የ6ወር 2004 አአ

17
መመመመ መመመመ መመመመ መመመመመመመ መመመመመመመ መመመመመመመ መመመመመመመ መመመ መመመ መመመ መመመ H> H> መመ መመ 2004 2004 መመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመ መመመ መመመመመ መመመመመ መመመመ መመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመ መመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመ መመመመ መመመመመ መመመመመ መመ መመ መመ መመ መመመመ መመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመ መመመመ መመመመ መመመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመመ መመመመ 2003 2003 መመመ መመመ መመመመ መመመመ 2004 2004 / መመመ መመመ መመመመ መመመመ መመመ መመመ መመመመ መመመመ መመመመመመመመመ መመመመመመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመመ መመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመመመመ መመመመመመመ መመመመ መመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመ መመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመ መመመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመ መመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመ መመመመ መመመ መመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመመመ መመመመመመመ መመመ መመመ መመመመ መመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመ መመመመ 2003 2003 መመመ መመመ መመመመ መመመመ 2004 2004 / መመመ መመመ መመመመ መመመመ መመመ መመመ መመመመመ መመመመመ መመመመ መመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመ መመመመ መመመ መመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመ መመመ መመመ መመመ መመ መመ መመመመ መመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመ መመመመመመ መመመመመመ መመመ መመመ መመ መመ መመ መመ

Upload: abera-mamo

Post on 13-Nov-2014

79 views

Category:

Documents


1 download

TRANSCRIPT

Page 1: የ6ወር 2004 አአ

መግቢያ

የይዞታየይዞታ አስታዳደርናአስታዳደርና ዶክመንቴሽንዶክመንቴሽን ንኡስንኡስ የስራየስራ H>H>ደትደት የየ 2004 2004 በጀትበጀት ዓመትዓመት ዕቅድዕቅድ መነሻነትመነሻነት በማድረግበማድረግ

የዓመቱንየዓመቱን ቁልፍቁልፍ ተግባርናተግባርና ዝርዝርዝርዝር ተግባራትንተግባራትን አቅዶአቅዶ የድጋፍናየድጋፍና የክትትልየክትትል ስርዓትስርዓት በማካተትበማካተት ወደወደ ስራስራ መግባሩመግባሩ

ይይታወሳል፡፡ታወሳል፡፡ በዚህምበዚህም መሰረትመሰረት ንዑስንዑስ የስራየስራ ሂደትሂደት ከሃምሌከሃምሌ 2003 2003 እሰከእሰከ ታህሳስታህሳስ 2004 2004 ዓዓ//ምም ድረስድረስ በበጀትበበጀት

አመቱአመቱ የተሰጡየተሰጡ መስተንግዶዎችናመስተንግዶዎችና የካፒታልየካፒታል ፕሮጀክቶችፕሮጀክቶች አፈጻጸምአፈጻጸም በሚመለከትበሚመለከት

የሰውየሰው ኃይልኃይል እትረትእትረት ቢገትመውምቢገትመውም አፈፃፀሙንአፈፃፀሙን በመገምገምናበመገምገምና ያጋጠሙያጋጠሙ ችግሮችንችግሮችን ለማቃለልለማቃለል ሥራንሥራን ተከፋፍሎተከፋፍሎ በመስራትናበመስራትና በቀጣይበቀጣይ የሰውየሰው ኃይልኃይል በዝውውረናበዝውውረና በቅጥርበቅጥር በማማላትበማማላት የተሻለየተሻለ የስራየስራ አፈፃፀምአፈፃፀም ለማስመዝገብለማስመዝገብ ጥረትጥረት እደረገእደረገ ይገናል፡፡ይገናል፡፡

በመሆኑምበመሆኑም ከሃምሌከሃምሌ 2003 2003 እሰከእሰከ ታህሳስታህሳስ 2004 2004 ዓዓ//ምም ድረስድረስ ያለውንያለውን የስራየስራ አፈፃፀምአፈፃፀም ሪፖርትሪፖርት የፊሲካልየፊሲካል ስራዎችስራዎች ዕቅድዕቅድ አፈጻጸምንአፈጻጸምን በማካተትበማካተት ያቀረብንያቀረብን ሲሆንሲሆን በስራበስራ ላይላይ ያጋጠሙያጋጠሙ ችግሮችናችግሮችና የተወሰዱየተወሰዱ የመፍትሔየመፍትሔ ሃሳቦችንምሃሳቦችንም የያዘየያዘ ነውነው ፡፡፡፡

Page 2: የ6ወር 2004 አአ

የይዞታ አስተዳደርና ዶኩመንቴሽን ን / የስራ ሂደት የፊሲካል ስራዎች ዕቅድ አፈጻጸም የሁለተኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት

1. የውዝፍ ይዞታዎች የካርታ መስተንግዶ

ሀ. በክ/ ከተሞች የሚስተናገዱ

- እስከ ግንቦት 1988 ዓ. ም ያሉት ውዝፍ ይዞታዎች መስተንግዶ አጠቀላይ ዕቅድ 46675 - የታተመ ካትታ ብዛት 39552(85 በመቶ)- ለደንበኛ የተሰራጨ ካርታ ብዛት 24521(53 በመቶ)- የተሰበሰበ ገቢ / ከዚህ አገልግሎት ብር 103000000 - ለመረጃ እርማት ወደ ማዕከል የተላኩ ይዞታዎች ብዛት 2103- ከማዕከል ምላሽ ያገኙ ብዛት 16068 ቀሪ 335 - በሂደት እያጋጠሙ ካሉ ችግሮች በቂርቆስ፣ ልደታ፤ ን/ ስልክ ላፍቶ እና በአዲስ ከተማ ክ/ ከተሞች በወረዳ

ፕሮሰስ ካውንስል ውሳኔ እንዲሰጣቸው ከህግና ከቴክኒክ ባለሙያዎች በደብዳቤ ወደ ወረዳ ለተላኩ ማህደሮች

ውሳኔ በመስጠት ምላሽ አለመስጠት እንዲሁም ምላሽ የተጻፈላቸውም ቢሆኑ ትክክለኛ ውሳኔ የተሰጣቸው

ባለመሆኑ በፕሮጀክት ዴስኮቹ ስራ ላይ ችግሮች ፈጥረዋል፡፡

- ለአብነት በቂርቆስ ክ/ ከተማ ከ 500 በላይ ማህደሮች ማጣሪያ እንዲደረግላቸው ወደ ወረዳ የተላኩ ቢሆንም

እስካሁን ምላሽ እንዳላገኙ ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡

- በተመሳሳይ በዚሁ ክ/ ከተማ ከወረዳ መረጃቸው ተጣርተው የመጡትን ከ 300 በላይ ይዞታዎች የክ/ከተማውን

ፕሮሰስ ካውንስል ውሳኔ እንዲያገኙ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፡፡

ለ. በማዕከል የሚስተናገዱ

የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ይዞታዎች ካርታ መስተንግዶን በሚመለከት

- አጠቃላይ ዕቅድ/ ሥራ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ/ 14236 ይዞታዎች ካርታ ማዘጋጀት

- ልኬት የተወሰደላቸው ይዞታዎች ብዛት 1180- ካርታ የታተመላቸው ይዞታዎች ብዛት 1264- ተፈርመው የተጠናቀቁ ካርታዎች ብዛት

- ቀሪ ስራዎች 1053 የባለቤትነት ችግር ያለባቸውና በአሁኑ ሰዓት በኤጀንሲውና በክፍለ ከተሞች አማካኝነት በመጣራት ላይ ያሉ ቤቶች ፣

- 451 አድራሻቸው ያልተገኘ፣አላስለካም ያሉ ፣ደብዳቤ የሚፈልጉና ገና ያልተሄደባቸው ቤቶች ናቸው፡፡

2. የኃይማኖት ተቋማት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ዝግጅት- ጠቅላላ ዕቅድ 180- ልኬት የተወሰደላቸው ይዞታዎች ብዛት 180- ካርታ የታተመላቸው ይዞታዎተ ብዛት 41- ቀሪ ተግባራተ 119 ካርታ ህትመት ይቀራል

3. የኮንዶሚኒየም ካርታ ዝግጅት

ለ 75 ዐዐ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የጋራ ህንፃ የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ አሳትሞ ለክ/ከተሞች ለማሰራጨት ታቅዶ 70 ዐዐ ተከናውኗል፡፡

Page 3: የ6ወር 2004 አአ

ሌሎች የይዞታ አገልግሎቶች

ለ 6 ዐዐ በምደባ፣በድርድርና በሌሎች አግባቦች ለሚተላለፉ ይዞታዎች ካርታ ለማሰራጨት ታቅዶ 2700 ተከናውኗል

ለ 2000 የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የተናጥል ካርታ አዘጎጅቶ ለማሰራጨት ታቅዶ 999 ተከናውኗል፡፡

4. የይዞታ አስተዳደር አሰራሮችን ከማሻሻል አንፃር የተሰሩ ስራዎች

የከተማ ቦታ ደረጃ/የሊዝ መነሻ ዋጋ እና የንብረት ዋጋ ግምት ጥናት የደረሰበት ደረጃ /የማዕከል ሥራ/ የቦታ ደረጃ ጥናት

- የቦታ ደረጃ ጥናት ክትትል ተደርጓል

- የጥናቱ ኮንትራት እ.ኤ. አ ዲሴንበር 20 ቀን 2010 የተፈረመ ሲሆን ከፊርማዉ በኋላ በ 2 ወራት

መጠናቀቅ የነበረበት የጥናቱ ፋይል ሪፖርት የቀረበዉ እ.ኤ. አ በጁን 2011 ክፍያዉ በዚሁ ወቅት

ተፈፅሟል፡፡ የሪፖርቱ አማርኛ ቅጂ ጥናቱን የሚያካሂደዉ አማካሪ /EIABC/ በ 30/2/04 ዓ.ም አቅርቧል፡፡

- በጥናቱ መሰረት የህግ ማዕቀፍ ዝግጅት ማፅደቅ፣የትግበራ ማንዋል ዝግጅት፣ የማኑዋሉ ትግበራ አፈፃፀም

ስልት ላይ ስልጠና አዘጋጅቶ መስጠት ቀሪ ተግባራት ሲሆኑ እነዚሁ ተግባራት ከሊዝ መነሻ ዋጋ ጥናት

ማጠናቀቅ ጋር አብሮ ለማቅረብ በአማካሪዉ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

የሊዝ መነሻ ዋጋ ትናት ክትትል ተደርጓል

- የጥናት ዉሉ እ.ኤ. አ ጁን 30 2011 ጥናቱን በሚያካሂደዉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ

የአርክቴክቸር፣ህንፃ ግንባት እና ከተማ ልማት ኢንስቲትዩት እና በባለስልጣኑ መካከል ተፈርሞ ወደ ስራ

ተገብቷል፡፡ የጥናት ኘሮጀክቱ ኮንትራት ዉል ከተፈረመበት በኋላ የ 4 ወራት የኮንትራት ዘመን ነበረዉ፡፡

- የሊዝ መነሻ ዋጋ ጥናቱ በ 0 ድራፍት ደረጃ ተጠናቋል፡፡ ጥናቱ ባለበት ደረጃ ለሚመለከተዉ አካላት

ዉይይት ቀርቦ እንዲተችና አንዲዳብር ተደርገዋል፡፡ በጥናቱ ላይ የቀረቡ አስተያየቶች ተካተዉ የጥናቱ ዋና

ሪፖርት ይቀርባል፡፡

የህግ ማዕቀፍ ዝግጅትና ማፅደቅ፣ የትግበራ ማኑዋል ዝግጅት ፣ የማኑዋሉ ትግበራ አፈፃፀም ስልት ላይ ስልጠና

አዘጋጅቶ መስጠት የዚህኛዉም ጥናት ቀሪ ተግባራት ሲሆኑ እነዚህም ከቦታ ደረጃ የህግ ማዕቀፍ ፤

ትግበራ ማንዋል ዝግጅት ፣ የማኑዋል ትግበራ አፈፃፀም ስልት ስልጠና ጋር ተዘጋጅቶ እንዲጠናቀቅ

ይደረጋል፡፡

የንብረት ዋጋ ግምት /property valuation/ ማኑዋል ጥናት

- የቀድሞዋቹ ሁለት ጥናቶች በታቀደዉ ጊዜ ባለመጠናቀቃቸዉ የ property valuation ጥናት

ዝክረ ተግባር ተዘጋጅቶ ወደ ጥናቱ አልተገባም፡፡

5. የሲ.አይ. ኤስ መረጃን አያያዝና አጠቃቀምን በተመለከተ የ6 ወር ዕቅድ ክንውን

Page 4: የ6ወር 2004 አአ

የሲ.አይ. ኤስ መረጃን ወቅታዊ ለማድረግ የሲ.አይ. ኤስ ሶፍት ዌሩን አብዴት፣ ኦዲት ለማድረግና በተለያየ

ክ/ ከተሞች የሚገኘውን መረጃ መርጅ በማድረግ አንድ ሴንትራል ዳታ ቤዝ እንዲኖር ለማድረግ ፕሮጀክት

በመቅረጽ በ 2004 ለማከናወን በዕቅድ የተያዘ ቢሆንም ስራውን በታሰበለት ግዜ ለማከናወን የፕሮጀክቱን

አስፈላጊነት ለማስገምገም ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት እንዲላክ ተደርጎ ቴክኒካል ስራውን ገምግመው

ምላሹን እንዲያሳውቁን የተጠየቀ ቢሆንም አስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች ምላሹን ሊያሳውቁን ባለመቻሉ ስራውን

ማከናወን ያልተቻለ ሆኗል ፡፡

ሆኖም ግን ከፕሮጀክቱ ውጭ የሲ.አይ. ኤስ ሶፍት ዌሩን በተመለከተ በ 10 ሩም ክ/ ከተማ የሚገኙ ሰርቨሮችን

የማጽዳት፣የመጠገን እና ሶፍት ዌር የማሻሻል ስራዎች የተከናወኑ ሲሆን በሲ.አይ. ኤስ መረጃ ላይ ለሚሰሩ 16

ባለሙያዎች ሶፍት ዌሩን በቀረጸው ድርጅት አማካኝነት የ 5 ቀን ስልጠና እንዲዘጋጅ በማድረግ ስልጠናውን እንዲከታተሉ

ተደርጓል፡፤ከዚህም በተጨማሪ የመረጃ ዕርማትን በተመለከተ ከ 10 ሩም ክ/ ከተማ ለተላኩ 1024 የመረጃ ዕርማቶች

ግብረ መልስ ተሰጥቷል፡፡

6. የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሕትመት/ስርጭትና አያያዝ ከክ/ከተሞች ለማዕከል የተላኩ ቀሪ /Copy/ አዲስ የተዘጋጁት ካርታዎች ብዛት እና በማዕከልመረጃ ቋት

የተመዘገቡ ካርታዎች ብዛት 10050 ለክ/ከተሞች የተሰራጩ ካርታዎች ብዛት እና ከዚህ ውስጥ በትክክል ክ/ከተሞች ስራ ላይ አውለው

ያወራረዱት/ሪፖርት ያቀረቡት /ካርታዎች ብዛት፣10050 በዚህ ዓመት አዲስ የታተመ ካርታ ብዛት 5 ዐ,ዐዐዐ

7. ተጨማሪ ስራዎች በተመለከተ

በማዕከልና በክ/ ከተማ ሊዝ ቦርድ ቀርበው ውሳኔ የሚያገኙትን ማህደሮች የመለየትና ውሳኔ የመስጠት ስራዎች እየተከናወኑ ሲሆን በቦሌ ክ/ ከተማ 40 ፣ በጉለሌ 37 ፣ በየካ 449 ፣ በንፋስ ስልክ 268 ፣ በኮልፌ 382፣

በአቃቂ ቃሊቲ 250 ፣ አደዲስ ከተማ ክ/ ከተማ 25 በድምሩ 1,457 ይዞታዎች ተለይተው ህ/ ተሰቡን የማወያየት ስራ ተሰርቷል፡፡ ከነዚህ ውስጥ ለማልማት ፈቃደኛ የሁኑትን በመለየት ለክ/ ከተማና ለከተማ ሊዝ ቦርድ ለውሳኔ

እንዲቀርቡ ለማድረግ ውስን ስራዎች ተሰርተዋል፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ ከተማ 25 በክ/ ከተማ ሊዝ ቦርድ ውሳኔ ተሰጥቷቸዋል፣ 10 ለማዕከል ሊዝ ቦርድ ተልኳል፣ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ 3 ለማዕከል ሊዝ ቦርድ ተልኳል እና በአራዳ ክ/ ከተማ የነበሩት 6 ይዞታዎች

በክ/ ከተማ ሊዝ ቦርድ ቀርበው ውሳኔ እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም ክ/ ከተሞችና የማዕከል የመሬት

Page 5: የ6ወር 2004 አአ

አስተዳደርና ግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን በቀጣዩ ጊዜያት መረጃቸውን በማደራጀት ውሳኔ እንዲያገኙ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የድጋፍና ክትትል ስራዎችን እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2004 ዓ. ም ድረስ ለማጠናቀቅ በመጀመሪያው የዕቅድ ዝግጅትና ኦረንቴሽንምዕራፍ በሁሉም ክ/ ከተሞች በፍጥነት ለማከናወን የቻሉ ቢሆንም በየወረዳው ያለውን አባል ስምሪትና የስራ አፈጻጸምበክትትልና ግምገማ አግባብ መምራት ላይ የተወሰኑ እጥረቶች አሉበት፡፡ በዚህ ረገድ

የተሻለ አፈጻጸም የነበራቸው ክ/ ከተሞች ኮልፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ አራዳ፣ ልደታና አዲስ ከተማ ክ/ከተሞች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ክ/ ከተሞች ማለትም ቦሌ፣ የካ፣ ጉለሌ፣ ቂርቆስና ን/ ስልክ ላፍቶ በየወረዳው የሚከናወኑ

ስራዎችንከመረጃ መለዋወጥ በዘለለ እንደመሬት አስተዳደርና ግንባታ ፈቃድ ጽ/ ቤት ስራውእየተገመገመ አይደለም፡፡

ስራውን ለመገምገም የሞከሩት ክ/ ከተሞችም ቢሆኑ ከከተማው ዋና ስራ አስኪያጅ በደብዳቤ በተላከላቸው ቅፅ መሰረት ካርታ ተዘጋጅቶላቸው መውሰድ ያልቻሉ ግለሰቦች ከነምክንያታቸው በዝርዝር አላቀረቡም፡፡ አቃቂ

ክ/ ከተማ ከወረዳዎች የተገኘውን ግብረ- መልስ ለማዕከል የመሬት አስተዳደርና ግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን የላከ ቢሆን በአግባቡ ያልተደራጀና የተዘጋጁት ካርታዎችበደንበኞች የማይወሰዱባቸው ምክንያቶች ተብለው

የተዘረዘሩትም ቢሆኑ ስልክ ሲደወልላቸው አያነሱም፣ ስልካቸው አይሰራምና ወዘተ ምክንያቶች መቀመጣቸው ስራው በአግባቡ እየተሰራ እንዳልሆነ የሚያመላክቱ ናቸው፡፡

በተመሳሳይ በልደታ በተደረገው ግምገማ ቤት ለቤት የሚደረገው የቅሰቀሳ ስራ ችግር እንዳለበትና በየቀጠናው ለሚንቀሳቀሱ አባላት በቂና የተሟላ የኦረንቴሽን ስራ እንዳልተሰራ ለማወቅ ተችሏል፡፡በተጨማሪም መልዕክት በማስተላለፍ ስራው ላይ ጉዳዩ ለሚመለከተው ሰው ከመናገር ይልቅ ለተገኘው ሰው / የቤት ሰራተኛ ወይም

ህጻን ልጅ/ ስለሚነገር በካርታ ስርጭቱ ላይ አሉታዊ ችግር እንዳለበት ለማወቅ ተችሏል፡፡

በአጠቃላይ በተፈጠረው አደረጃጀት በተለይ በካርታስርጭት ስራው ላይ የተወሰኑ ለውጦች የመጡ ሲሆን እንደ ከተማ በቀን እስከ 250 ማሰራጨት ተችሏል፡፡በዚህ ረገድ የተሻለ ለውጥ ያሳዩ ክ/ ከተሞች ጉለሌ፣ የካ ፣ ኮልፌ ቀራንዮ እና አዲስ ከተማ ክ/ ከተሞች ሲሆኑ በአንጻሩ በቂርቆስ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና ቦሌ ክ/ ከተሞች ብዙ ለውጥ

ያልታየባቸው ክ/ ከተሞች ናቸው፡፡

በመሆኑም በቀጣይ ጊዜያት የካርታ ስርጭት ስራውን በተሻለ ሁኔታ ለማስኬድ እንዲቻል በየወረዳው ቤት ለቤት በሚደረገው ቅስቀሳ ለሚሳተፉ አባላት በቂ ግንዛቤ ወይም ኦረንቴሽን በመስጠት ቀደ ስራ ማስገባት

ያስፈልጋል፡፡ ከዚህ ባለፈ በየወረዳው ባሉ ጣቢያዎች ካርታ የተዘጋጀላቸውን ግለሰቦች የማወያየት ስራም

ቢከናወን የተሸለ ሲሆን ከሁሉም በላይ ግን አገልግሎት ፈላጊው ልክ ክፍያ እንደፈጸመ የተዘጋጀለትን ካርታ

መውሰድ በሚያስችል ሁኔታ አገልግሎት አሰጣጡን ማስተካከል ያስፈልጋል፡፡

8. ያጋጠሙ ችግሮች

የኃይማኖት ተቋማት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ዝግጅት ወቅትያጋጠሙ ችግሮች

የመረጃ ተቃርኖ መኖሩ፡- ማለትም ኤጀንሲው ያለው መረጃና በከተማ አስተዳደሩ መረጃ ቋት ውስጥ ያለው መለያየቱ፡-

ለምሳሌ፡-

የቤት ቁጥር ልዩነት

የቤቶች ሽንሻኖ መለያየት ይህም ጂ.አይ. ኤስ ላይ ያለዉና መሬት ላይ ያለው መለያየቱ፣ኤጀንሲዉ

…ቤቶቹን ከፋፍሎ ወይንም ቀላቅሎ ማከራቱ ወዘተ

Page 6: የ6ወር 2004 አአ

የውስጥና የውጭ መሰናክሎች (Resistances) መኖራቸው ይህም ከውስጥ የቀጠና ኪራይ አስገቢዎች

የተለያየ ምክንያት በመፍጠር ቤቶቹን ለማሳየት ፈቃደኛ አለመሆናቸው፣ከውጭ ደግሞ ደንበኞች ቤቶቹን ለማስለካት ፍቃደኛ ያለመሆናቸዉ ለጊዜ ብከነት ምክንያት መሆናቸው፣

ከመስክ እያንዳንዱ ሰራተኛ በኮንትራት ዉስጥ በእቅዱ መሰረት በቀን 10 ቤቶችን ለክቶ ማምጣት ቢችልም

በኮምዩተር በአዉቶካድ ፕሮሰስ አድርጎ ለንድፍ ባለሙያ ( ለካርታ ሰራተኛዉ ) የ 10 ሩንም ቤቶች ስራ አጠናቆ

መስጠት አለመቻሉ ፡-

o ይህም የመጣዉን የልኬት መረጃ ከጄ.አይ. ኤስ መረጃ ጋር አጣጥሞ ለማስተላለፍ ጊዜዉ ማጠሩ

( አለመብቃቱ )

o የንድፍ ባለሙያዉም የተሰጠዉን የልኬት መረጃ ወደ ካርታ ፎርማት አስገብቶ ለማተም ቴክኒካሊ የራሱን ጊዜ

መጠየቁ፡-

o በተጨማሪም በስራ ሂደት ወቅት የሚያጋጥሙ ቴክኒካል ችግሮች ማለትም የኮምዩተር በቫይረስ ምክንያት

መቆምና ይህንንም ለማስተካከል የራሱን ጊዜ መጠየቁ፡-

o ከመስክ የሚመጣዉ የልኬት መረጃ የአፓርትመንትና በጋራ በአንድ ግቢ ያሉ ቤቶች በሚሆኑበት ጊዜ

በአጠቃላይ የአፓርትመንት መረጃዉ እስካልመጣ ድረስ ካርታ በንፅፅር መሰራት አለመቻሉ፡-

ተሽከርካሪዎች በየጊዜው በተለያየ ምክንያት ከስራ መቅረታቸውና የልኬት ባለሙያ ቡድኑን ቁጥር

እንዲታጠፍ ማድረጋቸው፣

የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር መኖሩ፣

በሁለቱም ተቋማት በኩል የመረጃ ተቃርኖ ሲኖር ለምሳሌ የባለቤትነት (Owner Ship Right) ችግር ሲከሰት ወቅታዊ ምላሽ አለመሰጠቱ፣

የቤቱ አድራሻ በሚገኝበት ቀጠና በፕሮጀክቱ ባለሙያዎች ያልተገኙትን ቤቶች የቀጠናው ኪራይ

አስገቢዎች እንዲያሳዩን ትብብር ሲጠየቅ አፋጣኝ ምላሽ አለመሰጠቱና በአንዳንድ ቀጠናም

የቀጠናው ኪራይ አስገቢዎች የቤቶቹን አድራሻ ማወቅ አለመቻላቸው፣

በአሁኑ ሰአት የካርታዉ ህትመትና የልኬት ስራ በመልካም ሁኔታ እየተሰራ ያለ ቢሆንም በቦታዉ ላይ መኖር የሚገባቸዉ ሁለት ፕላነሮችና ሁለት የህግ ባለሙያዎች ሲሆኑ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ በአንድ ፕላነርና በአንድ የህግ

ባለሙያ ስራው ሲሰራ ቆይቷል ከጥቅምት አጋማሽ ጀምሮ ግን ፕላነሩና የህግ ባለሙያዉ ስራውን የለቀቁ በመሆኑ ካርታዉ ተፈርሞ ወደ መስተዳድሩ መሄድ ባለመቻሉ ከታተሙት 14236 ካርታዎች ውስጥ በባለሙያ ተረጋግጠው

የተፈረሙ ካርታዎች 5000 ብቻ መሆናቸውና ቀሪዎቹ 9236 ካርታዎች አለመፈረማቸዉ ሲሆን ፣ የባለሙያዎቹ ቅጥር በአስቸኳይ ተፈጽሞ ስራዉ የሚሰራበት ሁኔታ ካልተመቻቸ የካርታዉ ርክክብ በጊዜዉለመፈጸም አስቸጋሪ መሆኑ፡-

በአጠቃላይ ኤጀንሲው በተወሰነ መልኩም ቢሆን የሚያስተዳድራቸዉን ቤቶች በትክክል ማወቅ ባለመቻሉና

ከ 1967 ዓ/ ም ጀምሮ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የመረጃ መደበላለቅ መኖሩና የመረጃዎቹ መወሳሰብ ስራው

በእቅዱ መሰረት ( ማለትም በወር 2800 ካርታ ሊታተም ) ታቅዶ የነበረው ክንዉኑ ግን በአማካኝ 1500 አካባቢ ሊሆን ችሏል፡፡

የሠው ኃይል እጥረት መኖር በሚቀርቡ ጉዳዩች አፈፃፀም እና በፈፃሚ ባለሙያዎች ላይ የስራ ጫና መፍጠር፣

የክ/ ከተሞች ለተገልጋዩ ምላሽ ያለመስጠት ወደ ማዕከል የሚቀርቡትን አቤቱታዎች ምላሽ ሳይዙ መምጣት፣

Page 7: የ6ወር 2004 አአ

ቀደም ሲል ውሳኔ የተሰጠባቸው ጉዳዮች በድጋሚ መቅረብ፣

ከክ/ ከተሞች የተላኩ ደብዳቤዎች አልፎ አልፎ መጥፋት፣

የዋናው ግቢ መዝገብ ቤት ቁልፍ አለማግኘት እና የውስጥ መብራት አለመኖር ማህደር ለመፈለግ አመቺ አለመሆኑ፣

አንድ ነባር የፎቶ ኮፒ ማሽን መበላሸትና አዲስ የተገዛውም ቢሆን የቀለም አለመኖር ምክንያት ማህደር ኮፒ ለማድረግ አለመቻል፣

ፈፃሚዎች በኮሚቴ ስራ መጠመድ

- የቦታ ደረጃና የሊዝ መነሻ ዋጋ ጥናቶች በአጥኚዉ /EIABC/ በኩል በዕቅድ /በዉል/ ከተያዘላቸዉ ጊዜ

በላይ መዉሰዳቸዉ፤

- ጥናቱን ለመከታተል በአስጠኚዉ ባለሙያ ቢመደብም የጥናት ዉሉ ሥራዉን በየደረጃዉ መከታተል

በሚያስችል መለኩ አለመዘጋጀቱ

- የሊዝ መነሻ ዋጋ ጥናት ሲወጠን ታሳቢ ያልነበረ የሊዝ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 721/2004 መዉጣት፤

የአዋጁን መዉጣት ተከትሎ በአጥኒዉ በኩል የአዋጁን እድምታዎች ከጥናቱ ጋር አብሮ ለማየት በመፈለጉ

እና ይሄዉም የጥናቱን ማጠናቀቂያ ጊዜ ማራዘሙ

9. የተወሰዱ መፍትሔዎች

የሠው ኃይል ዕጥረቱን በደጋፊ የሥራ ሂደቱ በኩል በደረጃ እድገት ፤በዝውውር ከማዕከል እና ከ 1 ዐሩም ክ/ ከተሞች ወይም በቅጥር እንዲሟላ ለማድረግ በሂደት ላይ ነው ለጊዜው ፈፃሚዎች ደርበውና ሥራን

በመከፋፈል እንዲሰሩ እየተደገ ነው፡፡

የክ/ከተሞች ምላሽ ያለመስጠትን በተመለከተ ለጊዜው በስልክ ለመነጋገር የተሞከረ ቢሆንም በቀጣይ ግን የስራ ሂደት መሪዎች ወይም ከስራ አስኪያጆች ጋር በማዕከል ውይይት ለማድረግ ታስቧል፡፡

በድጋሚ የሚቀርቡ ጉዳዮችን በመለየት የሥራ መደራረብን ለመቀነስ ተጠናክሮ መሰራት አለበት

አብዛኛው ጠፍተው የነበሩ ደብዳቤዎች እየተገኙ ሲሆን በተገልጋዩ እጅ ያሉትን መረጃዎችና ከክ/ ከተማ ኮፒውን በማገናዘብ ሲያመጡ አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል፡፡

የፎቶ ኮፒ ጥገና አሸናፊዎች ተለይተው በጥገና ላይ ሲሆኑ የመዝገብ ቤት ቁልፍና መብራት ለሚመለከተው አሳውቀናል፡፡

10. ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች

በስራ ሂደቱ በርካታ አገልግሎቶች የታቀዱ ቢሆንም በመዋቅሩ ከተፈቀደ 26 የሥራ መደብ መካከል በ 14 የሰው ኃይል ብቻ እየተሰራ በመሆኑ በአፋጣኝ የሰው ኃይሉ ሊሟላ ይገባል፡፡

በስራ ሂደቱ ያሉ 5 ኘሮጀክቶች ተገቢው የሰው ኃይልና ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል በተለይም የሐይማኖት ተቋማት ካርታ ሥራውን ለማጠናቀቅ የኮንትራት ሠራተኞች ሥራቸውን ጨርሰው ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

ለሥራ ሂደቱ የመስክ ስራ በቋሚነት አንድ ተሽከርካሪ መመደብ ያለበት ሲሆን በተለይም ከፍ/ ቤት ጋር የተያያዙ ቀጠሮዎች በወቅቱ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አሰራር መኖር አለበት፡፡

Page 8: የ6ወር 2004 አአ

የ 2 ኛ ሩብ ዓመት የኘሮጀክቶች የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

ለ. በኤክሴል /በሰንጠረዥ/ የሚቀርበው ሪፖርት ይዘት / የሪፖርት ፎርማት

ተ.ቁ ቁልፍ/አበይት/ተግባራት 1 ዋና ዋና ግቦችና ዝርዝር ተግባራት

መለኪያ የዓመቱ ዕቅድ

የ 6ወር ዕቅድ

የ 6ወራት ክንውን

የ 6ወራት አፈፃፀም

1 የመሬት አስተዳደርና የይዞታ ማህደር ማደራጀት2 የቦታ ግምትና የክለሳ ጥናት የመረጃ ማደስ

ኦዲት3 የውዝፍ ይዞታዎች ሬጉላራይዜሽን ኘሮጀክት4 አዲስ የይዞታ ባለቤትነት ካርታ ዝግጅት5 ነባር ይዞታዎች ወደሊዝ የመሸጋገር ኘሮጀክት

ሐ. በጀት አጠቃቀም የሪፖርት ፎርማት

ተ.ቁ የበጀት ዓይነት

የበጀት ዓይነት የበጀት ምንጭ/ ከግሣጃ ቤት እርዳታ፣ብድርወ.ዘ.ተ/

የተስተካከለ በጀት

የ 6ወራት የወጣ ወጪ

ከወጪ ቀሪ

የበጀተ አጠቃቀምበ%

ምርመራ

1 መደበኛ ደመወዝስራማስኬጃድምር

2 ካፒታል ደመወዝስራማስኬጃድምር

Page 9: የ6ወር 2004 አአ