እሑድ መጋቢት ፳፰ ፳፻፮ ዓ ም - minnesota selassie yeteyeqew...ዲያቆናት...

9
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቆራጥ ልጆቿ ለዘመናት አስከብራ የቆየችውን ሃይማኖት፣ ሥርዓት፣ ቀኖናና ትውፊት ለማስከበር ለአያሌ ዓመታት ሲፋለሙ የቆዩ አባቶች ካህናት፣ ወንድሞች ዲያቆናት፣ እናቶችና አባቶች ወንድሞችና እኅቶች እንዲሁም ሕፃናት ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት አስፈላጊ እንደሆን አውቀው ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ የሃይማኖት መንገድ ለመጓዝ በቁርጠኝነት ተነስተው ሰው ሊኖር የሚችለው እግዚአብሔር ቃል መሆኑን በመረዳት ካህናት ደሞዝና ቤታቸውን ምእመናን ገንዘባቸውንና ጉልበታቸውን ያፈሰሱበትን ቦታ ትተው በፈተና መካከል መናፍቃንንና ፈታኝ ዲያብሎስን ዘወትር ድል እየነሣች ከምትኖር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር አብሮ እሑድ መጋቢት ፳፰/፳፻፮ .. ለመኖር ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ በማለት የተጓደለው ሥርዓት ተሟልቶና የፈረሰው ቀኖና ተገንብቶ በቤተ ክርስቲያኗ የአስተዳደር መዋቅር ውስጥ ገብቶ አብሮ ለመሥራት የተወሰደው ርምጃ ጊዜው ለሚጠይቀውና ለጠየቀው ጉዳይ ታላቅ ሰማዕትነት ለከፈሉ ካህናትና ዲያቆናት፣ እናቶችና አባቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች እንዲሁም ሕፃናት ሊቃነ ጳጳሳትና ቤዛ-ኵሉ ሰንበት ትምህርት ቤት ማስታወሻ እንዲሆን የጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤዛ-ኵሉ ሰንበት ትምህርት ቤት ፲፰ኛ ዓመታዊ በዓሉን ባከበረበት ወቅት በአውደ ምሕረቱ ላይ የተነበበ። ጊዜው የጠየቀው ሰማዕትነት። እግዚአብሔር ያልብሰን ክብር እን ሙሴ፣ ዝንቱ ኵሉ ኮነ አሜን በሥላሴ። ሁሉን ያዘጋጀ እግዚአብሔር ነውና፣ ለዚች ቀን ደረስን በቃን ለምስጋና። እየመራ አወጣን ታደገን ሚካኤል፣ የድንግል ልጅ ጌታ ብትፈቅድ አማኑኤል። ምስጋና ብቻ ነው በሰማይ በምድር፣ ለአምላክ ልዩ ሥራ እግዚአብሔር ተአምር። መላእክት በሰማይ የሰው ልጅ በምድር፣ ሲያወድስ ይኖራል የሥላሴን ክብር። ካህናት ቀደሙ እኛም ተከተልን፣ ክብር ውዳሴ ለአንተ ንሴብሖ እያልን። ለሁሉ አባት ናችሁ የቤታችን ኩራት፣ ሐሴት አድርገናል በእናንተ ካህናት

Upload: others

Post on 19-Mar-2020

13 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቆራጥ ልጆቿ ለዘመናት አስከብራ የቆየችውን ሃይማኖት፣ ሥርዓት፣ ቀኖናና ትውፊት ለማስከበር ለአያሌ ዓመታት ሲፋለሙ የቆዩ አባቶች ካህናት፣ ወንድሞች ዲያቆናት፣ እናቶችና አባቶች ወንድሞችና እኅቶች እንዲሁም ሕፃናት ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት አስፈላጊ እንደሆን አውቀው ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ የሃይማኖት መንገድ ለመጓዝ በቁርጠኝነት ተነስተው ሰው ሊኖር የሚችለው በእግዚአብሔር ቃል መሆኑን በመረዳት ካህናት ደሞዝና ቤታቸውን ምእመናን ገንዘባቸውንና ጉልበታቸውን ያፈሰሱበትን ቦታ ትተው በፈተና መካከል መናፍቃንንና ፈታኝ ዲያብሎስን ዘወትር ድል እየነሣች ከምትኖር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር አብሮ

እሑድ መጋቢት ፳፰/፳፻፮ ዓ.ም. ለመኖር ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ በማለት የተጓደለው ሥርዓት ተሟልቶና የፈረሰው ቀኖና ተገንብቶ በቤተ ክርስቲያኗ የአስተዳደር መዋቅር ውስጥ ገብቶ አብሮ ለመሥራት የተወሰደው ርምጃ ጊዜው ለሚጠይቀውና ለጠየቀው ጉዳይ ታላቅ ሰማዕትነት ለከፈሉ ካህናትና ዲያቆናት፣ እናቶችና አባቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች እንዲሁም ሕፃናት ሊቃነ ጳጳሳትና ቤዛ-ኵሉ ሰንበት ትምህርት ቤት ማስታወሻ እንዲሆን የጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤዛ-ኵሉ ሰንበት ትምህርት ቤት ፲፰ኛ ዓመታዊ በዓሉን ባከበረበት ወቅት በአውደ ምሕረቱ ላይ የተነበበ።

ጊ ዜ ው የ ጠ የ ቀ ው ሰ ማ ዕ ት ነ ት ። እግዚአብሔር ያልብሰን ክብር እን ደ ሙሴ፣ ዝ ን ቱ ኵ ሉ ኮ ነ አ ሜ ን በ ሥ ላ ሴ ። ሁ ሉ ን ያ ዘ ጋ ጀ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር ነ ው ና ፣ ለ ዚ ች ቀ ን ደ ረ ስ ን በ ቃ ን ለ ም ስ ጋ ና ።

እ የ መ ራ አ ወ ጣ ን ታ ደ ገ ን ሚ ካ ኤ ል ፣ የድንግል ልጅ ጌታ ብትፈቅድ አማኑኤል። ም ስ ጋ ና ብ ቻ ነ ው በ ሰ ማ ይ በ ም ድ ር ፣ ለአምላክ ልዩ ሥራ ለእግዚአብሔር ተአምር። መላእክት በሰማይ የሰው ልጅ በምድር፣ ሲ ያ ወ ድ ስ ይ ኖ ራ ል የ ሥ ላ ሴ ን ክ ብ ር ።

ካ ህ ና ት ቀ ደ ሙ እ ኛ ም ተ ከ ተ ል ን ፣ ክብር ውዳሴ ለአንተ ንሴብሖ እያልን። ለሁሉ አባት ናችሁ የቤታችን ኩራት፣ ሐ ሴ ት አድ ር ገ ና ል በ እ ና ን ተ ካ ህ ና ት ።

ሁሉ በአንተ ሆነ አምላክ መድኃኔዓለም፣ ስ ም ህ አ ሸ ነ ፈ ው ጨ ለ ማ ው ን ዓ ለ ም ። የእምነት ዱካችሁን ተከትለን መጣን፣ እናንተን የመራው እግዚአብሔር ረዳን። ማነው እርፉን ይዞ ወደ ኋላ የሚለው፣ እግዚአብሔር ከፍቶታል የሚዘጋው ማነው? በ ጎ ቼ ን ጠ ብ ቁ እ ረ ኞ ቼ ና ች ሁ ፣ አደራዬን ስሙ የሚል ቃል ደርሷችሁ፣ ይ ኽ ን ኃ ላፊ ነ ት ገን ዘብ አድ ር ጋ ች ሁ ፣ ሕዝበ ምእመናኑን በጸሎት ባርካችሁ፣ ሕፃናቱን ደግሞ ጥምቀት አጥምቃችሁ፣ ያዘነ አጽናንታችሁ የሞተ ፈትታችሁ፣ ም ክ ር ለ ፈ ለ ገ ው ጎ ኑ ተ ገ ኝ ታ ች ሁ ፣ ለትዳር ቢመጣ ተክሊል አድርሳችሁ፣ ሕ ዝ ቡ በ ወ ን ጌ ል ቃ ል ታ ን ጾ ተ ም ሮ ፣ እግዚአብሔርን እንዲያውቅ ልቦናው ተሰብሮ፣ መልካም አርጋችኋል የእግዚአብሔር ቡሩካን፣ መሥዋዕታችሁ ሰምሯል የቀረበው ዕጣን።

እሑድ መጋቢት ፳፰/፳፻፮ ዓ.ም. ስንቱ ሸክም ኖሮት ሲቀርብ እናንተጋ፣ ተ ፈ ው ሶ ሄ ዷ ል በ ዝ ቶ ላ ች ሁ ፀ ጋ ። በወንጌል ቃላችሁ ይኽው በዝቷል ምሕረት፣ የሕይወት ቃል ስሙ ከሰማይ ከገነት።

እሑድ ሚያዝያ ፲፪/፳፻፮ ዓ.ም. አባት ይኽንን ሕዝብ ካህን አታሳጣው፣ እምነቱን የሚያሳይ መንገድ የሚመራው።

ዕውቀ ት ያፈሰ ሰ ው ገንዘብና ጉ ልበ ት፣ ያገለገለህ ሕዝብ መንፈስ ይረፍበት። ዝ ን ቱ ኵ ሉ ኮ ነ በ ሥ ላ ሴ ፍ ቃ ድ ፣ ዲ ያ ብ ሎ ስ አ ፈ ረ መ ሠ ረ ቱ ሲ ና ድ ። ታ ሪ ክ ተ ቀ ይ ሮ ት ና ን ት ን ያ ለ ፍ ነ ው ፣ መድኃኔዓለም ፈቅደህ ከፊት መርተኸን ነው። እ ን ዲ ህ ሳ ይ ደ ከ ም ው ጤ ት ሳ ይ ለ ካ ፣ ከ ወ ዴ ት ይ ገ ኛ ል የ ታ ለ ፋ ሲ ካ ? አንተ አባት ተደሰት አንቺ እናት እልል በይ፣ የከበርንበት ቀን ይኼው አይደለም ወይ።

እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁሉን ፈጽምልን፣ መልአከ አርያምን በዕድሜ ጠብቅልን።

መልአከ-አርያም ቆሞስ አባ ኃይለ-ሚካኤል

ትዕ ግሥ ት አ ስ ተ ማ ረ ን አ ፉ ሳይ ና ገር ፣ ዝምታው መልስ ሆነ ሰይጣን እስኪሰበር። አመስግኖ የሚያድር ታላቁን የእምነት ሰው፣ መልአከ አርያምን ለሕዝብህ መርጠኸው፣ እንዲያገለግልህ ቀድመህ የወሰንከው፣ የቀባኸው ካህን ይኸው ከእኛ ጋር ነው። እ ያ መ ሰ ገ ነ በ ወ ን ጌ ል ቃ ል ታ ም ኖ ፣ እ ኛ ን ይ ባ ር ካ ል ቤ ተ መ ቅ ደ ስ ሆ ኖ ። የሥላሴ አገልጋይ የቅድስት ማርያም፣ የዚህ ሕዝብ አባት ነህ መልአከ አርያም

ታ ላ ቅ ት ሕ ት ና ህ የ እ ም ነ ት ህ ት ጋ ት ፣ ዝምታህ ሰው ገዛ የትዕግሥትህ ብዛት። ሃ ይ ማ ኖ ቴ ን ያ ለ አ ባ ት ያ ስ ፈ ለ ገ ው ፣ ተከትሎህ መጥቷል በመስቀልህ ባርከው።

ባርኮት አፍስስበት ይበል ክብር አየሁ፣ የአንተ አገልጋይ ባርያ መምህር ስንታየሁ። አን ደ በ ቱን ባ ር ከ ው ከ ሳሻ ች ን ይ ፈ ር ፣ ወ ን ጌ ል አ መ ስ ጥ ሮ በ ሙ ላ ት ይ ና ገር ።

መምህር ቀሲስ ስንታየሁ ደምስ

የቃልህን ምሥጢር አኑር በአንደበቱ፣ ለ ብ ዙ ዎ ች ተ ስ ፋ እ ን ዲ ሆ ን ስ ብ ከ ቱ ። ወንጌልን ሲናገር ምሥጢር እያስማማ፣ ኃይል ይወጣል ከአፉ ስለሆንከው ግርማ። ባለው ላይ ክርስቶስ ደጋግመህ አብዛለት፣ ልጅህ የፀና ነው በኦርቶዶክስ እምነት። እንድናድግ አድርጎናል በሃይማኖት ፍኖት፣ በረከቱ አድሮበት የአባ ተክለ-ሃይማኖት።

አ ሁ ን ም አ ሁ ን ም ከ ፀ ጋ ህ አ ብ ዛ ለ ት ፣ ለብዙዎች ሞገስ እንዲሆን በስብከት።

መምህር አሐዱን ባርከው በአገልግሎት፣ ደጋግመን እንድናይ የወንጌልን ፍኖት። የ ሚ ና ገ ረ ው ቃ ል መ ጥ ቶ ይ ዋ ሐ ደ ን ፣ ፀጋህን አብዛለት በወደድከው መጠን።

መምህር ቀሲስ አሐዱ አስረስ።

ብ ዙ ዎ ች ም እ መ ና ን ከ ቃ ሉ ተ ም ረ ው ፣ በኦርቶዶክስ እምነት እንዲኖሩ ፀንተው፣ ገንዘብ አድርገለት ስብከቱ ሰው ይግዛ፣ በአፉ ውስጥ ይጣፍጥ የቃልህ መዓዛ። ጉባኤ ዘርግቶ ዘወትር ሐሙስ ዕለት፣ ሲሰብክ ሲያስተምር ይኽው ዓሥር ዓመት። ብዙዎች ተምረው ተረድተው አውቀዋል፣ ይቺ ናት ኦርቶዶክስ ብለው መስክረዋል። ዛሬም እንዲቀጥል የዓሥሩ ዓመት ፍኖት፣ ክርስትናን ያጽናው ሰብኮልን ሃይማኖት።

ቀሲስ ሄኖክ ያሬድ የክህነት ዕውቀቱን፣ አባት ጨምርለት ማስተዋል ጥበቡን።

ቀሲስ ኄኖክ ያሬድ።

የ ሚ ባ ር ክ አ ባ ት ይ ብ ዛ ል ን በ ቤ ቱ ፣ ዕውቀት ማስተዋልን ወርሶታል ከአባቱ። ቅ ዳ ሴ ና ዜ ማ ያ ም ራ ል ከ አ ን ደ በ ቱ ፣ የካህን ልጅ ካህን ሙሉ ነው ዕውቀቱ። በ ፀ ጋ ላ ይ ፀ ጋ በ ክ ብ ር ላ ይ ክ ብ ር ፣ ይ ሰ ጥ ይ ታደ ለ ው ሳ ለ በ ዚ ህ ም ድ ር ። አባት ሆይ አብዛለት እውቀትና ጥበብ፣ ክህነቱን ዝንተ-ዓለም አድርግለት ገንዘብ። በሙላት አናግረው የወንጌልህን ቃል፣ በኃይልህ እግዚአብሔር ሰው ይድንበታል።

ቀ ሲ ስ መ ጽ ና ኛ ዬ ለ ቤ ት ህ ሲ ተ ጋ ፣ አ ባ ት አ ፍ ስ ስ በ ት በ ፀ ጋ ላ ይ ፀ ጋ ። ለ ቤ ት ህ ሥ ር ዓ ት እ ጅ ግ የ ሚ ቀ ና ፣ ሕይወቱን አጥሮታል በስምህ ምስጋና። ቃልን በማስተማር በመዝሙር በጸሎት፣ ፍ ሬ ይ መ ግ በ ን በ ፍ ጹ ም ሃ ይ ማ ኖ ት ።

ቀሲስ መጽናኛዬ

ቀሲስ አለማየሁ

ቀሲስ ዓለማየሁ ሲቆም በዐውደ ምሕረት፣ አ ባ ት አ ን ደ በ ቱ ን ያ ሰ ለ ጠ ን ክ ለ ት ፣ መምህረ ወንጌል ስብከቱ ምግብ ነው፣ ከልዑል እግዚአብሔር ከላይ የተሰጠው። ዛሬም ቃል እንማር ከአንደበቱ እንስማ፣ በወንጌል ትለምልም የያዝናት ከተማ።

ቀሲስ ቸርነት ት ሕ ት ና ው ለ በ ዛ እ ጅ ህ ላ ረ ፈ በ ት ፣ ለ ቤ ት ህ አ ገ ል ጋ ይ ለ ቀ ሲ ስ ቸ ር ነ ት ፣ በእምነት አጽንተኸው ዘይቱን ቀብተህ፣ ለቤትህ ጠራኸው ማስተዋልን ሰጥተህ። ዛሬም እንደ ትናንት አንተ እንደፈቀድከው፣ ለአንተ የተለየውን ሕዝብህን ይባርከው። አንተ የመረጥከው የቤትህ አገልጋይ፣ ክቡር መሥዋዕቱ ይደርሳል ከሰ ማይ።

ትንሽ ታናሽ ሲባል በሰዎች አንደበት፣ በፊትህ ታላቅ ነው ዲያቆን ኤፍሬም ማለት። ገና አታውቅም ሲሉት ሞኞቹ በአፋቸው፣ እሱ ራእይ አይቷል ማን በነገራቸው።

ዲያቆን ኤፍሬም ለ ሃ ይ ማ ኖ ት ዕ ው ቀ ት ቤ ተ ሰ ቡ ን ት ቶ ፣ ገ ዳ ም ሄ ዶ ኖ ሯ ል ት ሕ ት ና አ ሳ ይ ቶ ። የ አ ባ ቶ ቹ መ ን ገ ድ በ ሩ ቅ እ የ ታ የ ው ፣ "ይብቃን" ይል ነበረ መለያየት እንተው። ከ ነ ስ ም ህ ኤ ፍሬ ም ባ ር ኮ ት የ ደ ረ ሰ ህ ፣ እግዚአብሔር ታናሹን ታላቅ አደረገህ። እ ን ደ መ ጽ ሐ ፉ ጥ ን ት እ ን ደ ተ ጻ ፈ ው፣ ያዕቆብ ቀኝ አጁን ነው ኤፍሬም ላይ የጫነው ከ አ ባ ቶ ች ህ ጋ ራ ያ ቁ ም ህ በ ጽ ና ት ፣ አምላኬን ብለኻል ገና ሳለህ ወጣት።

ዲያቆን ዮሴፍ ፍቅሬ ገረመው ትንሣኤ፣ ም ሳ ሌ ዎ ች ና ች ሁ በ ዚ ህ በ ጉ ባ ኤ ። ዲያቆን ዳዊት ሄኖክ ኤርምያስ በለጠ፣ ከሁሉም ይበልጣል ለእናንት የተሰጠ። እናንተ ዲያቆናት ከፍ ይበል ክብራችሁ፣ ከዚህ ዓለም ጥቅም አምላክን አላችሁ። ከ አ ባ ቶ ቻ ች ሁ ጋ ር ከ አ በ ው ካ ህ ና ቱ ፣ ድል አድርጋችኋል በእውነት ዲያቆናቱ።

ዲያቆናት በአገልግሎት ለ ብ ዙ ዎ ች ዛ ሬ ም ሳ ሌ ሆ ና ች ሁ ፣ በአምላክ ፊት ይባረክ አገልግሎታችሁ። አሁን መልካም መንገድ ረግጧል እግራችሁ፣ ከእንግዲህ አይመጣም ፈታኝ በቤታችሁ። ወደፊት ነው እንጂ ሥርዓት አስከብሮ፣ ወ ደ ኋ ላ ማ ለ ት እ ሱ ቀ ረ ዱ ሮ ። የ ነ ገ ካ ህ ና ት ሕ ዝ ብ ን የ ም ት መ ሩ ፣ በ ሰ ላ ም በ ፍ ቅ ር በ ሃ ይ ማ ኖ ት ኑ ሩ ።

ከትሕትና ጋር መልካም ነገር አይቷል፣ በ ዲ ያ ቆ ን መ ኮን ን ሁ ሉ ም ተ ደ ስ ቷ ል ።

ዲያቆን መኮንን

በሁ ሉ ሙ ሉ ነ ው እ ጅጉን አስ ተዋ ይ፣ ጥበብ ማስተዋልን አምላክ ሰጥቶት ከላይ።

ዲያቆን ኤርምያስ መልካም ነገር ማድረግ ከአንተ ለተሰጠው፣ ለዲያቆን ኤርምያስ በረከት አድለው። መታዘዝን ያውቃል አጽናለት እምነቱን፣ አብዝተህ አድለው ማስተዋል ጥበቡን።

በ ም ን ይ ገለ ፃል እ ን ደ ሰ ው ሲታሰ ብ ፣ ቤ ዛ - ኵ ሉ ማ ለ ት የ ሁ ሉ ቤ ተ ሰ ብ ።

ግንቦት ፴/፳፻፮ ዓ.ም.

ቤዛ-ኵሉ ሰንበት ት/ቤት በፍቅር የኖራችሁ የሃይማኖት ሰ ዎች፣ ወጀብ አልፋችኋል የክርስቶስ ልጆች።

ድል ሲያደርግ አየነው ክቡር ዝማሬአችሁ፣ በ ቤ ተ መ ቅ ደ ሱ እ ል ል እ ያ ላ ች ሁ ። በወጀብ በአውሎ ውስጥ መንገድ አለ አየነው፣ የ እ ና ን ተ ም ስ ጋ ና አ ሸ ን ፏ ል ይ ኸ ው ።

በሱፎልስ ኪዳነ ምሕረት አ ገ ል ግ ሎ ት ላ ይ ።

በ ወ ን ጌ ል መ ታ ገ ል በ ታ ላ ቅ ዝ ማ ሬ ፣ ለ ካ እ ን ዲ ህ ያ በ ላ ል የ በ ረ ከ ት ፍ ሬ ። አሁንም አሁንም ድንግል ትባርካችሁ፣ ዕለት ዕለት ይደግ ይጨምር ፍቅራችሁ። ሰንበት ት/ቤት የጀርባ አጥንት ነው፣ ሁልጊዜ መዘመር ማገልገል አይከብደው። ድርሻችሁ ብዙ ነው አይገልጸውም ቃላት፣ እጅግ ያስፈልጋል በእግዚአብሔር ቤት ወጣት ሃይማኖት ውርስ ወራሽ ተረካቢን ይሻል፣ የ እ ድ ገ ታች ሁ ፍሬ በ ገሐ ድ ይ ታ ያል ።

ግንቦት ፴/፳፻፮ ዓ.ም.

ዝማሬያችሁ ሲቀርብ በዓውደ ምሕረቱ ላይ፣ ዜ ማ ች ሁ ሲሰ ማ ሥ ር ዐ ታቸሁ ሲ ታይ ፣ በ ጉ ል በ ት በ ጊ ዜ በ ገ ን ዘ ብ በ እ ው ቀ ት ፣ ታሪክ ሠርታችኋል ለማኖር መሠረት።

ም ስ ጋ ና ው ዳ ሴ ለ እ ኛ እ ን ዳ ሰ ማ ች ሁ ፣ የመላእክትን ዜማ አምላክ ያሰማችሁ።

እ ና ን ተ ም እ መ ና ን አ ባ ቶ ች እ ና ቶ ች ፣ ሕ ፃ ና ቱ ጭ ም ር ወ ን ድ ሞ ች እ ኅ ቶ ች ፣

ሐምሌ ፮/፳፻፮ ዓ.ም. ለ እ ም ነ ት ለ ሥ ር ዓ ት እ ን ገ ዛ ያ ለ ው ፣ ክቡር አእምሮአችሁ ምስጋና ይድረሰው። እንደ አቅም መታገል ስለ እምነት መመስከር፣ ሰማዕትነት ነው እውነት ይዞ ማደር። የዓይን ምስክር ነን የእምነት ሰዎች ናችሁ፣ ሃይማኖት ሲገለጥ ታይቷል በላያችሁ።

ሕ ዝ ብ ን አ ስ ተ ባ ብ ሮ በ ፅ ኑ ፍ ላ ጎ ት ፣ ተከትሎ እንዲጓዝ የሃይማኖት ፍኖት። ጊዜ ገንዘብ ጉልበት ዕውቀት የሰዋችሁ፣ ስለ ሃይማኖት ክብር እንቅልፍ እያጣችሁ። እቅድ ውጥናችሁ መልካም ፍሬ አፈራ፣ ግሩም ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ።

ዲያቆን ኤፍሬም፣ አቶ ሠናይ፣

አቶ አብርሃም፤ አቶ ታከለ፤ ኢንጂነር ባዩ፤ ወ/ሮ ፍቅርተ፤ አቶ ዘላለም፤ አቶ ውብሸት፤ ዶ/ር ሰሎሞን፤ አቶ ደምስ፣ አቶ ሚሊዮን፤

ዶ/ር ኤልያስ፤

መጋቢት ፳፰/፳፻፮ ዓ.ም.

አቶ አበጀ፤ ወ/ሮ ፍቅርተ፤ አቶ ተካልኝ፤ አቶ

ለዓለም፤ አቶ ደምስ፣ ወ/ሮ ገነት፤ ወ/ሮ አቶ ይመር፤ ወ/ሮ ካሰች፤

በሰዎች ላይ አድሮ እግዚአብሔር መርጧችሁ ሕዝቡን በማገልገል ቤቱን የመራችሁ፣

አቶ መኳንንት።

በ እ ው ቀ ት በ ገ ን ዘ ብ በ ጊ ዜ በ ጉ ል በ ት ፣ ብዙ ደክማችኋል እናውቃለን በእውነት። ስ ለ ሠ ራ ች ሁ ት ድ ን ቅ መ ል ካ ም ነ ገ ር ፣ እንዲህ እንመስክር እንዲህ እንናገር። ከኃላፊነ ት ጋ ር እ ን ቅልፍ እ ያጣችሁ ፣ ሕዝቡን በአርአያነት አስተዳደራችሁ፣ ከእኛ አንደበት ይውጣ እንመርቃችሁ፣ የ ሰ ሎ ሞ ን ጥ በ ብ ይ ደ ር በ ላ ያ ች ሁ ። ከኃጢአት በስተቀር ይድረስ የልባችሁ፣ እናንተንም ደግሞ እግዚአብሔር ይምራችሁ።

ሁ ላ ች ን ም ዛ ሬ አ ን ድ ነ ገ ር ቀ ረ ን ፣ ሊፈጸም የሚችል እንዲህ ሕብረት ካለን። ቋንቋችን ግልጽ ነው ያለው ከእኛ አንደበት፣ ለእግዚአብሔር ማደሪያ ስፍራ ማዘጋጀት። ቤት ሥሩልኝ ብሎ አምላክ የመረጠን፣ እንዴት ቢወደን ነው ለዚህ ክብር ያሰበን። በእግዚአብሔር ይወደድ የእውነት ግብራችን፣ የ ሥ ላ ሴ ክ ብ ር ይ ግ ባ በ ቤ ታ ች ን ።

ሕፃናት በመዝሙር አገልግሎት። በኩልትፍ አንደበት የአምላክን ስም ጠርተው፣ ምስጋና እንዲያቀርቡ አንደበት አውጥተው፣ የ ጊ ዜ መ ሥ ዋዕ ት እ ጅጉ ን ከ ፍላች ሁ ፣ ከ ሕፃ ና ቱ ጋ ር ወ ጥ ታ ች ሁ ወ ር ዳ ች ሁ ፣ “ሀ ለ ሐ መ” እያሉ ፊደል እንዲቆጥሩ፣ ሃ ይ ማ ኖ ታ ቸ ው ን ከ አ ሁ ኑ እ ን ዲ ማ ሩ ፣ ከቅዱስ መጽሐፍ ቃል አስተምራችሁ፣ እግዚአብሔርን ፈሪ እንዲሆኑ አርጋችሁ፣ ከ ባ ድ ኃ ላ ፊ ነ ት ለ ተ ወ ጣ ች ሁ ት ፣ ሕ ፃ ና ቱ ን ም ግ ባ ር ላ ስ ተ ማ ራ ች ሁ ት ፣ ለእናንተ የሚስማማ ምን ዓይነት ቃል ይውጣ፣ ከምድር አይገኝም ከሰማይ ካልመጣ።

አንዲት ክፍል ውስጥ ሠላሳ እና አርባ ሰው፣ እንዲወጡ ማስቻል ተዋደው ተፋቅረው፣ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ መቼ ከሰው ይባል፣ የሥራችሁ ፍሬ ፅፁብ ነው ያስብላል።

ልዑል እግዚአብሔር መባረክን ይባርካችሁ!!!

የ ሚ ስ ተዋ ል ሥ ራ ድ ን ቅ ያደረ ጋ ችሁ ፣ ከማያልቀው ፀጋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ቃላት አይገልጸውም ግሩም ነው ሥራችሁ፣ አሁንም አብዝቶ አምላክ ይባርካችሁ።

እናንተም ሕፃናት መሥሪያ ቤት ሠርታችሁ፣ ገ ን ዘ ብ ባ ታ ገ ኙ ም ባ ይ ከ ፈ ላ ች ሁ ፣ ከአባት ጠይቃችሁ ከእናት ለምናችሁ፣ ብር ሰጥታችኋል ለእግዚአብሔር ብላችሁ።

ሕፃናት በመዝሙር አገልግሎት። ወ ላ ጅ ጊ ዜ አ ግ ኝ ቶ የ ሚ ያ ገ ለ ግ ለ ው ፣ ግማሹን ተሻምቶ ከእናንተ ወስዶ ነው። መ ች በ ገ ን ዘ ብ ብ ቻ ር ዳ ታ ረ ዳ ች ሁ ፣ በጌታ ፊት ቀርቧል ጊዜም አዋጥታችሁ።

እ ና ን ተ ሕ ፃ ና ት ስ ለ እ ና ን ተ ብ ሎ ፣ እግዚአብሔር ይርዳን ቤት ይስጠን በቶሎ። ስለ ሃይማኖት ክብር ቃላችን አይነጥፍም፣ እናንተን ማስተማር በጭራሽ አንሰንፍም። ፍቅር የምታውቁ የፍቅር ሰው ናችሁ፣ ጣዕመ እግዚአብሔርን ይወዳል ልባችሁ።

እ ኛ ም ካ ህ ና ቱ ም ዲ ያ ቆ ና ቱ ም ሆ ነ ን ፣ የ እ ው ነ ት መ ን ገ ድ ን እ ና ስ ተ ም ራ ለ ን ። እ ን ዳ ሰ ብ ነ ው ይ ሁ ን እ ን መ ር ቃ ች ሁ ፣ እግዚአብሔር እምነትን ይጻፍ በልባችሁ። እንደ እኛ ባይሆንም ባይወጣም ድምጻችሁ፣ እጅግ ትልቅ ነገር ያስባል ውስጣችሁ። በ ሃ ይ ማ ኖ ት ኑ ሩ ሃ ይ ማ ኖ ት ይ ዛ ች ሁ ፣ ለእምነት ተቆርቋሪ አምላክ ያድርጋችሁ።

አን ቺ እ ና ት ጸሎትሽ እን ባሽ ገሰ ገሰ ፣ የ ራ ሔ ል ለ ቅ ሶ ነ ው ፀ ባ ዖ ት ደ ረ ሰ ። መቼ ሰንካላ ነው ከእንግዲህ አምልኮሽ፣ የድንግል ልጅ ጌታ ክርስቶስ አክብሮሽ። ማ ዕ በ ሉን ተ ሻ ገ ር ሽ ል ጆ ች ሽ ን ይ ዘ ሽ ፣ በ ፍ ሥ ሐ ኑ ሪ በ ሃ ይ ማ ኖ ት ፀ ን ተ ሽ ።

ድ ን ግ ል ን ይ ዘ ና ል ኪ ዳ ነ ም ሕ ረ ት ን ፣ ከእንግዲህ አናፍርም አግኝተን ፅናትን። እ ስ ከ ዘ ላ ለ ሙ ተ ና ግ ረ ን አ ን ፈ ር ፣ ቅዱስ አምላካችን መድኃኔዓለም ክበር።/፪/

ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

አብርሃም ሰሎሞን። Abraham Solomon

[email protected]

ግንቦት ፴/፳፻፮ ዓ.ም.