28. ድል የማይነሳ ትውልድ

4
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት ድል የማይነሳ ትውልድ በዓለ አምሣ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Upload: the-lions-call-for-all-nation-international-ministry

Post on 18-Jul-2015

120 views

Category:

Spiritual


57 download

TRANSCRIPT

Page 1: 28. ድል የማይነሳ ትውልድ

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ድል የማይነሳ ትውልድበዓለ አምሣ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 28. ድል የማይነሳ ትውልድ

በዓለ አምሣ

1. በብሉይ ኪዳን አጀመረ በዓል ነው።

2. በዓለ አምሣ የመወዝወዝ በዓል ከሆነ ከ50 ቀን በኃላ ይውላል። ዘሌ.23፥15-17

“15 የወዘወዛችሁትን ነዶ ከምታመጡበት ቀን በኋላ ከሰንበት ማግስት ፍጹም ሰባት ጊዜ ሰባት ቀን ቍጠሩ፤ 16 እስከ ሰባተኛ ሰንበት ማግስት ድረስ አምሳ ቀን ቍጠሩ፤

አዲሱንም የእህል ቍርባን ወደ እግዚአብሔር አቅርቡ። 17 ከየማደሪያችሁ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሁለት እጅ ከሆነ መልካም ዱቄት የተሠራ ሁለት የመወዝወዝ እንጀራ ታመጣላችሁ፤ ለእግዚአብሔር ለበኵራት ቍርባን እንዲሆን በእርሾ ይጋገራል።”

1. አርሾ በመስዋዕት ውስጥ እንዳይገባ እግዚአብሔር በጣም ያስጠነቅቃል። ዘሌ.2፥11

“11 እርሾ ያለበት ነገር ማርም ለእግዚአብሔር የእሳት ቍርባንይሆን ዘንድ አታቀርቡምና ለእግዚአብሔር የምታቀርቡት የእህል ቍርባን ሁሉ እርሾ አይሁንበት።”

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 28. ድል የማይነሳ ትውልድ

የመንፈስ መያዢያ

1. የበዓለ አምሣ መንፈስ መታተም ለርስታችን መያዢያ እንጂ ቀብዲ እንደ ሆነ እንጂሙሉ ክፍያ ወይም ሙላት አይደለም። ኤፌ.1፥13-14

“13 እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ 14

እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅድረስ፥ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።”

1. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እርሾ የሃጢያት ምሳሌ ነው።

2. ማቴ.16፥6 ሌላው ደግሞ እንዲጠበቁ የነገራቸው ከሄሮድስ እርሾ ነው። ማር.8፥15ጳውሎስም ስለ ፋሲካ የቆሮንጦስ ሰዎችን ሲያስተምር 1.ቆሮ.5፥6-8

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 28. ድል የማይነሳ ትውልድ

ጴንጤቆስጢያዊው ሳኦል

1. ሳኦል በበዓለ አምሳ ቀን ንግስናን የተቀበለ የእስራኤል የመጀመሪያ ንጉስ ነው።

“5 እነሆ፥ አንተ ሸምግለሃል፥ ልጆችህም በመንገድህ አይሄዱም፤ አሁንም እንደ አሕዛብ ሁሉ የሚፈርድልን ንጉሥ አድርግልን አሉት። 6 የሚፈርድልንም ንጉሥ ስጠን ባሉት ጊዜ ነገሩ ሳሙኤልን አስከፋው፤

ሳሙኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። 7 እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። በእነርሱ ላይ እንዳልነግሥ እኔን እንጂ አንተን አልናቁምና በሚሉህ ነገር ሁሉ የሕዝቡን ቃል ስማ።”

1. የሳዖል ወግ፦ 1.ሳሙ.8፥11-18

2. አህያና በዓለ አምሣ፦ 1ሳሙ.9,10፥8,12፥17-18

3. የስንዴ መከር ቀን የበዓለ አምሣ ቀን ነው።

4. በዓለ አምሣ የፍርድ ቀን ነበር።1.ሳሙ.12፥18,19, ምሳሌ.26፥1

5. የሳዖል ሕግ የለሽነት። 1ሳሙ.13፥13,14

6. ሳዖል ሦስት ምልክቶችን ተቀብሏል።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል