕቅድን ማዕከል ያደረገ መሆኑን ማረጋገጥ፣

12) የሠራተኛውን የአፈጻጸም ምዘና ማጠቃለያ ማዘጋጀት፣

13) የፈፃሚ ሰራተኞችን የስራ አፈፃፀም ምዘና መረጃዎች በአግባቡ እንዲያዙና ጥቅም ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፣

14) የሰራተኛውን የተጠቃለለ የአፈፃፀም ምዘና ውጤት በ 3 ኮፒ አዘጋጅቶ አንዱን ቅጅ ለሰራተኛው ይሰጣል፣

ሁለተኛውን ቅጅ በስራ ሂደቱ እንዲያዝ የሚያደርግ ሲሆን ሶስተኛውን ቅጅ ለሰው ሃ ይል ስራ አመራር ደጋፊ

የስራ ሂደት ይልካል፡፡

አንቀጽ 15

የኬዝማኔጀር ወይም የንዑስ የስራ ሂደት መሪ ተግባርና ኃላፊነት

ኬዝማኔጀር ወይም ንዑስ የስራ ሂደት መሪ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፣

1) ytÌÑN tL:÷# Xs¤èC# ‰:Y ST‰t½©þ b¸gÆ mrÄT፣ ሠራተኞችን ለዕቅድ

ትግበራ ማዘጋጀት፣

2) ከስራ ሂደቱ y›mTÂ SDST wR :QD bmnúT ybùDnùN ymNfQ# y„B ›mT ና

ywR :QD ÃzU©L\

14

Page 15: Bsc dirctives final aproved

3) ከስራ ሂደቱ የስድስት ወር ዕቅድና ከሚጠበቅበት ተግባርና ኃላፊነት በመነሳት የቡድን አባላቶች እቅድ

እንዲዘጋጅ ያደርጋል፤

4) ¿‰t®C bxfÚ™M xm‰R Mz £dtÜ በፍትሃዊነት mStÂgÄcWN ¥rUg_#

bxfÚ™M MzÂÂ xm‰R £dT y¸nsù xlmGÆÆèCN mF¬T\

5) b¸«bqÜ yxfÚ™M W«¤èC yMz mSfRèC §Y k¿‰t¾W UR lmwÃyT

y¸ÃSCL ZGJT ¥DrG ሠ ራተኞች ውጤትን እያሰቡ እንዲሰሩ ማገዝ፣

6) የቡድኑ አፈጻጸም በየ 15 ቀኑ እንዲገመገም ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤ የየ 15 ቀን yxfÚ™M

GMg¥ GBr-mLS ¶±RtÜ bdrs በሶስት ቀን ጊዜ ውስጥ በፅሁፍ መስጠት፣

7) በሥራ ሂደት መሪው፣ አስተባባሪው እና/ ወይም በራሱ ተለይተው የሚሰጡ ሠራተኞችን የማብቃት

ሥራዎችን ማከናወን፣

8) ለፈፃሚ ሰራተኞች አስፈላጊውን ድጋፍና ምክር መስጠት፣

9) የሠራተኛውን የአፈጻጸም ምዘና ማጠቃለያ ማዘጋጀት፣

10) ytsbsbù y¿‰t ኛ ybùDN xfÚ™M mr©ãCN xGÆBnT TKKl¾nT ¥rUg_ና

ከአፈጻጸምመረጃዎችም በመነሳት የቡድንና የግለሰብ አፈጻጸም የሚሻሻልበትን ስልት መቀየስ፣

11) yGL yBÝT F§¯TN lYè ¥WÈT bGlù _ረት xmlµktÜN# :WqtÜN ና ክህሎቱን

¥ššL\

አንቀጽ 16

የፈጻሚ ሠራተኛ ተግባርና ኃላፊነት

ፈጻሚ ሠራተኛ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፤

1) ytÌÑN tL:÷# Xs¤èC# ‰:Y ST‰t½©þ b¸gÆ mrÄT\

2) yS‰ £dtÜN ymNfQ ›m¬êE :QD b¸gÆ mrÄT\

3) ፈጻሚ ሠራተኛው የሚሰራበትን yo‰ መደብ `§ðnT ytGƉT YzT wsN b¸gÆ

¥wQÂ mrÄT\

4) yo‰ xfÚ™M GB t÷R ተግባራትና yÆHRY BÝT mlkþÃãCN# yxfÚ™M

dr©ãC X ytlÆ yMz W«¤èC y¸ñ‰cWN አንድምታ ¥wQ\

5) የግል አፈጻጸምመረጃን መሰብሰብ፣ መለካትና መተንተን፤

6) kQRB yo‰ `§ðW UR bmmµkR bmNfQ፣ b„B ›mT# byw„ byhùlT

úMNtÜ y¸fA¥cWN tGƉT bo‰ mR¦-GB„ ለይቶ ማስቀመጥ፣

7) በተጨባጭ የአፈጻጸምመረጃ ላይ በመመስረት አሠራርን ለማሻሻል ተገቢውን ጥረት ማድረግ፤

15

Page 16: Bsc dirctives final aproved

8) የራስንና የሌሎችን xmlµkT#:WqTÂ KHlÖT l¥údG tgbþWN _rT ¥DrG\

9) lS‰ £dtÜ xƧT bmr© §Y ytmsrt yxfÉ{M GMg¥Â Mz ¥µÿD\

አንቀጽአንቀጽ 1717

ysW ysW ኃኃ YL o‰ xm‰R YL o‰ xm‰R ደጋፊ የስራ ሂደት ተግባርና ኃላፊነት ደጋፊ የስራ ሂደት ተግባርና ኃላፊነት

የሰው ኃ የሰው ኃይልይል ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፤ ስራ አመራር ደጋፊ የስራ ሂደት የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፤

1) ymS¶Ã b¤ ቱ ወይም የየmS¶Ã b¤ ቱ yo‰ `§ðãC ¿‰t®C bmNGST

¿‰t®C xfÚ™M Mz mm¶Ã §Y bqE አመለካከት፣ ዕውቀትና KHlÖT mòcWN

¥rUg_\

2) yo‰ `§ðãC xfÚ™MN የመመዘንና የማሻሻል `§ðn¬cWN በሚገባ lmwÈT

y¸ÃSC§cWN አስፈላጊውን DUF mS«T\

3) የአፈጻጸም ምዘና ስርዓቱ ለተቋሙ እያስገኘ ያለውን ውጤትመከታተልና መገምገም ፣

4) y¿‰t®C xfÚ™M Mz mr©ãC ን bxGÆbù መያዝና ጥቅም ላይ እንዲውሉ

ማድረግ፣

5) የተጠቃለለውን የአፈፃፀም ውጤቱን መነሻ በማድረግ ወደፊት በሚወጣው የማበረታቻ መመሪያ

መሰረት ሰራተኞች እንዲበረታቱ ያደርጋል፤

6) y አፈጻጸም ምዘና oR ዓት w_nTN ¥rUg_\

ክ ፍል 4L† L† DNUg¤ãCL† L† DNUg¤ãC

አNq ጽ 18

ከሠራተኛ አፈጸጸም ምዘና ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች አፈጻጸም ከሠራተኛ አፈጸጸም ምዘና ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች አፈጻጸም

1. bW«¤T §Y ytm¿rt y¥br¬Ò ሥርዓት የክልሉ መንግስት በሚያወጣው የማትጊያ መመሪያ መሰረት ይወሰናል፤

16

Page 17: Bsc dirctives final aproved

2. bmNGST ¿‰t®C yS‰ xfÉ{M Mz £dT y¸nsù QʬãC እንደየመንግስት መስሪያ ቤቶች የቅሬታ አፈታት ስርዓት m¿rT b¥QrB ውሳኔ ያገኛሉ\

3. አንድ ሠራተኛ ለደረጃ ዕድገት ውድድር ብቁ ለመሆን የየመንፈቅ ዓመቱ ማጠቃለያ የስራ አፈፃፀም ምዘና ውጤት ደረጃ መካከለኛ እና በላይ መሆን አለበት፤

4. በእርግዝና እና ወሊድ ምክንያት እስከ ስድስት ወር ለሚሆን ጊዜ በሥራ ላይ ያልተገኘች ሴት የመንግሥት ሠራተኛ በበጀት ዓመቱ ውስጥ በሥራ ላይ በቆየችበት ጊዜ ያላት አፈጻጸም ተመዝኖ

አፈጻጸሟመካከለኛና በላይ ከሆነ ለተለያዩ ጥቅማጥቅሞች ይያዝላታል፣

5. ነገር ግን በተራ ቁጥር 4 የተጠቀሰችው ሴት የመንግስት ሠራተኛ በሙከራ ቅጥር ላይ ያለች ከሆነና ከአንድ ወር በላይ ከስራዋ ተለይታ ከቆየች የወሊድ ፈቃዷን እንደጨረሰች የሙከራ ጊዜዋን

እንድታጠናቅቅ ይደረጋል፤

6. እንደየ መስሪያቤታቸው የስራ ባህሪ ይህን መመሪያ አሻሽለው መጠቀም የሚፈልጉ ካሉ መሰረታዊ መርሆዎችን ባልሸራረፈ ሁኔታ አሻሽለው ለክልል መስተዳደር ምክር ቤቱ እያቀረቡ በማፀደቅ

መጠቀም ይችላሉ፤

7. ሌሎች መለኪያዎች እንደአስፈላጊነቱ የሚጨመሩ ሆኖ የማንኛውም ሰራተኛና የስራ ሂደት መሪ/ አስተባባሪ የግብ ተኮር ተግባራት እቅድ ከመጠን፤ከጥራትና ከጊዜ አንጻር መታቀድ ይኖርበታል፡፡

8. የሲቪል ሰርቪስ የልማት ሠራዊት ለመገንባት የተጀመሩ የልማት ቡድንና የአንድ ለአምስት አደረጃጀቶች በቀጣይም ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡

አንቀጽ 19 መመሪያውን ስለማሻሻል

በክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት ሲታመንበት መመሪያው ሊሻሻል ይችላል፡፡

አንቀጽ 20 መመሪያውን አለመፈጸም የሚያስከትለው ተጠያቂነት

በዚህ መመሪያ የተደነገገውን በማወቅ ወይም በቸልተኝነት ያልፈጸመ ወይም እንዳይፈጸም ያደረገ

ማንኛውም ኃላፊና ሠራተኛ አግባብ ባለው ህግ መሠረት ተጠያቂ ይሆናል፡፡

አንቀጽ 21

17

Page 18: Bsc dirctives final aproved

የተሻሩና ተፈፃሚ የማይሆኑ መመሪያዎች

1. ከዚህ መመሪያ በፊት የወጡ የውጤት ተኮር የአፈፃፀም ምዘና መመሪያዎች ተሽረው በዚህ መመሪያ ተተክተዋል፡፡

2. በዚህ መመሪያ ስለተመለከቱት ጉዳዮች ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረኑ መመሪያዎች ተፈፃሚ አይሆኑም፡፡

አንቀጽ 22 mm¶ÃW y¸ጸÂbT gþz¤

YH mm¶Ã ከጥቅምት ወር 2005 ዓ.ም jMé y ጸ YçÂL””

18

Page 19: Bsc dirctives final aproved

ልዩ ልዩ ቅጾች የ¿‰t¾ yGB t÷R tGƉT :QD yxfÉ{M SMMnT QI - ¿‰t¾ yGB t÷R tGƉT :QD yxfÉ{M SMMnT QI - ቅጽቅጽ 11

(k60% y¸wsD)(k60% y¸wsD)

y-----------------------m/b¤T y-----------------------m/b¤T

b-----------------------yS‰ £dT b-----------------------yS‰ £dT

y¿‰t¾W Ñlù SM y¿‰t¾W Ñlù SM yo‰ mdbù m«¶Ã yo‰ mdbù m«¶Ã dr© dr©

yxfÉ{M SMMntÜ zmN kyxfÉ{M SMMntÜ zmN k XSk XSk

t.qt.q

ÜÜ

yxfÉ{M yxfÉ{M

GB t÷R GB t÷R

ተግባራትተግባራት

yxfÉ{M GB yxfÉ{M GB

t÷R t÷R ተግባሩ ተግባሩ

k100% k100%

y¸ñrW KBdTy¸ñrW KBdT

yxfÚ[M mlkþÃ yxfÚ[M mlkþÃ ዒላዒላ

ማማ

የአፈጻጻም ደረጃ የአፈጻጻም ደረጃ የአፈጻም የአፈጻም

ክትትል ስልት ክትትል ስልት

ከቅርብ ኃላፊው ከቅርብ ኃላፊው

የሚጠበቁየሚጠበቁ

የድጋፍ ዓይነቶች የድጋፍ ዓይነቶች

mlkþÃmlkþÃ ymlkþÃymlkþÃ

KBdTKBdT

b %b %

44 33 22 11

y¿‰t¾W Ñlù SM y¿‰t¾W Ñlù SM yQRB `§ðW Ñlù SM yQRB `§ðW Ñlù SM

ðR¥ ðR¥ ðR¥ ðR¥

qN qN qN qN

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - የአፈፃፀምመለኪያው በ የአፈፃፀምመለኪያው በ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡-- ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው

ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡ ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡

y¿‰t¾ yÆHRY BÝT yxfÉ{M :QD SMMnT QI - y¿‰t¾ yÆHRY BÝT yxfÉ{M :QD SMMnT QI - ቅጽቅጽ 22

19

Page 20: Bsc dirctives final aproved

(k40% y¸wsD(k40% y¸wsD ))

y-----------------m/b¤T y-----------------m/b¤T

b----------------yS‰ £dTb----------------yS‰ £dT

y¿‰t¾W Ñlù SM y¿‰t¾W Ñlù SM yo‰ mdbù m«¶Ã yo‰ mdbù m«¶Ã dr© dr©

yxfÉ{M SMMntÜ zmN kyxfÉ{M SMMntÜ zmN k XSk XSk

t.qt.q

ÜÜ

yÆHRY BÝT mglÅãCyÆHRY BÝT mglÅãC yÆHRY BÝT yÆHRY BÝT

mglÅWmglÅW

k100% y¸ñrW k100% y¸ñrW

KBdTKBdT

yxfÚ[M mlkþÃ yxfÚ[M mlkþÃ የአፈጻጻም ደረጃ የአፈጻጻም ደረጃ የአፈጻየአፈጻ

ም ም

ክትትል ክትትል

ስልትስልት

ከቅርብ ኃላፊው ከቅርብ ኃላፊው

የሚጠበቁ የድጋፍ የሚጠበቁ የድጋፍ

ዓይነቶችዓይነቶች

mlkþmlkþ

ÃÃ

ymlkþÃymlkþÃ

KBdTKBdT

b %b %

44 3 3 22 11

11 ykþ‰Y sBúbþnT

xmlµkTÂ tGÆRN

l¥SwgD y¸ÃdRgW

_rT

32%32%

22 yxfÚ[M GBr mLS

በወቅቱ የመስጠትና

ymqbL ZNÆl¤

28%28%

33 S‰ wÄDnT #S‰ wÄDnT #ጠጠ NµNµ

‰ yS‰ Sn MGÆR‰ yS‰ Sn MGÆRÂ

yS‰ KbùRnTN ytrÄ yS‰ KbùRnTN ytrÄ

40%40%

y¿‰t¾W Ñlù SM y¿‰t¾W Ñlù SM yQRB `§ðW Ñlù SM yQRB `§ðW Ñlù SM

ðR¥ ðR¥ ðR¥ ðR¥

qN qN qN qN

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - - - ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የስራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡ ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የስራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡

ለዚህ የባህርይ ብቃት እቅድ ማስፈፀሚያ በቅፅ ለዚህ የባህርይ ብቃት እቅድ ማስፈፀሚያ በቅፅ 12 12 የተቀመጠውን የባህርይ ብቃት የተቀመጠውን የባህርይ ብቃት

አፈፃፀም መገለጫ መጠቀም ይቻላል፡፡ ከላይ ከ አፈፃፀም መገለጫ መጠቀም ይቻላል፡፡ ከላይ ከ 1-4 1-4 የተቀመጡትን የአፈጻጸም ደረጃዎች የተቀመጡትን የአፈጻጸም ደረጃዎች

ምዘና ለመወሰን የሚቀጥለውን ቅጽ ምዘና ለመወሰን የሚቀጥለውን ቅጽ- 3 - 3 የባህርይ ብቃት አፈጻጸም ደረጃ አሰጣጥ መግለጫ የባህርይ ብቃት አፈጻጸም ደረጃ አሰጣጥ መግለጫ

መጠቀም ይገባል፡፡ መጠቀም ይገባል፡፡

-- እንደየመስሪያ ቤቱ ባህሪ ከተጠቀሱት ሶስቱ የባሀርይ ብቃት መገለጫዎች በተጨማሪ እንደየመስሪያ ቤቱ ባህሪ ከተጠቀሱት ሶስቱ የባሀርይ ብቃት መገለጫዎች በተጨማሪ

ማካተት ይቻላል፡፡ ማካተት ይቻላል፡፡

20

Page 21: Bsc dirctives final aproved

የባህርይ ብቃት አፈጻጸም ደረጃ አሰጣጥመግለጫ ቅጽ - ቅጽ 3

የአፈጻጸም

ደረጃ የባህርይ አፈፃፀም ደረጃ መግለጫ

4 በጣም ከፍተኛ የአፈጻጸም ደረጃ ሲሆን ከ 95 – 100% ባለው የአፈጻጸም ውጤት ክፍል ውስጥ ይወድቃል፣ በዚህ ደረጃ

የሚወድቅ የአፈጻጸም ውጤት ያለው ግለሰብ በአርአያነት የሚጠቀስ አፈጻጸም ያለው ነው፤ በዚህ ደረጃ የሚወድቅ ፈጻሚ

ሞዴል ፈጻሚ ሲሆን ከግለሰቡ ምርጥ አሠራርና አፈጻጸም ሌሎች ሊማሩበት የሚገባ ነው፤ በዚህ ደረጃ ላይ የሚገኝ ፈጻሚ

የ ባህርይ ብቃት መገለጫዎቹ ወደ ቋሚ አሠራርነት /system/ የተሸጋገሩና ሌሎች አፈጻጸማቸውን ለማሻሻል ሊማሩባቸው

የሚገቡ ናቸው፤ በዚህ ደረጃ አፈጻጸማቸው የሚወድቅ ሠራተኞች የባህርይ ብቃት አፈጻጸማቸው ከግብ ተኮር ተግባራት

አፈጻጸም ውጤት አፈጻጸማቸው ጋር ጠንካራ ትስስር ያለው ነው፡፡

3 ከፍተኛ የአፈጻጸም ደረጃ ሲሆን ከ 80 – 94.99% ባለው የአፈጻጸም ውጤት ክፍል ይወድቃል፤ አፈጻጸሙ ከዚህም በላይ

ሊሻሻል የሚችል ሆኖ ከመካከለኛ አፈጻጸም ከፍ ያለ አፈጻጸም ነው፤ ከፍተኛ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ የሚወድቅ አፈጻጸም ሞዴል

ሠራተኛ የሚያስብል ባይሆንም ከተለመደው መካከለኛ አፈጻጸም ወደ ላይ ከፍ ያለ ነው፡፡ ከአፈጻጸሙ መካከለኛና ዝቅተኛ

የአፈጻጸም ደረጃ ያላቸው ሠራተኞች ሊማሩበት ይችላሉ፡፡ የባህርይ ብቃት አፈጻጸማቸው ከግብ ተኮር ተግባራት አፈጻጸም

ውጤት ጋር ሊሻሻል የሚችል ግን ጠንካራ ትስስር ያለው ነው፡፡

2 ይህ ደረጃ መካከለኛ የአፈጻጸም ደረጃ ነው፤ ከ 60 – 79.99 % ያለ አፈጻጸም ምርጥ ተብሎ ልምድ የሚቀሰምበት

ባይሆንም በዝቅተኛ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ የሚገኝ ሠራተኛ አፈጻጸሙን ሊማሩበት ይችላሉ፤ በዚህ ደረጃ የሚገኝ አፈጻጸም ብዙ

መሻሻል የሚገባው ሲሆን አስፈላጊው ማሻሻያ ካልተደረገበት ወደ ዝቅተኛ አፈጻጸም ደረጃ የመውረድ ዕድል አለው፡፡ በዚህ

ደረጃ ያለ አፈጻጸም በርካታ ሊሻሻሉ የሚገባቸው የባህርይ ብቃትና የግብ ተኮር ተግባራት አፈጻጸም ውጤት ጉድለቶች

የሚታዩበት ነው፡፡

1 ይህ የአፈጻጸም ደረጃ ዝቅተኛ ሲሆን ከ 60 % በታች የሆነ አፈጻጸምን ያሳያል ፣ በመሆኑም በቀጣዩ ስድስት ወር ለሠራተኛው

በሚሰጥ ልዩ ልዩ ድጋፍና ምክር የአፈጻጸም ደረጃው እንዲሻሻል ጥረት ይደረጋል ፡፡ በዚህ ደረጃ አፈጻጸሙ የሚወድቅ ሠራተኛ

ለመሻሻል ከፍተኛ እድል ያለው ነው፡፡

‰SN l¥BÝT y¸ÃSCL yxQM GNƬ :QD ¥zU© QI - ‰SN l¥BÝT y¸ÃSCL yxQM GNƬ :QD ¥zU© QI - ቅጽቅጽ 4 4

(( ከአፈጻጸም ስምምነት ዕቅድ ጋር ተያይዞ የሚቀርብ ከአፈጻጸም ስምምነት ዕቅድ ጋር ተያይዞ የሚቀርብ ))

ytly yxQMytly yxQM

KFtT/KFtT/ F§¯TF§¯T

yxQM KFtT/yxQM KFtT/ F§¯F§¯ቱቱ

y¸ày¸à ላላÆcW zÁãCÆcW zÁãC

yxQM KFtTyxQM KFtT

F§¯F§¯ቱቱ ktÌÑ GïCktÌÑ GïC

UR ÃUR Ã ለለWW

yxQM yxQM

KFtT/F§¯tÜNKFtT/F§¯tÜN

y¸ä§W xµLy¸ä§W xµL

yxQM KFtTyxQM KFtT//

F§¯F§¯ቱንቱን

የሚያስተባብረውየሚያስተባብረው

በ xQMxQM

GNƬGNƬ ስራውስራው

y¸ššL BÝT

21

Page 22: Bsc dirctives final aproved

TSSRTSSR አካል አካል

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - የየ ሰው ኃብት አቅም ግንባታ ክፍተት ሰው ኃብት አቅም ግንባታ ክፍተት// ፍላጎት የሚለየውና የሚተገበረው ተቋሙ ወይም ሂደቱ ለሠራተኛው ከሰጠው ፍላጎት የሚለየውና የሚተገበረው ተቋሙ ወይም ሂደቱ ለሠራተኛው ከሰጠው

ተልዕኮና በቀጣይ ሰራተኛው ሊኖረው ከሚገባ ብቃት አንጻር መሆን ይኖርበታል፡፡ ተልዕኮና በቀጣይ ሰራተኛው ሊኖረው ከሚገባ ብቃት አንጻር መሆን ይኖርበታል፡፡

በግለሰብ ፈፃሚ የሚሞላ የየሣምንት ዕቅድ ቅፅ - ቅፅ 5

ተ.ቁ የአፈፃፀም ግብ ተኮር ተግባራት

የአፈፃፀም ግብ ተኮር ተግባራትን ለማከናወን

የተዘጋጁ ዝርዝር ተግባራት

ተግባራቱ የሚከናወኑበት ጊዜ ምርመራ

ሰኞ ማክ ረቡዕ ሐሙስ ዓርብ

22

Page 23: Bsc dirctives final aproved

የፈፃሚ የ የፈፃሚ የ 15 15 ቀን የግብ ተኮር ተግባራት የአፈጻጸም ዕቅድ ስምምነት ቅጽ ቀን የግብ ተኮር ተግባራት የአፈጻጸም ዕቅድ ስምምነት ቅጽ - - ቅጽቅጽ 66

ተተ

..ቁቁ

ግብ ተኮር ግብ ተኮር

ተግባራትንተግባራትን

ለማሳካትለማሳካት

የተቀመጡ ዝርዝር የተቀመጡ ዝርዝር

ተግባራትተግባራት

lZRZR lZRZR

ተግባሩ ተግባሩ

k100% k100%

y¸ñrW KBdTy¸ñrW KBdT

መለኪያመለኪያ የመለኪያየመለኪያ

ክብደትክብደት b %b %

ኢላማኢላማ የአፈፃፀም ደረጃ የአፈፃፀም ደረጃ ምርመራምርመራ

44 33 22 11

23

Page 24: Bsc dirctives final aproved

የሠራተኛሙሉ ስም የሠራተኛሙሉ ስም ---------------------------------- ---------------------------------- የቅርብ የቅርብ ኃላፊ ሙሉ ስም ኃላፊ ሙሉ ስም ---------------------- ፊርማ ፊርማ

------------------------------ ------------------------------ ፊርማ ፊርማ --------------------------------------------------------------

ቀንቀን-------------------- -------------------- ቀንቀን--------------------------------------------------------

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - - - የአፈፃፀምመለኪያው በ የአፈፃፀምመለኪያው በ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡-- ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው

ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡ ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡

የፈፃሚ የ የፈፃሚ የ 15 15 ቀን ግብ ተኮር ተግባራት እቅድ አፈጻጸምመከታተያ ቅጽ ቀን ግብ ተኮር ተግባራት እቅድ አፈጻጸምመከታተያ ቅጽ - - ቅጽቅጽ 77

ተተ

..ቁቁ ግብ ተኮር ግብ ተኮር

ተግባራትን ለማሳካት ተግባራትን ለማሳካት

የተቀመጡ ዝርዝር የተቀመጡ ዝርዝር

ተግባራትተግባራት

lZRZR lZRZR ተግባሩተግባሩ

k100% y¸ñrWk100% y¸ñrW

KBdTKBdT

መለኪያመለኪያ የመለኪያየመለኪያ

ክብደትክብደት

b%b%

ኢላማኢላማ ክንውንክንውን የአፈፃጸምየአፈፃጸም

ደረጃ ደረጃ

የአፈፃፀምየአፈፃፀም

ውጤትውጤት

የአፈፃፀምየአፈፃፀም

ልዩነትልዩነት

ምክንያትምክንያት

የተወሰደየተወሰደ

ወይምወይም

የሚወሰድየሚወሰድ

ማሻሻያ ማሻሻያ

24

Page 25: Bsc dirctives final aproved

የሠራተኛሙሉ ስም የሠራተኛሙሉ ስም ---------------------------------- ---------------------------------- የቅርብ የቅርብ ኃላፊ ሙሉ ስም ኃላፊ ሙሉ ስም ----------------------------------------------

ፊርማ ፊርማ ------------------------------ ------------------------------ ፊርማ ፊርማ --------------------------------------------------------------

ቀንቀን------------------------ ------------------------ ቀንቀን------------------------------------------------------

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - የአፈፃፀምመለኪያው በ የአፈፃፀምመለኪያው በ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡-- ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው

ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡ ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡

- - የአፃፀም ውጤት የሚሰላው የመለኪያ ክብደት የአፃፀም ውጤት የሚሰላው የመለኪያ ክብደት xx የአፈፃፀም ደረጃ ይሆናል፡፡ የአፈፃፀም ደረጃ ይሆናል፡፡

የፈፃሚ የ የፈፃሚ የ 15 15 ቀን የባህርይ ብቃት አፈጻጸምመከታተያ ቅጽ ቀን የባህርይ ብቃት አፈጻጸምመከታተያ ቅጽ -- ቅጽቅጽ 88 ተተ..ቁቁ የባህርይ ብቃት መግለጫዎች የባህርይ ብቃት መግለጫዎች yÆHRY BÝTyÆHRY BÝT

mglÅãCmglÅãC

k100% y¸ñrWk100% y¸ñrW

KBdTKBdT

kÆHRY BÝTkÆHRY BÝT

mglÅãC xNÉRmglÅãC xNÉR

ytkÂwn ZRZRytkÂwn ZRZR

xm§µC DRgþTxm§µC DRgþT

የየ 15 15 ቀንቀን

የአፈፃፀምየአፈፃፀም

ደረጃደረጃ

የአፈፃፀምየአፈፃፀም

ውጤትውጤት

የተወሰደ ወይም የተወሰደ ወይም

የሚወሰድየሚወሰድ

የማስተካከያየማስተካከያ

እርምጃእርምጃ

11ykþ‰Y sBúbþnT xmlµkTÂ

tGÆRN l¥SwgD y¸ÃdRgW _rT

32 32

22 yxfÚ[M GBr mLS በወቅቱ

የመስጠትና ymqbL ZNÆl¤

2828

25

Page 26: Bsc dirctives final aproved

33 S‰ wÄDnT #S‰ wÄDnT #ጠጠ Nµ‰ yS‰ Nµ‰ yS‰

Sn MGÆRÂ yS‰ KbùRnTN Sn MGÆRÂ yS‰ KbùRnTN

ytrÄ ytrÄ

4040

የሠራተኛሙሉ ስም የሠራተኛሙሉ ስም ---------------------------------- ---------------------------------- የቅርብ የቅርብ ኃላፊ ሙሉ ስም ኃላፊ ሙሉ ስም ------------------------------------------

ፊርማ ፊርማ ------------------------------ ------------------------------ ፊርማ ፊርማ --------------------------------------------------------------

ቀንቀን--------------------------- --------------------------- ቀንቀን--------------------------------------------------------

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - -- ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡ ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡

-- የባህርይየባህርይ ብቃትብቃት አፈፃፀምአፈፃፀም ውጤትውጤት የሚሰላውየሚሰላው የባህርይየባህርይ ብቃትብቃት መግለጫመግለጫ ክብደትክብደት xx የአፈፃፀምየአፈፃፀም ደረጃደረጃ ይሆናል፡፡ይሆናል፡፡

የፈፃሚው የፈፃሚው ymNfQ ›mT GB t÷R tGƉT xfÉ{M WymNfQ ›mT GB t÷R tGƉT xfÉ{M W ጤትጤት ¥¥ ጠጠ Ýlà QI - Ýlà QI - ቅጽቅጽ 99

(k60% y¸wsD)(k60% y¸wsD)

y-----------------m/b¤Ty-----------------m/b¤T

b---------------------yS‰ £dT b---------------------yS‰ £dT

y¿‰t¾W Ñlù SM y¿‰t¾W Ñlù SM yo‰ mdbù m«¶Ã yo‰ mdbù m«¶Ã dr© dr©

yxfÉ{M SMMntÜ zmN kyxfÉ{M SMMntÜ zmN k XSk XSk

t.t.

qq

ÜÜ

yxfÉ{M GByxfÉ{M GB

t÷R t÷R

ተግባራትተግባራት

xfÉ{M GB xfÉ{M GB

t÷R t÷R ተግባሩ ተግባሩ

k100% k100%

y¸ñrW KBdTy¸ñrW KBdT

yxfÚ[M mlkþÃ yxfÚ[M mlkþÃ ዒላማዒላማ ክንውንክንውን የአፈጻጻምየአፈጻጻም

ደረጃ ደረጃ

የተገኘ አጠቃላይ ውጤት የተገኘ አጠቃላይ ውጤት

(( የመለኪያ የመለኪያ

ክብደትክብደት xx የአፈፃፀም የአፈፃፀም

ደረጃደረጃ))

mlkþÃmlkþÃ ymlkþÃymlkþÃ

KBdTKBdT

b%b%

26

Page 27: Bsc dirctives final aproved

የሠራተኛሙሉ ስም የሠራተኛሙሉ ስም ---------------------------------- ---------------------------------- የቅርብ የቅርብ ኃላፊ ሙሉ ስም ኃላፊ ሙሉ ስም ----------------------------------------------

ፊርማ ፊርማ ------------------------------ ------------------------------ ፊርማ ፊርማ --------------------------------------------------------------

ቀንቀን--------------------------- --------------------------- ቀንቀን--------------------------------------------------------

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - የአፈፃፀምመለኪያው በ የአፈፃፀምመለኪያው በ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡ ጊዜ፣ በጥራት ፣ በመጠን እና በሌላ መለኪያ የሚለካ ይሆናል፡፡-- ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ እንደተግባርና ኃላፊነታቸው

ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡ ተጣጥሞ ያገለግላል፡፡

የፈፃሚውየፈፃሚው ymNfQ ›mT yÆHRY BÝT xfÉ{M WymNfQ ›mT yÆHRY BÝT xfÉ{M W ጤትጤት ¥¥ ጠጠ Ýlà QI - Ýlà QI - ቅጽቅጽ 1010

(k40% y¸wsD)(k40% y¸wsD)

y-----------------m/b¤Ty-----------------m/b¤T

b------------yS‰ £dTb------------yS‰ £dT

y¿‰t¾W Ñlù SM y¿‰t¾W Ñlù SM yo‰ mdbù m«¶Ã yo‰ mdbù m«¶Ã dr© dr©

yxfÉ{M SMMntÜ zmN kyxfÉ{M SMMntÜ zmN k XSk XSk

t.qt.q

ÜÜ

yÆHRY BÝTyÆHRY BÝT

መገለጫዎችመገለጫዎች

lÆHRY BÝT lÆHRY BÝT

mglÅW mglÅW k100% k100%

ytsyts ጠ ጠ KBdTKBdT

yxfÚ[M mlkþÃ yxfÚ[M mlkþÃ የአፈጻጻም ደረጃ የአፈጻጻም ደረጃ የተገኘ አጠቃላይ ውጤት የተገኘ አጠቃላይ ውጤት

((የመለኪያክብደትየመለኪያክብደት xx የአፈፃፀም የአፈፃፀም

ደረጃደረጃ))

mlkÃmlkà ymlkà ymlkÃ

KBdTKBdT

b%b%

44 33 22 11

11 {r kþ‰Y 32 %32 %

27

Page 28: Bsc dirctives final aproved

sBúbþnT xmlµkTN tGÆRN l¥SwgD y¸ÃdRgW _rT

22 yxfÚ[M GBr mLS

በወቅቱ የመስጠትና

ymqbL ZNÆl¤

28 %28 %

33 S‰ wÄDnTS‰ wÄDnT

##ጠጠ Nµ‰ yS‰Nµ‰ yS‰

Sn MGÆRÂ yS‰Sn MGÆRÂ yS‰

KbùRnTN ytrÄ KbùRnTN ytrÄ

40 %40 %

የሠራተኛሙሉ ስም የሠራተኛሙሉ ስም ---------------------------------- ---------------------------------- የቅርብ የቅርብ ኃላፊ ሙሉ ስም ኃላፊ ሙሉ ስም ----------------------------------------------

ፊርማ ፊርማ ------------------------------ ------------------------------ ፊርማ ፊርማ --------------------------------------------------------------

ቀንቀን--------------------------- --------------------------- ቀንቀን--------------------------------------------------------

ማስታወሻማስታወሻ፡፡-- - - ይህ ቅጽ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡ ይህ ቅጽ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡

- - ይህን ቅጽ ራሱ ግለሰቡ፣ ይህን ቅጽ ራሱ ግለሰቡ፣ የስራ ቡድን አባላቱና የቅርብ የስራ ኃላፊው የባህርይ ብቃት ውጤት ሲሞሉ

ይጠቀሙበታል፡፡

የፈፃሚው የመንፈቅ ዓመት የፈፃሚው የመንፈቅ ዓመት yxfÉ{M yxfÉ{M ውጤትውጤት ¥¥ ጠጠ Ýlà QI - Ýlà QI - ቅጽቅጽ 1111

(k100% y¸wsD)(k100% y¸wsD)

y-----------------m/b¤Ty-----------------m/b¤T

b------------yS‰ £dTb------------yS‰ £dT

y¿‰t¾W Ñlù SM y¿‰t¾W Ñlù SM yo‰ mdbù m«¶Ã yo‰ mdbù m«¶Ã dr© dr©

yxfÉ{M SMMntÜ zmN kyxfÉ{M SMMntÜ zmN k XSk XSk

የምዘና መስፈርቶችና የተገኘ ውጤት የምዘና መስፈርቶችና የተገኘ ውጤት አጠቃላይአጠቃላይ

ሠራተኛውሠራተኛው

ያገኘውያገኘው

የአፈጻጻምየአፈጻጻም

ውጤውጤ

ትት(( 100% 100%))

የአፈጻጸምየአፈጻጸም

ደረጃደረጃ

ምም

ርር

መመ

ራራ

የግብ ተኮር የግብ ተኮር

ተግባራትተግባራት

አፈጻጸም በቅርብ አፈጻጸም በቅርብ

ኃላፊው የሚሞላ ኃላፊው የሚሞላ

(60(60%%) )

የባህርይ ብቃት ምዘና ውጤት የባህርይ ብቃት ምዘና ውጤት ((ከከ 4040%%))

በቅርብ ኃላፊው በቅርብ ኃላፊው

የተሞላ ምዘና የተሞላ ምዘና

ውጤትውጤት(16(16%%))

በሥራበሥራ

ባልደረቦቹባልደረቦቹ

የተሞላ ምዘና የተሞላ ምዘና

በግለሰቡበግለሰቡ//

በራሱየተሞላበራሱየተሞላ

ምዘና ውጤት ምዘና ውጤት

የባህርይየባህርይ

ብቃት ድምር ብቃት ድምር

ምዘና ውጤት ምዘና ውጤት

28

Page 29: Bsc dirctives final aproved

ውጤውጤ

ትት(16(16%%))

(8(8%%) ) (40(40%%))

የሰራተኛ አስታያየት የሰራተኛ አስታያየት፤፤

ሀሀ. . ጥሩ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለውጤቱመገኘት ምክንያት ጥሩ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለውጤቱመገኘት ምክንያት

____________________________________________________________________________________________________________________________________________________________

____________________________________________________________________________________________________________________

ለለ. . ደካማ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለዚሁ ደካማ አፈፃፀምመገኘት ምክንያት ደካማ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለዚሁ ደካማ አፈፃፀምመገኘት ምክንያት

____________________________________________________________________________________________________________________________________________________________

____________________________________________________________________________________________________________________________________________

ሐሐ. . አፈጻጸምን ለማሻሻል መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች አፈጻጸምን ለማሻሻል መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች

____________________________________________________________________________________________________________________________________________________________

____________________________________________________________________________________________________________________________________________

y¿‰t¾W Ñlù SM---------------------y¿‰t¾W Ñlù SM---------------------

ðR¥--------------------ðR¥--------------------

qN------------------------qN------------------------

የቅርብ የስራ ኃላፊ አስተያየት የቅርብ የስራ ኃላፊ አስተያየት፤፤

ሀሀ. . ጥሩ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለውጤቱመገኘት ምክንያት ጥሩ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለውጤቱመገኘት ምክንያት

____________________________________________________________________________________________________________________________________________________________

____________________________________________________________________________________________________________________________________________

ለለ. . ደካማ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለዚሁ ደካማ አፈፃፀምመገኘት ምክንያት ደካማ አፈጻጸም የታየባቸው ተግባራትና ለዚሁ ደካማ አፈፃፀምመገኘት ምክንያት

29

Page 30: Bsc dirctives final aproved

____________________________________________________________________________________________________________________________________________________________

____________________________________________________________________________________________________________________________________________

ሐሐ. . አፈጻጸምን ለማሻሻል መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች አፈጻጸምን ለማሻሻል መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች

____________________________________________________________________________________________________________________________________________________________

____________________________________________________________________________________________________________________

yQRB `§ðW Ñlù SM---------------------yQRB `§ðW Ñlù SM---------------------

yS‰ `§ðnT-------------------yS‰ `§ðnT-------------------

ðR¥--------------- ðR¥---------------

qN------------------ qN------------------

ማስታወሻማስታወሻ፡፡- - -- ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ ይህ ቅፅ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡ መሪም ያገለግላል፡፡

yfɸ ¿‰t¾ yÆHRY BÝT xfÉ{M SMMnT yfɸ ¿‰t¾ yÆHRY BÝT xfÉ{M SMMnT መግለጫ መግለጫ QA - QA - ቅጽቅጽ 1212

(yÆHRY BÝTN lmlµT k40% y¸wsD)(yÆHRY BÝTN lmlµT k40% y¸wsD)

t.q

Ü

yÆH¶Y BÝT mglÅãC

(Comptencies)

KBdT mlkþÃ yxfÉ{M mr© MNu

1 ykþ‰Y sBúbþnT

xmlµkTNÂ tGÆRN

l¥SwgD y¸ÃdRgW

_rT

32% የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን ለማድረቅ

የወጡ ስትራቴጂዎችን የመፈጸም ብቃት፣

ykþ‰Y sBúbþnTN xmlµkTÂ

tGÆRN bts¥‰bT yS‰ mSK

x_Bö y¸ጠ§Â የሚታገል፣

በኪራይ ሰብሳቢነት ስሌት የሚገኝ ጥቅማ

ጥቅምና ድጎማን የሚጠላና የሚታገል፣

ሰርቶ በድካሙ ውጤትና ጥቅሙን

ለማስከበር የሚታገል፣

ጠባቂነትን የሚጠላና የሚታገል፣

በተገልጋዩ ላይ የሚፈፀሙ አስተዳደራዊ

በደሎችንና መልካም አስተዳደርን

የሚፃረሩ ተግባራትን የሚታገል፣

መ/ ቤቱን ሊጎዱ የሚችሉ አዝማሚያዎችና

የቡድን አባላት አስተያየት፣

የዲስፕሊን ሪከርዶች፣

የወንጀል ሪከርዶች፣

ሌሎች ተጨባጭነት ያላቸውመረጃዎች፣

የፀረ- ኪራይ ሰብሳቢነት ወይም

የኪራይ ሰብሳቢነት ድርጊት መረጃ፣

30

Page 31: Bsc dirctives final aproved

t.q

Ü

yÆH¶Y BÝT mglÅãC

(Comptencies)

KBdT mlkþÃ yxfÉ{M mr© MNu

ድርጊቶች ሲፈፀሙ ለሚመለከተው አካል

በተገቢውመንገድ የሚያጋልጥ፣

2 S‰ wÄDnT #S‰ wÄDnT #ጠጠ NµNµ

‰ yS‰ Sn MGÆR‰ yS‰ Sn MGÆRÂ

yS‰ KbùRnTN ytrÄyS‰ KbùRnTN ytrÄ

40 % blW_ S‰ãC XNQSÝs¤ãC

xãN¬êE Ymlkt¾L y¸L

xStúsB ÃlW#

bº§ qR LMìC XÃúbb mdb¾ S

‰WN y¥YbDLÂ kS‰W

y¥YqR#

bts¥‰bT yS‰ mSK km_æ

Sn-MGÆRÂ DRgþèC y‰qÂ

bmLµM Sn MGÆ„ ytmsgn#

በስነ- ምግባር መጓደል ምክንያት በቃልና

በፅሁፍ ለሚመለከታቸው አካላት የቀረበ

መረጃ፣

የዲስፕሊን ሪከርዶች፣

የቡድን አባላት አስተያየት፣

የተያዘ ቃለ-ጉባዔ፣

በቅርብ ኃላፊ በፅሁፍ ለተሰጠ ግብረ

መልስ የተያዘ ማስታወሻ፣

ሌሎች ተጨባጭነት ያላቸውመረጃዎች፣

3 yxfÚ[M ግምገማና GBr

mLS xStÃyT

bwQtÜÂ bxGÆbù

የመስጠትና የመቀበል

ዝንባሌ

28% bxfÉ{M GMg¥ wQT ÃlW túTæ፣

bmr© §Y tmSRè l‰sù

t=Æጭ £S b¥QrB#

bmr© §Y tmSRè ll¤lÖC

t=Æጭ £S b¥QrB#

xú¥Ÿ bçn mr© §Y tmSRè

£îCN xãN¬êE bçn xGÆB

Sl¥Qrbù ytmzgbù mr©ãC

#

bmr© §Y ytmsrtÜ xú¥Ÿ

yçnù £îCN tqBlÖ

kmtGb„ xኳÃ ytmzgbù

mr©ãC #

¥S¬wš¥S¬wš” ” -- ይህ ቅጽ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡ ይህ ቅጽ ለስራ ሂደት መሪ፣ አስተባባሪ፣ ኬዝ ማኔጀርና ንዑስ የሥራ ሂደት መሪም ያገለግላል፡፡

- - ለባህርይ ብቃት መለኪያዎችና ለባህርይ ብቃት መለኪያዎችና yxfÉ{M mr© MNôC §Y XNd mS¶Ã b¤tÜ t=Æጭ

31