እ.ኤ.አ የ2018/19 በጋ ወቅት የአየር ጠባይ ግምገማና የ2019...

39
እ.ኤ.አ የ2018/19 በጋ ወቅት የአየር ጠባይ ግምገማና የ2019 በሌግ ወቅት የአየር ጠባይ አዜማሚያ አህፅሮት (Executive Summary) በዙሀ éሁፌ ውስጥ እ.ኤ.አ የ2018/19 በጋ የአየር ጠባይ ግምገማና 2019 የበሌግ ወቅት የአየር ጠባይ አዜማሚያ በጥሌቀትና በዜርዜር ቀር$ በመዯበኛ ሁኔታ በጋ ከኦክቶበር እስከ ጃንዋሪ ዴረስ ያለትን አራት ወራት የሚያጠቃሌሌ ሲሆን፤ የክረምት ዜናብ ሰጪ የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች እየተዲከሙ እና የክረምት ዴንበር (ITCZ) ወዯ ዯቡብና ዯቡብ ምስራቅ ከሚያዯርገው ማፇግፇግ ጋር ተያይዝ በምስራቅ " በሰሜንና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ ዯረቅ፣ ፀሀያማና ነፊሻማ የአየር ሁኔታ የሚታይበት ሲሆን! ሇዯቡብና ሇዯቡብ ምስራቅ አካባቢዎች ዯግሞ ከበሌግ ቀጥል ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸው ነው፡፡ በበጋ ወቅት በመዯበኛ ሁኔታ ከሚከሰቱት የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች ጥንካሬ አንጻር በተሇያዩ አመታት ዯረቅ ወይም እርጥበታማ የአየር ጠባይ የሚወተርበት ከመሆኑ ጋር ተያይዝ በተሇያዩ የሀገሪቱ ሥፌራዎች ሊይ አወንታዊ ወይም አለታዊ ተጽእኖውን ያሳዴራሌ፡፡ ባሇፇው የበጋ ወቅት ዜናብ ሰጭ የሚቲዎሮልጂ ገጽታዎች ከመጠናከራቸው ጋር ተያይዝ በተሇይም በጥቅምትና በህዲር ወራት በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተስፊፊ ዜናብ እንዯነበር መረጃዎች ያሳያለ፡፡ በተጨማሪም በአንዲንዴ ቦታዎች ሊይ ከባዴ ዜናብ መመዜገቡን ሇማወቅ ተችሌ፡፡ በተቀሩት የታህሳስና ጥር ወራት ግን በምሥራቅ አውሮፓ የሚገኘው የሳይቤሪያ ከፌተኛ የአየር ግፉት (Siberian high pressure) በአረብ ምዴር በኩሌ ወዯ አገራችን በመግባቱ በተጠቀሱት ሁሇት ወራት ዯረቅና ቀዜቃዚ አየር በተሇያዩ የአገሪቱ ሥፌራዎች ሊይ እንዯተከሰተ መረጃዎች ያሳያለ፡፡ ይሁንና በዙህ አመት የነበረው ቅዜቃዛ በአብዚኛው ጥንካሬ ያሌነበረው ሲሆን! በጥቂት የመካከሇኛውና የሰሜን ምሥራቅ ዯጋማ ሥፌራዎች ሊይ ሇጥቂት ቀናት ከተመገበው አነስተኛ መጠን ያሇው ውርጭ በስተቀር በተቀሩት የሀገሪቱ ከፌተኛ ቦታዎች ውርጭ የማስከተሌ ጥንካሬ እንዲሌነበረው መረዲት ተችሎሌ$ በአጠቃሊይ ባሇፇው የበጋ ወቅት በዯቡባዊው የሀገሪቱ ጫፌ! በዯቡብ ምሥራቅ! በምሥራቅ አፊር በዝን አንዴ እና በጥቂት ዝን አራት ሥፌራዎች እንዱሁም በአርሲና በባላ ኪስ ቦታዎች ከተመገበው ከመዯበኛ በታች ዜናብ በስተቀር በተቀሩት የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ በአብዚኛው መዯበኛና ከመዯበኛው በሊይ ዜናብ ነበር፡፡

Upload: others

Post on 08-Mar-2020

8 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

እ.ኤ.አ የ2018/19 በጋ ወቅት የአየር ጠባይ ግምገማና የ2019 በሌግ ወቅት

የአየር ጠባይ አዜማሚያ

አህፅሮት (Executive Summary)

በዙሀ éሁፌ ውስጥ እ.ኤ.አ የ2018/19 በጋ የአየር ጠባይ ግምገማና 2019 የበሌግ ወቅት የአየር

ጠባይ አዜማሚያ በጥሌቀትና በዜርዜር ቀርቧሌ$

በመዯበኛ ሁኔታ በጋ ከኦክቶበር እስከ ጃንዋሪ ዴረስ ያለትን አራት ወራት የሚያጠቃሌሌ

ሲሆን፤ የክረምት ዜናብ ሰጪ የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች እየተዲከሙ እና የክረምት ዴንበር (ITCZ)

ወዯ ዯቡብና ዯቡብ ምስራቅ ከሚያዯርገው ማፇግፇግ ጋር ተያይዝ በምስራቅ" በሰሜንና በሰሜን

ምስራቅ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ ዯረቅ፣ ፀሀያማና ነፊሻማ የአየር ሁኔታ የሚታይበት ሲሆን! ሇዯቡብና

ሇዯቡብ ምስራቅ አካባቢዎች ዯግሞ ከበሌግ ቀጥል ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸው ነው፡፡ በበጋ ወቅት

በመዯበኛ ሁኔታ ከሚከሰቱት የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች ጥንካሬ አንጻር በተሇያዩ አመታት ዯረቅ

ወይም እርጥበታማ የአየር ጠባይ የሚወተርበት ከመሆኑ ጋር ተያይዝ በተሇያዩ የሀገሪቱ ሥፌራዎች

ሊይ አወንታዊ ወይም አለታዊ ተጽእኖውን ያሳዴራሌ፡፡

ባሇፇው የበጋ ወቅት ዜናብ ሰጭ የሚቲዎሮልጂ ገጽታዎች ከመጠናከራቸው ጋር ተያይዝ

በተሇይም በጥቅምትና በህዲር ወራት በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተስፊፊ ዜናብ እንዯነበር

መረጃዎች ያሳያለ፡፡ በተጨማሪም በአንዲንዴ ቦታዎች ሊይ ከባዴ ዜናብ መመዜገቡን ሇማወቅ

ተችሏሌ፡፡ በተቀሩት የታህሳስና ጥር ወራት ግን በምሥራቅ አውሮፓ የሚገኘው የሳይቤሪያ ከፌተኛ

የአየር ግፉት (Siberian high pressure) በአረብ ምዴር በኩሌ ወዯ አገራችን በመግባቱ በተጠቀሱት

ሁሇት ወራት ዯረቅና ቀዜቃዚ አየር በተሇያዩ የአገሪቱ ሥፌራዎች ሊይ እንዯተከሰተ መረጃዎች

ያሳያለ፡፡ ይሁንና በዙህ አመት የነበረው ቅዜቃዛ በአብዚኛው ጥንካሬ ያሌነበረው ሲሆን! በጥቂት

የመካከሇኛውና የሰሜን ምሥራቅ ዯጋማ ሥፌራዎች ሊይ ሇጥቂት ቀናት ከተመገበው አነስተኛ

መጠን ያሇው ውርጭ በስተቀር በተቀሩት የሀገሪቱ ከፌተኛ ቦታዎች ውርጭ የማስከተሌ ጥንካሬ

እንዲሌነበረው መረዲት ተችሎሌ$

በአጠቃሊይ ባሇፇው የበጋ ወቅት በዯቡባዊው የሀገሪቱ ጫፌ! በዯቡብ ምሥራቅ! በምሥራቅ

አፊር በዝን አንዴ እና በጥቂት ዝን አራት ሥፌራዎች እንዱሁም በአርሲና በባላ ኪስ ቦታዎች

ከተመገበው ከመዯበኛ በታች ዜናብ በስተቀር በተቀሩት የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ በአብዚኛው

መዯበኛና ከመዯበኛው በሊይ ዜናብ ነበር፡፡

1

የበሌግ ወቅት ከፋብርዋሪ እስከ ሜይ ያለትን አራት ወራት የሚሸፌን ሲሆን፣ በዋነኛነት

የበሌግ አብቃይ የሆኑት ዯቡባዊ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፌልች እንዱሁም የሰሜን ምስራቅና የምስራቅ

የሀገሪቱ ክፌልች በቦታና በስርጭት የተሻሇ ዜናብ ያገኛለ፡፡ በዙህ ወቅት የሚታየው የዜናብ

ስርጭትና መጠን በቦታና በጊዛ ወጥ ያሌሆነና ከፌተኛ መዋዠቅ የሚታይበት ነው፡፡ ይሁን እንጂ

በበሌጉ ወቅት የሚንበው ዜናብ ከሊይ በተጠቀሱት ቦታዎች ሊይ ሇሚሩ የአጭር ጊዛ ሰብልች፣

ሇመኸር ማሳ ዜግጅት እንዱሁም በአርብቶ አዯሩና ከፉሌ አርብቶ አዯሩ ቦታዎች ሊይ ሇግጦሽ ሳርና

ሇመጠጥ ውሀ አቅርቦት ያሇው ጠቀሜታ የጎሊ ነው፡፡ በአሁኑ ጊዛ እየታየ ካሇው ከመዯበኛው ጋር

የተቀራረበ (Near-neutral) እና በቀጣዮቹ የበሌግ ወራት በሂዯት ከሚጠበቀው የፓስፉክ ውቅያኖስ

የባህር ወሇሌ ሙቀት እና ላልች የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች አንጻራዊ ጥንካሬ ጋር ተያይዝ በመጪው

የበሌግ ወቅት በተሇይም በዯቡባዊው የበሌግ አብቃይ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ የተሻሇ የዜናብ መጠንና

ሥርጭት እንዯሚኖር ይጠበቃሌ፡፡ ስሇሆነም በወቅቱ ውስጥ የሚጠበቀው የዜናብ መጠንና ሥርጭት

በበሌግ ወቅት አብዚኛውን ጊዛ የሚስተዋሇውን ተሇዋዋጭ የአየር ጠባይ ግምት ውስጥ በማስገባት!

በግብርና ሥራ" በውሃ አቅርቦትና በአካባቢ እንክብካቤ ሊይ ሉዯርስ የሚችሇውን አለታዊና አዎንታዊ

ተጽዕኖውን መቆጣጠር ያስፇሌጋሌ፡፡

1. እ.ኤ.አ የ2018/19 የበጋ ወቅት አጠቃሊይ ገጽታ

1.1 የዜናብ ሁኔታ

የኦክቶበር ወር በመዯበኛ ሁኔታ ሲታይ የክረምቱ ዜናብ ከሰሜን፣ ከሰሜን ምሥራቅና

ከመካከሇኛው የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ ቀስ በቀስ የሚያቆምበት ወር ሲሆን፤ በአንጻሩ የበጋው ዯረቅና

ነፊሻማ የአየር ጠባይ የሚስፊፊበት ወር ነው። በላሊ በኩሌ ዯግሞ በጋ ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸው

በሆኑት የዯቡብና የዯቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ ዜናብ የሚስፊፊበት ወር ነው።

ባሇፇዉ የኦክቶበር የመጀመሪያዎቹ እና የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት በአብዚኛዎቹ የዯቡብ

አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተሻሇ የዯመና ሽፊን ነበራቸዉ፡፡ በዙሁ መሰረት በብዘ ቦታዎች ሊይ

የተሇያየ መጠን ያሇዉ ዜናብ የነበራቸዉ ሲሆን፤ ሰሜን አጋማሽ የሀገራችን አካባቢዎች በነዙህ ሁሇቱ

አስር ቀናት ዉስጥ በአብዚኛዉ ዯረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፊሻማ የአየር ሁኔታ አመዜኖባቸዉ ነበር

የተስተዋሇዉ፡፡ ይሁን እንጂ አሌፍ አሌፍ ከነበረዉ ዯመና በሰሜን፣ በመካከሇኛዉ እና በምስራቅ

የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ ከቀሊሌ እስከ መካከሇኛ መጠን ያሇዉ ዜናብ ተመዜግቧሌ፡፡

በላሊ በኩሌ በወሩ ሁሇተኛዉ አስር ቀናት ሊይ ወዯ ሀገራች እየገባ የነበረዉ ዕርጥበት አሌ

አየር ከዕሇት ወዯ ዕሇት ከመጠናከሩ ጋር ተያይዝ በአብዚኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ የዯመና

2

ሽፊን ጨምሮ ተስተዉሎሌ፡፡ በተሇይም በዙህ ወቅት በመዯበኛ ሁኔታ ዯረቃማ የአየር ሁኔታ

የሚስተዋሌባቸዉ የሰሜን፣ የሰሜን ምስራቅ፣ የመካከሇኛዉ እና የምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ

ወቅቱን ሊሌጠበቀ ዜናብ እንዱኖር መንስዔ ሆኗሌ፡፡ በተመሳሳይ ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸዉ የሆኑት

የዯቡብ እና ዯቡብ ምስራቅ የሀገራችን አካባቢዎች ሊይም ዜናብ የነበራቸዉ ሲሆን፤ ምዕራብ እና

ዯቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይም ከቀሊሌ እስከ መካከሇኛ መጠን ያሇዉ ዜናብ

ተመዜግቧሌ፡፡ በተጨማሪም አሌፍ አሌፍ ከነበረዉ ጠንካራ የዯመና ክምችት በአንዲንዴ የምዕራብ

ኦሮሚያ፣ ምስራቅ አማራ፣ መካከሇኛዉና ዯቡብ ትግራይ፣ የዯቡብ ህዜቦች እና ምስራቅ አካባቢዎች

ሊይም ከባዴ መጠን ያሇዉ ዜናብ ተመዜግቧሌ፡፡ ሇመጥቀስም በሞያላ 41.6፣ በባላ ሮቤ 42.3፣

በአሶሳ 59.4፣ በሲርበ አባያ 40.2፣ በአሰበ ተፇሪ 47.5፣ በገዋኔ 46.6፣ በማጂ 30.2፣ በሀረር 39.1፣

በአብኣሊ 30.1፣ በዯብረታቦር 32.0፣ በጂንካ 39.7 እና 32.1፣ በሉሙገነት 34.1፣ በማጨዉ 37.5፣

በማንኩሽ 91.2፣ በሚላ 52.4፣ በማፀምሪ 34.8፣ በሳዉሊ 31.0፣ በቋራ 46.8፣ በአዱስ አበባ 38.8፣

በቡርጂ 74.4፣ በአምቦ 36.1 እና 32.1፣ በጨፊ 30.2፣ በሆሳና 35.2፣ በጅማ 39.5፣ በኢጃጂ 45.4፣

በባቲ 30.7፣ በቻግኒ 30.8፣ በዱሊ፣ 37.8፣ በእነዋሪ 45.4፣ በነቀምቴ 33.4፣ በበዯላ 34.3፣ በሻምቡ

41.9፣ በአቦቦ 36.1 እና 33.2፣ በአዴዋ 58.4፣ በአርጆ 32.2 እና በአይራ 40.7 በሚሜ ይገኙበታሌ::

ባሇፇዉ የኦክቶበር ወር የነበው የዜናብ መጠን ከመዯበኛው ጋር ሲነፃፀር በትግራይ ክሌሌ

ሁለም ዝኖች፣ በአማራ ክሌሌ ከጥቂት የዋግህምራ እና ሰሜን ጎንዯር ዝኖች በስተቀር ሁለም ዝኖች፣

ከሱማላ ክሌሌ በሲቲ፣ በፊፇን እና ኖጎብ ዝኖች፣ በምስራቅ እና ምዕራብ ሀረርጌ፣ በጉጂ እና ቦረና፣

በአርሲ እና ምዕራብ አርሲ፣ በቤንሻጉሌ-ጉሙዜ፣ በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌ፣

በጋምቤሊ፣ በወሇጋ፣ በኢለባቦር፣ በጅማ እና በሸዋ ዝኖች ሊይ መዯበኛ እና ከመዯበኛ በሊይ የሆነ

ዜናብ የነበራቸዉ ሲሆን፤ የተቀሩት አካባቢዎች ሊይ ከመዯበኛ በታች የሆነ ዜናብ ተመዜግቧሌ::

ባሇፇዉ የኖቬምበር ወር የመጀመሪያዉ እና ሁሇተኛዉ አስር ቀናት ሇዜናብ መኖር አመቺ

ሁኔታን የሚፇጥሩ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በአብዚኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ ተስፊፌተዉ ነበረ

የተስተዋለት፡፡ በዙሁ መሰረት ዜናቡ በስርጭት ረገዴ የወቅቱ ዜናብ ተጠቃሚ ያሌሆኑ የሰሜን፣

የሰሜን ምስራቅ፣ የመካከሇኛዉ እና የምስራቅ እንዱሁም ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸዉ የሆኑ የዯቡብ

ምዕራብ፣ የዯቡብ እና ዯቡብ ምስራቅ አካባቢዎች አብዚኛቹን ቦታዎችን ያዲረሰ ነበረ፡፡ ይሁን እንጂ

በኖቬምበር ወር ሶስተኛዉ አስር ቀናት በመጀመሪያዉ እና በሁሇተኛዉ አስር ቀናት ሊይ የነበረዉ

ዕርጥበት ከአብዚኛዎቹ የሰሜን፣ የመካከሇኛዉ እና የምስራቅ የሀገራች አካባቢዎች ሊይ ከዕሇት ወዯ

ዕሇት በመዲከም በጥቂት የዯቡብ፣ የዯቡብ ምስራቅ እና የዯቡብ ዯጋማ ስፌራዎች ሊይ ተወስኖ የቆየ

ሲሆን፤ በአብዚኛዎቹ ቦታዎች ሊይ ዯረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፊሻማ የአየር ሁኔታ አመዜኖባቸዉ

ተስተዉሎሌ፡፡ በአጠቃሊይ ባሇፇዉ የኖቬምበር ወር የትግራይ ምስራቃዊ ክፌሌ፣ አብዚኛዉ አማራ፣

3

ምዕራብ፣ ዯቡብ እና መካከሇኛዉ ኦሮሚያ፣ የዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዜቦች ክሌሌ፣ አፊር፣

ጋምቤሊ፣ ቤኒሻንጉሌ ጉሙዜ፣ የምስራቅ ኢትዮጵያ እና ጥቂት የዯቡብ ሱማላ አካባቢዎች ሊይ

ከቀሊሌ እስከ መካከሇኛ መጠን ያሇዉ ዜናብ ነበራቸዉ፡፡ በተጨማሪም አሌፍ አሌፍ ከነበረዉ ጠንካራ

የዯመና ክምችት በአንዲንዴ ቦታዎች ሊይ ከባዴ መጠን ያሇዉ ዜናብ ተመዜግቧሌ፡፡ ሇመጥቀስም

በአርባ ምንጭ 53.0፣ በዲንግሊ 32.4፣ በዱሊ 32.4፣ በመተማ 41.5፣ በመካነሰሊም 51.7፣ በሰኮሩ 30.2፣

በሻምቡ 39.0፣ በቢሾፌቱ 48.0፣ በኢጃጂ 41.3፣ በፌሬወይኒ 32.2፣ በአዳት 60.5፣ በነቀምቴ 57.4፣

በሆሳና 35.8 እና 31.4፣ በሉሙገነት 48.0 እና በጅማ 36.2፣ በአርጆ 36.2፣ በሀዋሳ 42.5፣ በአይከሌ

32.5፣ በባቲ 46.8፣ በብሊቴ 40.5፣ በቦሬ 30.4፣ በቻግኒ 31.5፣ በጭራ 32.3፣ በዴሬዲዋ 35.5፣ በዲንግሊ

45.3፣ በገዋኔ 60.8፣ በጊንር 80.0፣ በጎሬ 35.7፣ በሆሳና 46.6፣ በምዕራብ አባያ 46.2 እና 37.0፣

በማጀቴ 45.7፣ በፓዌ 33.8፣ በሶኮሩ 35.3፣ በወሊይታ ሶድ 54.4፣ በሀዋሳ 33.3 እና በማጂ 31.5

በሚ.ሜ ይገኙበታሌ፡፡

ባሇፇዉ የኖቬምበር ወር የነበዉ ዜናብ ከመዯበኛው ጋር ሲነፃፀር በአማራ፣ በትግራይ፣

በጋምቤሊ፣ በቤኒሻንጉሌ ጉሙዜ፣ በወሇጋ ዝኖች፣ በኢለባቦር፣ በጅማ፣ በሸዋ፣ በምስራቅ እና ምዕራብ

ሀረርጌ፣ በአርሲ እና በባላ፣ በአፊር ክሌሌ ዝን 5፣ 4፣ 3 እና 2፣ በሸካ፣ በከፊ፣ በቤንች ማጂ፣ በጉራጌ፣

በስሌጤ፣ በጋሞጎፊ፣ በወሊይታ፣ በሲዲማ፣ በጌዳኦ እና በሲቲ ዝኖች ሊይ መዯበኛ እና ከመዯበኛ በሊይ

የሆነ የዜናብ ስርጭት የነበራቸዉ ሲሆን፤ የተቀሩት አካባቢዎች ሊይ ከመዯበኛ በታች የሆነ ዜናብ

ተመዜግቧሌ፡፡

ባሇፇዉ የዱሴምበር ወር የበጋዉ ዯረቅ፣ ፀሏያማ እና ነፊሻማ የአየር ሁኔታ በአብዚኛዎቹ

የሀገራች አካባቢዎች ሊይ አመዜኖባቸዉ ነበር የተስተዋሇዉ፡፡ ከዙህ ጋር በተያያም የላሉት እና

የማሇዲዉ ቅዜቃዛ በአንዲንዴ የሰሜን፣ የመካከሇኛዉ እና የምስራቅ የሀገሪቱ ዯጋማ ስፌራዎች ሊይ

ጨምሮ ተስተዉሎሌ፡፡ በተጨማሪም የቀኑ ዜቅተኛ ሙቀት በተጠቀሱ አካባቢዎች ሊይ አሌፍ አሌፍ

ከ5 ዱግሪ ሴሌሽየስ በታች ሆኖ ተመዜግቧሌ፡፡ ሇመጥቀስም ያክሌ በዯብረ ብርሃን -0.6፣ በመሀሌ

ሜዲ -0.8፣ በባቲ -0.5፣ በሀረማያ 0.8፣ በቢሾፌቱ 2.0፣ በአዱግራት 3.0 እና በወገሌጤና 1.6፣ በሾሊ

ገበያ 2.7 በዱግሪ ሴሌሽያስ ይገኙበታሌ፡፡ በላሊ በኩሌ አሌፍ አሌፍ ከነበራቸዉ የዯመና ሽፊን

በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌ፣ በምዕራብ እና ዯቡብ ኦሮሚያ እንዱሁም መካከሇኛዉ

አማራ በጥቂት ቦታዎቻቸዉ ሊይ አነስተኛ መጠን ያሇዉ ዜናብ ተመዜግቧሌ፡፡

ባሇፇዉ የዱሴምበር ወር የነበው የዜናብ መጠን ከመዯበኛው ጋር ሲነፃፀር በምዕራብ ጎጃም፣

በሁለም የወሇጋ ዝኖች፣ በኢለአባቦራ፣ በጅማ፣ በጉጂ እና ቦረና፣ በሁለም የዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦች

እና ህዜቦች ክሌሌ እንዱሁም በመካከሇኛዉ ትግራይ ዝኖች ሊይ መዯበኛ እና ከመዯበኛ በሊይ የሆነ

4

ዜናብ ስርጭት የነበራቸዉ ሲሆን፤ በተቀሩት አካባቢዎች ሊይ ከመዯበኛ በታች የሆነ ዜናብ

ተመዜግቧሌ፡፡

ባሇፈት የጃንዋሪ የመጀመሪያዎቹ እና ሁሇተኛው አስር ቀናት የበጋዉ ዯረቅ፣ ፀሃያማ እና

ነፊሻማ የአየር ሁኔታ በሁለም የሀገራችን አካባቢዎች ሊይ ተጠናክሮ ተስተዉሎሌ፡፡ ከዙህ ጋር

በተያያም የላሉት እና የማሇዲዉ ቅዜቃዛ በተሇይም በአንዲንዴ የዯቡብ፣ የዯቡብ ምዕራብ፣ የሰሜን፣

የመካከሇኛዉ እና የምስራቅ የሀገሪቱ ዯጋማ ስፌራዎች ሊይ ይበሌጥ ከመጨመሩም ባሻገር የቀኑ

ዜቅተኛ ሙቀትም በተጠቀሱት አካባቢዎች ሊይ አሌፍ አሌፍ ከ5 ዱግሪ ሴሌሽየስ በታች ሆኖ

ተመዜግቧሌ፡፡ በተጨማሪም በጥቂት ቦታዎች ሊይም ከዛሮ ዱ.ሴ. በታች ሆኖ ተመዜግቧሌ፡፡

ሇመጥቀስም በባቲ -3.0፣ በዯብረብርሃን -3.6፣ -1.8፣ -0.8፣ -0.6፣ -0.4 እንዱሁም -0.2፣ በጅማ -1.2፣

በሀረማያ -1.8፣ በወገሌጤና -1.0፣ በአርሲ ሮቤ 1.0፣ በዯብረሀይት 0.8፣ በአዱስ አበባ ቦላ ኢንጊነሪንግ

1.4፣ በዲንግሊ 1.0፣ በፉቼ 1.5 በማጨው 2.5 እና በኩለምሳ 2.4 በዱግሪ ሴሌሽየስ ይገኙበታሌ፡፡

በላሊ በኩሌ በዯቡብ እና ዯቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ዲርቻዎች ሊይ አሌፍ አሌፍ ሳሳ ያሇ የዯመና

ሽፊን ተስተዉልባቸዋሌ፡፡

ባሇፇዉ የጃንዋሪ ወር የመጀመሪያዎቹ እና ሁሇተኛው አስር ቀናት መሊው የሀገሪቱ ክፌልች

ዯረቅ ሆነው ከመቆየታቸው ጋር ተያይዝ በመሊው የሀገሪቱ ስፌራዎች ሊይ ከመዯበኛው በታች የሆነ

ነበር፡፡

በአጠቃሊይ ባሇፇው በጋ 2018/19 ወቅት በምዕራብ አጋማሽ" በሰሜንና በሰሜን ምሥራቅ

እንዱሁም በጋ ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸው የሆኑት የዯቡብና የዯቡብ ምሥራቅ ኢትዮáያ ክፌልች

በመጠኑ ከ100-487 ሚ.ሜ. የሚዯርስ ዜናብ ከ10-49 ቀናት ያህሌ አግኝተዋሌ (ካርታ 1ሀ እና 1ሇ)፡፡

ባሇፇው የበጋ ወራት በተሇይም በኦክቶበርና በኖቨምበር እንዱሁም አሌፍ አሌፍ በዱሴምበር

በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተሻሇ ዜናብ የተስተዋሇ ሲሆን፤ በአንጻሩም በጀንዋሪ ወር የላሉቱና

የማሇዲው ቅዜቃዛ አንጻራዊ ጥንካሬ ነበረው፡፡ በንዴሮው በጋ ከነበረው እርጥበታማ አየር ጋር

ተያይዝ ሇጥቂት ቀናት በሰሜን" በሰሜን ምሥራቅ" በምሥራቅ" በመካከሇኛውና በዯቡብ ዯጋማ

ቦታዎች ሊይ ከተስተዋሇው አነስተኛ መጠን ያሇው ውርጭ በስተቀር እምብዚም ቅዜቃዛ እንዲሌነበር

መረዲት ይቻሊሌ፡፡ በንዴሮው በጋ ወቅት የታየው የአየር ጠባይ ክስተት ሇወቅቱ ከተሰጠው ትንበያ

ጋር በአብዚኛው ተመሳሳይነት ነበረው (ካርታ 1ሏ)፡፡

5

1.2 የአየር ሙቀት ሁኔታ

የበጋ ወቅት መገሇጫ ከሆኑት የአየር ሁኔታ ክስተቶች መካከሌ የላሉትና የማሇዲው ቅዜቃዛ

ጠንክሮ መታየት እንዱሁም በአንዲንዴ ከፌተኛ ቦታዎች ሊይ አሌፍ አሌፍ ውርጭ መከሰት ነው።

በንዴሮው እ.ኤ.አ. የ2018/19 የበጋ ወቅት በመጀመሪያዎቹ ሁሇት ወራት (ጥቅምት እና ህዲር)

በብዘ የሀገሪቱ ቦታዎች ሊይ ከዯመና ሽፊን መጨመርና የተሇያየ መጠን ያሇው ዜናብ ምክንያት

የላሉቱና የማሇዲው ቅዜቃዛ ጎሌቶ ያሌታየ ሲሆን! በአንጻሩ በተቀሩት ወራት (ዱሴምበርና ጀንዋሪ)

ግን አነሰተኛ መጠን ያሇው ቅዜቃዛ የተስተዋሇ ሲሆን! በጥቂት ዯጋማ ቦታዎች ሊይ ከዛሮ ዱግሪ

ሴሌሽየስ በታች ቅዜቃዛ (ውርጭ) እንዯነበር መገንብ ተችሏሌ (ካርታ 3) ፡፡

1.3 እ.ኤ.አ በ2018/19 በጋ ወቅት የነበረው የአየር ጠባይ ከተተነበየው ጋር

ሲነጻጸር

እ.ኤ.አ ሇ2018/19 በጋ ወቅት በተሰጠው ትንበያ በብዘዎቹ የሀገሪቱ ክፌልች በአብዚኛው መዯበኛና

ከመዯበኛ በሊይ ሉሆን እንዯሚችሌ ተጠቁሞ የነበረ ሲሆን! በተጨማሪም እርጥበታማ የበጋ የአየር

ጠባይ እንዯሚያመዜን ከመጠበቁ ጋር ተያይዝ ወቅቱን ያሌጠበቀ ዜናብ ሉከሰት እንዯሚችሌና ከዙሁ

ጋር ተያይዝ የላሉቱና የማሇዲው ቅዜቃዛ እምብዚም ሉጠናከር እንዯማይችሌ የበጋው ወቅት

ከመጀመሩ በፉት መገሇጹ የሚታወስ ነው (ካርታ 1ሏ) ፡፡

በዙህም መሰረት ሇወቅቱ የተሰጠው ትንበያ በብዘ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ በአብዚኛው ትክክሇኛ

መሆኑን ከግምገማው ሇመገንብ ተችሎሌ፡፡

1.4 እ.ኤ.አ የ2018/19 የበጋ ወቅት የአየር ጠባይ በክሌልች የነበረው ገፅታ

1.4.1 አፊር

የአፊር ክሌሌ በበጋ ወቅት በአብዚኛው ዯረቅ ሆኖ የሚቆይ ሲሆን! አሌፍ አሌፍ ግን

በአንዲንዴ ቦታዎች ሊይ ወቅታዊ ያሌሆነ ዜናብ ይኖራሌ። በንዴሮው በጋ በዝን 3 እና 5 ከ50-

120 ሚ.ሜ. የሚዯርስ ዜናብ ከ2-5 ቀናት ያህሌ አግኝ~ሌ! (ካርታ 1ሀ እና 1ሇ)$ በክሌለ

በንዴሮው በጋ የጣሇው ዜናብ በዝን አንዴ እና በጥቂት ዝን አራት ከነበረው ከመዯበኛ በታች

ዜናብ በስተቀር በተቀሩት ዝኖች ከመዯበኛው በሊይ እንዯነበረ ሇመገንብ ተችሎሌ (ካርታ 1ሏ) ፡፡

6

1.4.2 ትግራይ

የትግራይ አብዚኛዎቹ አካባቢዎች በበጋ ወቅት ዯረቅ ሆነው የሚቆዩ ቢሆንም! አሌፍ አሌፍ

ወቅታዊ ያሌሆነ ዜናብ ያገኛለ። በአጠቃሊይ በ2018/19 በጋ የክሌለ የምዕራብ" የመካከሇኛው"

የምሥራቅና ዯቡባዊው ዝኖች ከ25-154 ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ ከ4-13 ሇሚሆኑ ቀናት ነበራቸው

(ካርታ 1ሀ እና 1ሇ) $ በዙህም መሰረት ሁለም የክሌለ ዝኖች መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ ዜናብ

አግኝተዋሌ (ካርታ 1ሏ) $

1.4.3 አማራ

የክሌለ ምዕራብና ዯቡብ ምዕራብ አካባቢዎች በመዯበኛ ሁኔታ እስከ ኦክቶበር መጨረሻ

ዴረስ ዜናብ ያገኛለ። በክሌለ ምሥራቃዊ አጋማሽ የክረምቱ ዜናብ ቀዯም ብል ከሴፕቴምበር

አጋማሸ በኋሊ የሚቋረጥበት አካባቢ በመሆኑ ብዘውን ጊዛ በበጋ ወራት ዯረቅና ቀዜቃዚ የአየር

ሁኔታ ያመዜንበታሌ። በንዴሮው በጋ ወቅት ሰሜንና ዯቡብ ጎንዯር" ባህርዲር ዘሪያ" ምዕራብና

ምሥራቅ ጎጃም" አዊ ዝኖች ከ100-295 ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ ከ10-28 ቀናት ያህሌ በማግኘት

መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ ዜናብ የነበራቸው ሲሆን! እንዱሁም የተቀሩት የክሌለ ዝኖች ከ62-192

ሚ.ሜ ዜናብ ከ10-17 ቀናት ያህሌ በማግኘት ሁለም የክሌለ ዝኖች ከመዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ

ዜናብ አግኝተዋሌ (ካርታ 1ሀ" 1ሇ) እና 1ሏ) ።

1.4.4 ቤንሻንጉሌ-ጉሙዜ

ቤንሻንጉሌ-ጉሙዜ በኦክቶበርና በኖቬምበር ወራት በመዯበኛ ሁኔታ ዜናብ የሚንብበት

አካባቢ ነው። በንዴሮው በጋ ወቅት በክሌለ በሚገኙ የመተከሌ"የአሶሳ እና የካማሺ ዝኖች ከ67-

200ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ 18 ቀናት ያህሌ አግኝተዋሌ (1ሀ እና 1ሇ) ።በአጠቃሊይ በሁለም

የክሌለ ዝኖች በጥቂት የዯቡብ መተከሌ ዝን ከተመገበው ከመዯበኛ በታች ዜናብ በሰተቀር

በሁለም ዝኖች መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ ዜናብ እንዯነበር መረዲት ይቻሊሌ (ካርታ 1ሏ) ።

1.4.5 ጋምቤሊ

የጋምቤሊ ክሌሌ በኦክቶበርና በኖቬምበር ወራት ዜናብ የሚያገኝ ሲሆን፤ በቀሪዎቹ ወራት ግን

አብዚኛውን ጊዛ ዯረቅ ሆኖ ይቆያሌ። በክሌለ ምሥራቃዊ ክፌሌ የሚገኙት የዝን አንዴ 257 ሚ.ሜ

ሇ21 ቀናት እንዱሁም የዝን ሁሇት ከ82-171 ሚ.ሜ ከ11-19 ቀናት ያህሌ አግኝተዋሌ።

7

በተጨማሪም በክሌለ ምዕራብ የሚገኘው የዝን ሶስት ሇ12 ቀናት 37 ሚ.ሜ የዯረሰ ዜናብ

እንዯነበራቸው መረጃዎች ያሳያለ (1ሀ እና 1ሇ)፡፡ በአጠቃሊይ በክሌለ የነበው ዜናብ መዯበኛና

ከመዯበኛ በሊይ ነበር (ካርታ 1ሏ) ።

1.4.6 ዯቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌ

በክሌለ ዯቡባዊ አጋማሸ ሊይ የበጋ ወቅት ዜናብ እየተስፊፊ የሚሄዯው በመጀመሪያዎቹ ሁሇት

ወራት ሲሆን፤ የክሌለ ዯቡብና ዯቡብ ምሥራቅ እንዱሁም ምዕራባዊ ክፌሌ በነዙህ ወራት የተሻሇ

ዜናብ ይኖራቸዋሌ። በላሊ በኩሌ የክሌለ ሰሜናዊ ክፌሌ ከኦክቶበር በኋሊ አሌፍ አሌፍ ወቅታዊ

ያሌሆነ ዜናብ ከሚታይበት በስተቀር ብዘውን ጊዛ ዯረቅ ሆኖ ይቆያሌ። በንዴሮው በጋ ወቅት

ክሌለ የተስፊፊና የተጠናከረ ዜናብ የተስተዋሇበት ሲሆን! በተሇይም የክሌለ ምዕራብ ክፌሌ የሆኑት

የቤንች ማጂ" የከፊ እንዱሁም አብዚኛው የወሊይታ ዝን" ሲዲማ" ሰሜናዊ የሰገን ህዜቦች መጠኑ

ከ200-487 ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ ከ30-49 ቀናት አግኝተዋሌ። በላሊ በኩሌ ዯግሞ ሀዱያና ጉራጌ"

የዯቡብ ኦሞ እንዱሁም አብዚኛው የሰገን ሕዜቦች ከ111-315 ሚ.ሜ የዯረሰ ዜናብ ከ30 ሊሌበሇጡ

ቀናት እንዯነበራቸው መረጃዎች ያሳያለ (1ሀ እና 1ሇ)። በዜናብ መጠን ረገዴ በዯቡባዊው ቤንች

ማጂና ዯቡብ ኦሞ ከተስተዋሇው ከመዯበኛ በታች ዜናብ በስተቀር የተቀሩት የክሌለ ዝኖች መዯበኛና

ከመዯበኛ በሊይ ዜናብ አግኝተዋሌ (ካርታ 1ሏ)።

1.4.7 ኦሮሚያ

የኦሮሚያ ምዕራባዊና ዯቡባዊ አጋማሽ በኦክቶበርና በኖቬምበር የተስፊፊ ዜናብ የሚያገኙ

ሲሆን፤ የመካከሇኛውና የምሥራቃዊ ክፌልች ግን በኦክቶበር መጠነኛ ዜናብ ከሚኖራቸው በስተቀር

በአብዚኛዎቹ የበጋ ወራት ዯረቅ ሆነው ይቆያለ። ይሁንና አሌፍ አሌፍ በአንዲንዴ ዓመታት

ወቅታዊ ያሌሆነ ዜናብ ሇጥቂት ቀናት ያገኛለ።

በንዴሮው በጋ ወቅት ምሥራቅ ወሇጋ" ጅማ" ኢለአባቦራ" ምዕራብ ወሇጋ ከ127-473 ሚ.ሜ

የሚዯርስ ዜናብ ከ20-48 ቀናት ያህሌ። በተጨማሪም ቦረናና ጉጂ" የባላ እና የአርሲ ዝኖች ከ91-324

ሚ.ሜ የዯረሰ ዜናብ ከ15-28 ቀናት ዜናብ ነበራቸው። በላሊ በኩሌ ምሥራቅ" ምዕራብ እና ሰሜን

ሸዋ" ምሥራቅና ምዕራብ ሏረርጌ ከ28-100 ሚ.ሜ ዜናብ ከ6-15 ቀናት ዜናብ ነበራቸው (1ሀ እና

1ሇ)። በተጠቀሱት ቦታዎችም የነበረው የዜናብ መጠን በአብዚኛው መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ የነበረ

ሲሆን! በጥቂት የአርሲና የባላ እንዱሁም በጥቂት የቦረናና የጉጂ ሥፌራዎች ዯግሞ ከመዯበኛ

በታች እንዯነበር መረጃዎች ያሳያለ (ካርታ 1ሏ)።

8

1.4.8 ሱማላ

ሇሱማላ ክሌሌ ዯቡባዊ አጋማሽ በጋ ሁሇተኛ የዜናብ ወቅት በመሆኑ ሇአርብቶ አዯሩ

ግጦሽና ሇውሃ አቅርቦት ከፌተኛ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ አሇው። በበጋ ወቅት

በተሇይም በኦክቶበር በክሌለ ዯቡባዊ አጋማሽ ሊይ ከፌተኛ መጠን ያሇው ዜናብ የሚገኝበት ጊዛ

ሲሆን፤ ከኖቬምበር አጋማሽ በኋሊ ግን ዯረቅና ፀሏያማ የአየር ሁኔታ ያመዜንበታሌ። ይሁን እንጂ

አሌፍ አሌፍ በአንዲንዴ ዓመታት ወቅቱን ያሌጠበቀ ዜናብ ሇተወሰኑ ቀናት ይኖራሌ።

በንዴሮው በጋ በክሌለ የተሇያየ መጠን ያሇው የዜናብ ሁኔታ የተስተዋሇበት ወቅት

ነበር። ከዙህ ጋር ተያይዝ አብዚኛው የክሌለ ዝኖች ከ16-62 ሚ.ሜ የዯረሰ ዜናብ ከ4-9 ባለት

ቀናት ውስጥ አግኝተዋሌ (1ሀ እና 1ሇ) ። በዝኖቹ የነበረው የዜናብ መጠንም በአብዚኛው

ከመዯበኛው በታች ነበር (ካርታ 1ሏ) ።

1.4.9 ሏረሪ

በሏረሪ ክሌሌ በበጋ ወቅት መጀመሪያ ወር ሊይ መጠነኛ ዜናብ የሚስተዋሌበት ሲሆን፤

በቀሪዎቹ የበጋ ወራት ግን አሌፍ አሌፍ በአንዲንዴ ዓመታት ከሚታየው ወቅቱን ያሌጠበቀ

ዜናብ በስተቀር ብዘውን ጊዛ ዯረቅ የአየር ሁኔታ አመዜኖ ይቆያሌ። በመሆኑም በንዴሮው

በጋ በክሌለ 89 ሚ.ሜ የዯረሰ ዜናብ ሇ18 ቀናት ያህሌ ጥሎሌ (1ሀ እና 1ሇ) ። በዙህም መሰረት

በንዴሮው በጋ በክሌለ የነበረው የዜናብ መጠን ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ እንዯነበር

ታውgሌ(ካርታ 1ሏ)።

1.4.10 ዴሬዲዋ

በዴሬዯዋና አካባቢው በበጋ ወቅት ዯረቅና ሞቃታማ የአየር ጠባይ የሚወተር ቢሆንም፤

አሌፍ አሌፍ ወቅታዊ ያሌሆነ ዜናብ ሇጥቂት ቀናት ይንባሌ። በንዴሮው የበጋ ወቅት በክሌለ

128 ሚ.ሜ መጠን ያሇው ዜናብ ሇ13 ቀናት አግኝ~ሌ (1ሀ እና 1ሇ) ። በዙህም መሰረት

የወቅቱ ዜናብ ከመዯበኛ በሊይ እንዯነበር መረዲት ይቻሊሌ (ካርታ 1ሏ)።

9

1.4.11 አዱስ አበባ

የአዱስ አበባ አካባቢ በመዯበኛ ሁኔታ በአብዚኛዎቹ የበጋ ወራት ዯረቅና ፀሏያማ የአየር

ሁኔታ እያመነ ላሉትና ማሇዲው ዯግሞ ቀዜቃዚ የአየር ሁኔታ ይስተዋሌበታሌ። ነገር ግን

በአንዲንዴ ዓመታት ወቅታዊ ያሌሆነ ዜናብ ይኖራሌ።

ባሇፇው በጋ 2017/18 በአዱስ አበባና አካባቢው 64 ሚ.ሜ የዯረሰ ዜናብ ሇ10 ቀናት

ያህሌ ነበር (1ሀ እና 1ሇ) ። የነበው የዜናብ መጠንም ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ እንዯነበር

ሇመገንብ ተችሎሌ (ካርታ 1ሏ) ።

10

ካርታ 1 ሀ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 1/2018 እስከ ጃንዋሪ 20/2019 ዴረስ የነበረው የዜናብ መጠን በሚ.ሜ

73

5764

72

171

99

148104

203

95

228

113473

199

0

200

206

162

97

251 65

70

0117

45

107

139

232

263

21

87

182

256

238119

258

105

39

44

158

174

60

128

165

295

119

454

222

0

61

213

39

5

12

257127

120

199

324

16

100

353

248

89

250

62

210

316

31

174

111

48

81

310

8547

166

154

192

123

487

29

73

98

64

155

170

156 55

70

146

22

158

91

240

30

185

109

31

266

200

116

0

163

112

43

137

221

162

25

30

74

111

108

158

48

60

118

165 182

37

175

72

56

81

222

64

142

23198

95

72

62

72

306

82

120

53

25

50

100

200

300

400

11

ካርታ 1ሇ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 1/2018 እስከ ጃንዋሪ 20/2019 ዴረስ ዜናብ የነበባቸው ቀናት ብዚት

11

1010

8

19

13

117

32

13

29

835

34

0

18

0

28

24

18

24 13

13

020

10

19

10

25

26

6

17

27

45

3213

29

13

5

9

20

0

24

10

13

27

33

28

45

24

0

10

24

12

2

5

2424

5

25

23

4

20

48

30

18

16

9

36

36

7

33

22

12

15

27

218

27

12

14

10

49

8

11

7

11

24

20

17 2

11

17

9

24

28

26

15

14

22

13

35

20

11

0

18

11

9

14

27

22

5

8

11

15

24

14

7

10

13

27 18

12

16

17

8

9

27

6

30

2612

11

4

4

9

8

33

11

18

6

2

10

20

30

40

50

12

ካርታ 1ሏ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 1/2018 እስከ ጃንዋሪ 20/2019 ዴረስ የነበረው የዜናብ መጠን ከመዯበኛው ጋር በመቶኛ ሲነፃፀር

ከመደበኛ በታች መደበኛ ከመደበኛ በላይ

13

1.5 እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 2018 እስከ ጃንዋሪ 2019 የነበረው የአየር ጠባይ

በግብርና ስራ እንቅስቃሴ ሊይ ያሳዯረው ተፅዕኖ

በመዯበኛ ሁኔታ የበጋ ወቅት ፀሏያማና ዯረቅ ሲሆን፤ አሌፍ አሌፍ ያሌተጠበቀ ዜናብ

የሚታይበት ነው። ወቅቱ ከጥቅምት እስከ ጥር ያሇውን ጊዛ ሲያጠቃሌሌ የአገሪቱ ዯቡብና ዯቡብ

ምሥራቅ ቆሊማ ቦታዎች ወቅታዊ ዜናብ የሚያገኙበት ነው። በአብዚኛው መኽር አብቃይ በሆኑ

አከባቢዎች የሰብሌ ስብሰባና ዴህረ ሰብሌ ስብሰባ የሚካሄዴበት ሲሆን፤ በዯቡብና በዯቡብ

ምሥራቅ የአርብቶ አዯሩና ከፉሌ አረብቶ አዯሩ አከባቢዎች ሇግጦሽና ሇመጠጥ ውሀ እንዱሁም

ውስን የሆነ የእርሻ እንቅስቃሴ የሚካሄዴበት ጊዛ ነው። በተጨማሪም በነዙሁ አከባቢዎች

ሇከብቶች የግጦሽ ሳርና ሇመጠጥ ውሃ የሚሆን ዜናብ የሚያገኙበትና ውሃን በተሇያየ ዳ

የሚያከማቹበት ወቅት ነው። በበጋ የአየር ጠባይ ሇበሽታና ሇተባይ መከሰት ተስማሚ የሆኑ

ሁኔታዎች ከተከሰቱ ሇበሽታና ሇተባይ መስፊፊት አመቺ ሁኔታን የሚፇጥር ነው። በበጋ ወቅት

የሙቀት መጠን ከአዜርእት ጤናማ እዴገት አኳያ ሉተኮርበት የሚገባ ጉዲይ ሲሆን፤ በሰሜን

ምስራቅ፣ በመካከሇኛው በምስራቅ እና በዯቡብ ከፌተኛ ቦታዎች ሊይ የውርጭ መከሰት ሉኖር

የሚችሌ ክስተት ነው።

እ.ኤ.አ በኦክቶበር 2018 ወር የነበረው እርጥበት በብዘ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ የተስፊፊ

እንዯነበረ የተተነተኑ የአግሮ ሚቲዎሮልጂ መረጃዎች ያመሇክታለ፡፡ በተሇይም በምዕራብ፣

በዯቡብና በዯቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከፌተኛ እርጥበት የነበራቸው፡፡ እንዱሁም

በአንዲንዴ የሰሜን ኪስ ቦታዎች ሊይ የተሻሇ እርጥበት ተስተውልባቸዋሌ፡፡ ይህም ሁኔታ በተሇያየ

የዕዴገት ዯረጃ ሊይ ሇሚገኙ የመኸር ሰብልች በጎ ጎን ነበረው፡፡ በተጨማሪም ከከባቢ አየር

እርጥበት መጨመር ጋር ተያይዝ በመዯበኛ ሁኔታ በወሩ ውስጥ ይስተዋሌ የነበረው የውርጭ

መከሰት የቀነሰበት እንዯነበር መረጃዎች አመሌክተዋሌ፡፡ በተጨማሪ በጋ ሁሇተኛ የዜናብ

ወቅታቸው ሇሆኑት በዯቡብና ዯቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተገኘው እርጥበት ከማሳ

ዜግጅት አንስቶ ር ሇመዜራት የሚያስችሌ መሌካም አጋጣሚ የፇጠረ ሲሆን፤ ሇአርብቶ አዯሮችና

ከፉሌ አርብቶ አዯር አካባቢዎችም ሇግጦሽ ሳርና ሇመጠጥ ውሀ አቅርቦት አዎንታዊ ሚና ነበረው፡፡

በላሊ መሌኩ በአብዚኛው የሰሜን፣ የሰሜን ምስራቅና የመካከሇኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ

ዯረቃማው የእርጥበት ሁኔታ አመዜኖባቸው ነበር፡፡ ይህም ሁኔታ በተሇይም ዕዴገታቸውን ሇጨረሱ

የመኸር ሰብልች እንዱዯርቁ ዕዴሌ የፇጠረና የሰብሌ ስብሰባና የዴህረ ሰብሌ ስብሰባ ተግባራትን

ሇማከናወን አመቺ ነበር (ካርታ 2ሀ)፡፡

14

እ.ኤ.አ በኖቨምበር 2018 የመጀመሪያዉ እና ሁሇተኛዉ አስር ቀናት ወቅቱን ያሌጠበቀ

እርጥበታማ ሁኔታ በተሇያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጠናክሮ እንዯነበረ የተተነተኑ መረጃዎች

ያመሇክታለ፡፡ በተሇይም በኖቨምበር ወር በመዯበኛ ሁኔታ ዯረቃማ የአየር ሁኔታ በሚስተዋሌባቸው

በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከሇኛዉ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ ወቅቱን ያሌጠበቀ

የተጠናከረ እርጥበት እንዯነበረ መረዲት ተችሎሌ፡፡ ይህም የነበረው ወቅቱን ያሌጠበቀ እርጥበት

የእዴገት ዯረጃቸውን ጨርሰው ሇሚገኙ የመኸር ሰብልች የሰብሌ ስብሰባና ዴህረ ሰብሌ ስብሰባ

እየተከናወነ በሚገኝባቸው አካባቢዎች ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ ነበረው። በአንጻሩ የተገኘው እርጥበት

በተሇያየ ምክንያት ግይተው ሇተሩና ገና ሊሌዯረሱ ፌሬ በመሙሊት ሊይ ሇነበሩ የመኽር ሰብልችና

በአነስተኛ እርጥበት በነሃሴ መጨረሻ ሊይ ሇሚሩ ሇጥራጥሬ እህልችና ሇቋሚ ተክልች የውሀ ፌሊጎት

መሟሊት እንዱሁም በምስራቅና በሰሜን ምስራቅ ሇሚገኙ አርብቶ አዯሮችና ከፉሌ አርብቶ አዯሮች

ሇግጦሽ ሣር ሌምሊሜና ሇመጠጥ ውሃ አቅርቦት የጎሊ ጠቀሜታ ነበረው። በአንፃሩ ከወሩ አጋማሽ

በኋሊ እርጥበታማው ሁኔታ ከዕሇት ወዯ ዕሇት እየተዲከመ በመምጣቱ ዯረቅ፣ ፀሃያማ እና ነፊሻማ

የአየር ሁኔታ አመዜኖባቸዉ የተስተዋሇ በመሆኑ፤ የክረምት ተጠቃሚ የሆኑት የሀገሪቱ ክፌልች የበጋ

ወቅት በነዙህ አካባቢ ዯረቅ ስሇሆነና በዙህ ጊዛ የሰብሌ ስብሰባቸውን በሚያካሄደ በአንዲንዴ ሰብሌ

በዯረሰባቸው አካባቢዎች የነበረው ዯረቅ የአየር ሁኔታ ሇሰብሌ ስብሰባና ዴህረ ሰብሌ ስብሰባው

አመቺ ሁኔታን የፇጠረ ነበር። በላሊ በኩሌ በአንዲንዴ በዯቡብና በዯቡብ ምዕራብ የነበረው እርጥበት

በተሇያየ እዴገት ዯረጃ ሊይ ሇሚገኙ ሰብልችም ሆነ ሇቋሚ ተክልች የውሃ ፌሊጎት መሟሊት ምቹ

ሁኔታ እንዯነበረው ነው። በአንጻሩ በጋ ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸው በሆኑት በዯቡብና በዯቡብ

ምስራቅ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ የተስተዋሇው ዜቅተኛ የእርጥበት ሁኔታ በቆሊማው አካባቢ ሇሚኖሩት

አርብቶ አዯሮችና ከፉሌ አርብቶ አዯርች ሇግጦሽ ሣርና ሇመጠጥ ውሀ አቅርቦት ጠቀሜታ ነበረው

(ካርታ 2ሇ)።

እ.ኤ.አ በዱሴምበር 2018 ወር የበጋው ዯረቅ፤ ፀሃያማና ነፊሻማ የአየር ሁኔታ በአብዚኛው

የሀገሪቱ ስፌራዎች ሊይ ተስተውሎሌ፡፡ ይህም ሁኔታ በወቅቱ እየተከናወነ ሊሇው የግብርና እንቅስቃሴ

በጎ ጎን ነበረው፡፡ በመሆኑም በወሩ ውስጥ የተስተዋሇው ዯረቅ የእርጥበት ሁኔታ የዯረሱ ሰብልች

እንዱዯርቁ፣ በጊዛ እንዱሰበሰቡና የዴህረ ሰብሌ ስብሰባ ተግባራትን ሇማከናወን ምቹ ሁኔታ ነበረዉ፡፡

በላሊ መሌኩ በአንዲንዴ የሰሜን፣ የመካከሇኛዉ እና የምስራቅ የሀገሪቱ ዯጋማ ስፌራዎች ሊይ

የላሉትና የማሇዲው ቅዜቃዛው በመጨመሩ በአንዲንዴ አካባቢዎች ሊይ አሌፍ አሌፍ ከ5 ዱግሪ

ሴሌሽየስ በታች ሆኖ ተመዜግቧሌ፡፡ ሇመጥቀስም ያህሌ በዯብረ ብርሃን -0.6፣ በመሀሌ ሜዲ -0.8፣

በባቲ -0.5፣ በሀረማያ 0.8፣ በቢሾፌቱ 2.0፣ በአዱግራት 3.0 እና በወገሌጤና 1.6፣ በሾሊ ገበያ 2.7

በዱግሪ ሴሌሽያስ ይገኙበታሌ፡፡ ይህም ሁኔታ በእንሰሳት፣ በጓሮ አትክሌትና በፌራፌሬ ተክልች ሊይ

በጥቂት ቦታዎች ሊይ በተወሰነ መጠን አለታዊ ጎን ነበረው፡፡ እንዱሁም በጋ ሁሇተኛ የዜናብ

15

ወቅታቸው ሇሆኑ የጥምር ግብርናን በሚያከናውኑ በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌ፣

በምዕራብ እና ዯቡብ ኦሮሚያ በጥቂት ቦታዎቻቸዉ ሊይ አነስተኛ መጠን ያሇዉ እርጥበት የነበረ

ሲሆን፤ ይህም ሁኔታ በተሇያየ የእዴገት ዯረጃ ሊይ ሇሚገኙ ሰብልችም ሆነ ሇእንስሳት የግጦሽ ሳርና

የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ሊይ አዎንታዊ ጎን ነበረው (ካርታ 2ሏ)፡፡

እ.ኤ.አ በጃነዋሪ 2019 በመጀመሪያውና በሁሇተኛው አስር ቀናት በሁለም የሀገሪቱ አካባቢዎች

ሊይ ዯረቃማዉ የእርጥበት ሁኔታ አመዜኖ የነበረ ሲሆን፤ ከዙሁ ጋር ተያይዝ የላሉቱና የማሇዯው

ቅዜቃዛ ጠንከር ብል እንዯነበረ የአግሮ ሚቲዎሮልጅ መረጃዎች ያመሇክታለ፡፡ ከነበረው ዯረቃማው

እርጥበት ሁኔታጋር ተያይዝ በአንዲንዴ የሀገሪቱ ዯጋማ አካባቢዎች ሊይ የላሉቱና የማሇዲው

ቅዜቃዛ ጠንከር ያሇ ገፅታ እንዯነበረው ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ ምንም እንኳን ዯረቃማዉ የእርጥበት

ሁኔታ የሰብሌ ስብሰባና ዴህረ ሰብሌ ስብሰሰባ ባሊተጠናቀቀባቸው አካባቢዎች በጎ አስተዋፅዖ

የነበረው ቢሆንም፤ የተስተዋሇው የላሉቱና የማሇዲው ቅዜቃዛ በተወሰነ መሌኩ በመስኖ በመታገዜ

በሚሇሙ በፌራፌሬ ተክልች፣ በጓሮ አትክሌቶችና በእንስሳት ምርት ሊይ አለታዊ ጎን ነበረዉ

(ካርታ 2መ)፡፡

በአጠቃሊይ ባሇፈት የበጋ ወራት ከኦክቶበር እስከ ጃንዋሪ ያለት ከእርሻ እንቅስቃሴ አንጻር

በኦክቶበር እና በኖቨምበር የነበራቸው የእርጥበት ሁኔታ ሲገመገም በተሇይም የክረምቱ ሲስተም ቀስ

በቀስ ከመዲከሙ ጋር ተያይዝ የእርጥበት ሁኔታው ከሰሜንና ከሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች

ሊይ በመጠንም ሆነ በስርጭት እየቀነሰ በአንጻሩ በምእራብ አጋማሽ እና በመካከሇኛዉ የአገሪቱ

ክፌልች ሊይ በተወሰነ ዯረጃ የቆየበትና በሂዯትም የበጋ ዜናብ ተጠቃሚ ወዯ ሆኑት ወዯ ዯቡብና

ዯቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ የተስፊፊ እንዯነበረ ተስተውሎሌ፡፡ ይህም ሁኔታ በሰሜንና

በሰሜን ምስራቅ አካባቢዎች ሇሚገኙ ሇዯረሱና ተጨማሪ እርጥበት ሇማያስፇሌጋቸው ሰብልች በጎ

ጎን ነበረው። በላሊ መሌኩ በምዕራብ አጋማሽና በመካከሇኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ እርጥበቱ

የተሻሇ ገፅታ የነበረው በመሆኑ በተሇያየ የእዴገት ዯረጃ ሊይ ይገኙ ሇነበሩ ሰብልችም ሆነ

በአካባቢዎቹ ሇሚገኙ ቋሚ ተክልች በጎ ሚና ነበረው፡፡ በአንጻሩ በኖቨምበር ወር በመዯበኛ ሁኔታ

ዯረቃማ የአየር ሁኔታ በሚስተዋሌባቸው በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከሇኛዉ እና በምስራቅ

የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ ወቅቱን ያሌጠበቀ የተጠናከረ እርጥበት እንዯነበረ መረዲት ተችሎሌ፡፡

ይህም የነበረው ወቅቱን ያሌጠበቀ እርጥበት የእዴገት ዯረጃቸውን ጨርሰው ሇሚገኙ የመኸር

ሰብልች የሰብሌ ስብሰባና ዴህረ ሰብሌ ስብሰባ እየተከናወነ በሚገኝባቸው አካባቢዎች ሊይ አለታዊ

ተፅዕኖ ነበረው ። በጋ ሁሇተኛ የዜናብ ወቅታቸው በሆኑት የዯቡብና የዯቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ

ክፌልች ሊይ የተስተዋሇው የእርጥበት ሁኔታ ሇአርብቶ አዯሮችና ከፉሌ አርብቶ አዯርች ሇግጦሽ

ሣርና ሇመጠጥ ውሀ አቅርቦት ጠቀሜታ ነበረው። አንዱሁም በዱሴምበርና በጃንዋሪ በአንዲንዴ

16

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

Very Dry

Dry

Humid

Moist

Moderatly Dry

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

የሀገሪቱ ዯጋማ አካባቢዎች የታየው ጠንከር ያሇ ቅዜቃዛ በተወሰነ መሌኩ በመስኖ በመታገዜ

በሚሇሙ በፌራፌሬ ተክልች፣ በጓሮ አትክሌቶችና በእንስሳት ምርት ሊይ አለታዊ ጎን ነበረዉ፡፡

በላሊ በኩሌ በተሇያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የነበረዉ የእርጥበት መቀነስ የመኸር ሰብልች የሰብሌ

ስብሰባና ዴህረ ሰብሌ ስብሰባ እየተከናወነ በሚገኝባቸው አካባቢዎች ሊይ አወንታዊ ተፅዕኖ ነበረው፡፡

ይሁንና በዯቡብ እና ዯቡብ ምስራቅ ሇአርብቶ አዯርና ከፉሌ አርብቶ አዯር አካባቢዎች ሇግጦሽ

ሳርና ሇመጠጥ ውኃ አቅርቦት አለታዊ አስተዋፅኦ ነበሩዉ፡፡

የበጋ 2018/19 የእርጥበት ጠgሚ ካርታ

ካርታ 2ሀ፡ የኦክቶበር ወር 2018 የእርጥበት ሁኔታ ካርታ 2ሇ፡ የኖቬምበር ወር 2018 የእርጥበት ሁኔታ

ካርታ2ሏ፡የዱሴምበር ወር 2018 የእርጥበት ሁኔታ ካርታ 2መ፡ የጃንዋሪ ወር 2019 የእርጥበት ሁኔታ

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

17

1.6 እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 2018 እስከ ጃንዋሪ 2019 ወቅት የነበረው የአየር ጠባይ

በዉሃዉ ርፌ እንቅስቃሴ ሊይ ያሳዯረዉ ተፅዕኖ

ከኦክቶበር 2018 እስከ ጃንዋሪ 2019 በአብዚኛዎቹ ተፊሰሶች ሊይ ቀዜቃዚና ዯረቅ የአየር

ሁኔታ አመዜኖ ተስተዉሎ፡፡ የተሻሇ እርጥበት የነበረው በኦክቶበር ወር በዯቡብ" በዯቡብ ምእራብ"

በዯቡብ ምስራቅ እና በምዕራብ በሚገኙ የመካከሇኛው ተፊሰሶች ሊይ ነበር$ የከባዴ ዜናብ ክስተትም

በኦክቶበር" በኖቬምበርና በዱሴምበር ወር በኦሞጊቤ" በአባይ" በባሮአኮቦ" በዋቢሸበላ" በስምጥሸሇቆ"

በተከዛ" በአዋሽና በገናላዲዋ ተፊሰሶች ሊይ ከአንዴ እስከ ሶሰት ቀናት ያህሌ ተመዜግቧሌ$ ከቆቃ

እና ከመሌከዋከና ግዴቦች በስተቀር የበጋ ወቅት የግዴቦችና ውሃ ማጠራቀሚያዎች የውሃ ይት

ከአማካኝ እና ከተመረጡ አመታት ጋር ሲነፃፀር የተሻሇ ሁኔታ ታይቷሌ$ በመሆኑም ያሇፇው የበጋ

ዜናብ ሇውሃው ጥሩ ግብዓት በማዴረጉና በሊይኛውና በመካከሇኛው ተፊሰሶች ሊይ የነበረው የቀኑ

ዜቅተኛ ሙቀት በትነት የሚባክነውን ውሃ እንዱቀንስ በተወሰነ መሌኩ አስተዋፆ ነበረው (ካርታ 3ሀ

እስከ ካርታ 3መ)፡፡

ካርታ 3ሀ፡ የኦክቶበር ወር 2018 በተፊሰሶች የነበረው የእርጥበት ሁኔታ ካርታ 3ሇ፡ የኖቬምበር ወር 2018 በተፊሰሶች የነበረው የእርጥበት ሁኔታ

18

ካርታ 3ሏ፡ የዱሴምበር ወር 2018 በተፊሰሶች የነበረው የእርጥበት ሁኔታ ካርታ 3መ፡ የጃንዋሪ ወር 2019 በተፊሰሶች የነበረው የእርጥበት ሁኔታ

1.7 እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 2018 እስከ ጃንዋሪ 2019 ወቅት የነበረው የአየር ጠባይ

በጤናው ሊይ ያሳዯረዉ ተፅዕኖ

ይህ የበጋ 2018/19 ግምገማ በዋናነት ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራው ሶስቱን ሚቲዎሮልጂ መረጃ

(ዜናብ፣ ምዜን የአየር ርጥበትና አማካይ ሙቀት መጠን) መሠረት በማዴረግ ሇወባ ወረርሽኝ

ተጋሊጭ የሆኑ ቦታዎችንና ሇሰው ሌጅ ተስማሚ (ምቹ) የአየር ሁኔታ ያሇባቸው ቦታዎችን መጠቆም

ነው፡፡ ከዙህ ጋር ተያይዝ የንዴሮወን በጋ ሆነ ከዙህ በፉት ስንሰራቸው የነበሩትን ወርሃዊና ወቅታዊ

ትንበያና ግምገማዎች ሇመስራት የምንጠቀምባቸው ሁሇት ዋና ዋና ስትራቴጂዎች አለ፡፡

ሇወባ መፇጠር ምቹ የአየር ሁኔታ የሚፇጠርባቸውን ቦታዎች ሇመጠቆም ሶስቱን

የሚቲዎሮልጂ መረጃዎች (ዜናብ፣ ምዜን የአየር ርጥበትና አማካይ የሙቀት መጠን) በመጠቀም

ሶስቱም ማሇትም የወሩ የዜናብ መጠን 80 ሚ.ሜ. እና ከዚ በሊይ፣ አማካይ የወሩ ምዜን የአየር

ርጥበት 60% እና በሊይ እና አማካይ የወሩ የሙቀት መጠን በ18 oc እና 32 oc መካከሌ ሲሆኑ፤

እነዙህን ክራይቴሪያ በመጠቀም የት አካባቢ ሇወባ መፇጠር ምቹ የአየር ሁኔታ እንዲሇ መናገር

እንችሊሇን፡፡ በላሊ በኩሌ የአየሩ ሁኔታ ሇሰው ሌጅ በአንዴ አካባቢ ሇመኖር ምቹ ነው አይዯሇም

ብል ሇመናገር የምንጠቀምበት ክራይቴሪያ ሶስቱን ሚቲዎሮልጂ መረጃ (አማካይ የሙቀት መጠን

(TT, Td እና RH)ን በመጠቀም የሚገኘው የምጥን የአየር ሁኔታ (THI Value)

THI= ከ26 ከበሇጠ አብኛው ማህበረሰብ የአየሩ ሁኔታ ምቾት አሌተሰማውም ይህም ምቹ

ያሌሆነ የአየር ሁኔታ (Uncomfortable)

19

THI= በ21-26 መካከሌ ከሆነ የአየሩ ሁኔታ ሇመኖር መካከሇኛ ምቾት አሇ ይህም መካከሇኛ

ምቹ የአየር ሁኔታ (Moderate)

THI= ከ21 በታች ከሆነ ሇአብዚኛው ማህበረሰብ የአየሩ ሁኔታ ምቹ ነበር፡፡ ይህም ምቹ የአየር

ሁኔታ (comfortable) በማሇት እንገሌፃቸዋሇን፡፡

በዙሁ መሠረት በጋ 2018/19 ግምገማ በየወሩ የነበረውን ሁኔታ ስንመሇከት፦

በኦክቶበር 2018 የዜናብ፣ ሙቀትና የአየር ርጥበት ስንመሇከት ከምዕራብና ከዯቡብ የሀገሪቱ

አካባቢዎች በስተቀር አብዚኛው የሀገሪቱ ክፌልች የዜናቡ መጠን ከ80 ሚ.ሜ. በታች እንዯነበር

መረጃዎች ያሳያለ፡፡ በተጨማሪም የሙቀት ሁኔታ ከሀገሪቱ ከፌተኛ ቦታዎች በስተቀር በአብዚኛው

የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ በ18 oc እና 32 oc መካከሌ ሆኖ ሰንብቷሌ፡፡ እንዱሁም ምዜን የአየር

እርጥበቱ ክዜናቡ ጋር ተያይዝ በምዕራብና በዯቡብ የሃገሪቱ አካባቢዎች በስተቀር ከ60% በታች

እንዯነበር የተሰበሰበው መረጃ ያሳያሌ፡፡ በዙሁ መሠረት ሇወባ መፇጠር በኦክቶበር ወር ምቹ የአየር

ሁኔታ የነበረባቸው ቦታዎች ቤንሻነጉሌ ጉሙዜ፣ ምዕራብና ሰሜን ኦሮሚያ፣ ጋምቤሊ፣ ዯቡብ ምዕራብ

ሶማላ፣ እና ከዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች ዯቡባዊ ጫፌ እንዯነበር መረጃዎች ያሳያለ፡፡

የተቀሩት የሀገሪቱ ክፌልች ሇወባ መፇጠር ምቹ የአየር ሁኔታ አንዲሌነበር ያሳያሌ (ካርታ 4ሀ)፡፡

በኖቬምበር 2018 ዜናብ፣ ሙቀትና ምዜን የአየር ርጥበትን ስንመሇከት በምዕራብ አማራ

ዯቡባዊ ጫፌ ምዕራብ ኦሮሚያ ጋምቤሊ የዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌ ሰሜናዊ ክፌሌ

አካባቢዎች ሊይ ከ80 ሚ.ሜ. በሊይ ተመዜግቧሌ፡፡ በተጨማሪም የሙቀቱ ሁኔታ ከጥቂት የሀገሪቱ

ከፌኛ ቦታዎች በስተቀር በሁለም የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ በ18 oc እና 32 oc መካከሌ ሆኖ ሰንብቷሌ፡፡

እንዱሁም ምዜን የአየር እርጥበቱ ከዜናቡ ጋር ተያይዝ በዯቡብና ዯቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፌልች

ሊይ 60% እና በሊይ ነበር፡፡ በዙሁ መሠረት ሇወባ መፇጠር በኖቬምበር ወር ምቹ የአየር ሁኔታ

የነበረባቸው ቦታዎች በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች ኪስ ቦታዎችና በዯቡብ ኦሮሚያ ጥቂት

ቦታዎች ሊይ ተስፊፌቶ ተስተውሎሌ፡፡ በላልች የሀገሪቱ ክፌሌ በተሇይ በአብዚኛው የበጋ ዜናብ

ተጠቃሚ አካባቢዎች ሊይ ሇወባ መፇጠር አመች የአየር ሁኔታ እንዲሌነበረባቸው መረጃዎች ያሳያለ

(ካርታ 4ሇ)፡፡

በዱሴምበር 2018 የዜናብ፣ ሙቀትና ሞዜን የአየር ርጥበት ስንመሇከት በሁለም የሃገሪቱ

ክፌልች ሊይ ከ80 ሚ.ሜ. በታች የዜናብ መጠን ተመዜግቦባቸዋሌ፡፡ በተጨማሪም ከጥቂት የሀገሪቱ

ከፌተኛ ቦታዎችና ኪስ ቦታዎች በስተቀር በሁለም የሀገሪቱ ቦታዎች ሊይ በ18 oc እና 32 oc መካከሌ

ሆኖ ሰንብቷሌ፡፡ እንዱሁም ምዜን የአየር ርጥበቱ ከዜናቡ ጋር ተያይዝ ከዯቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ

20

ክፌልች በስተቀር በሁለም የሀገሪቱ ቦታዎች ሊይ ከ60% በታች ተመዜግቧሌ፡፡ በዙሁ መሠረት

በዱሴምበር ወር ሇወባ መፇጠር ምቹ የአየር ሁኔታ የነበረባቸው ቦታዎች እንዲሌነበሩ ያገኘናቸው

መረጃዎች ያሳያለ (ካርታ 4ሏ)፡፡

በጃንዋሪ 2019 የዜናብ፣ ሙቀትና ምዜን የአየር እርጥበት ስንመሇከት የበጋ ወቅት ማብቂያ

ከመሆኑ ጋር ተያይዝ በሁለም የሃገሪቱ ክፌልች ከ80 ሚ.ሜ. በታች የሆነ የዜናብ መጠን የተመገበ

ሲሆን፤ ከሀገሪቱ ከፌተኛ ቦታዎች በስተቀር በሁለም የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ የሙቀት መጠኑ በ18oc

እና 32oc መካከሌ ሆኖ ሰንብቷሌ፡፡ እንዱሁም ምዜን የአየር ርጥበቱ ዯረቅ ኤር ሁኔታ ከመሆኑ ጋር

ተያይዝ በሁለም የሃገሪቱ ክፌልች ሊይ ከ60% በታች ተመዜግቧሌ፡፡ በዙሁ መሠረት ሇወባ መፇጠር

ምቹ የአየር ሁኔታ የነበረባቸው ቦታዎች እንዲሌነበሩ መረጃዎች ያሳያለ (ካርታ 4መ)፡፡

ካርታ 4ሀ፡ የኦክቶበር ወር 2018 ሇወባ ስርጭት ምቹ የአየር ሁኔታ ያሇባቸው ቦታዎች ካርታ 4ሇ፡ የኖቬምበር ወር 2018 ሇወባ ስርጭት ምቹ የአየር ሁኔታ ያሇባቸው ቦታዎች

ካርታ 4ሏ፡ የዱሴምበር ወር 2018 ሇወባ ስርጭት ምቹ የአየር ሁኔታ ያሇባቸው ቦታዎች ካርታ 4መ፡ የጃንዋሪ ወር 2019 ሇወባ ስርጭት ምቹ የአየር ሁኔታ ያሇባቸው ቦታዎች

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

0

18

32

0

60

0

80

Tmean RHRFRH

RF

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

0

18

32

0

80

0

60

Temp

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

0

18

32

Mean T

0

80

0

60

RF RH

34 36 38 40 42 44 46 48

4

6

8

10

12

14

0

18

32

T mean

0

80

0

60

RFRH

21

2. እ.ኤ.አ የ2019 የበሌግ ወቅት የአየር ጠባይ አዜማሚያ

2.1 መግቢያ ፣

በሌግ ከፋብርዋሪ እስከ ሜይ ዴረስ ያለትን ወራት ያካትታሌ። ይህ ወቅት ሇዯቡብና

ሇዯቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ዋነኛው የዜናብ ጊዛ ነው። በዙህ ወቅት የሚኖረው ዜናብ አጀማመሩ

ከዓመት ዓመት ከፌተኛ ተሇዋዋጭነት የሚያሳይ ቢሆንም፤ በመዯበኛ ሁኔታ ግን ከፋብርዋሪ አጋማሽ

በኋሊ መዜነብ ይጀምራሌ። የወቅቱ ዜናብ በመዯበኛው ሁኔታ ተስፊፌቶ መዜነብ የሚጀምረው ግን

ከማርች የመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ በመሆኑ ከማርች አጋማሽ እስከ ኤፕሪሌ መጨረሻ ዴረስ

ያለት ወሳኝ የዜናብ ጊዛያት ናቸው። በዙህ ፅሁፌ በበሌግ ወቅት በመዯበኛው ሁኔታ በሚስተዋለት

የአየር ጠባይ ክስተቶች ሊይ ትንታኔ በመስጠት የመጪው በሌግ የአየር ጠባይ አዜማሚያ

ይጠቁማሌ። በመጨረሻም በወቅቱ ውስጥ ከሚጠበቀው የአየር ጠባይ ጋር በተገናበ መሌኩ በተሇያዩ

ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ርፍች ሊይ ሉያሳዴር የሚችሇውን ተፅዕኖ በተመሇከተ ማብራሪያ

ይቀርባሌ።

2.2 የበሌግ ወቅት ዜናብ አጀማመርና አወጣጥ

የበሌግ ዜናብ ከሞሊ ጎዯሌ ከፋብርዋሪ አጋማሽ በኋሊ በዯቡብና በዯቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

አካባቢዎች ሊይ መጣሌ ይጀምራሌ። የዜናቡ መጠንና ስርጭት ቀስ በቀስ በዯቡብ ምሥራቅ፣

በምሥራቅ፣ በመካከሇኛውና በሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሊይ በመስፊፊት ከማርች እስከ

ሜይ አጋማሽ ዴረስ በመዯበኛው ሁኔታ የሚንብ ሲሆን፤ ከክረምት ዜናብ ሰጪ ክስተቶች ጋር

በተያያ በምዕራብና በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ሊይ ዯግሞ ከኤፕሪሌ አጋማሽ ጀምሮ

ቀስ በቀስ መዜነብ ይጀምራሌ።

የበሌግ ዜናብ አወጣጥ ሁሇት ገጽታዎች አለት፤ አንዯኛው በሌግ ዋነኛ የዜናብ ወቅት

በሆነባቸው በዯቡብና በዯቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ሊይ ከሜይ አጋማሽ ጀምሮ ዜናብ ሰጪ

የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች ከነዙህ አካባቢዎች ሊይ እየተዲከሙ ስሇሚሄደ በአብዚኛው እየዯረቀ

ይመጣሌ። በተጨማሪም የሰሜን ምሥራቅና የምሥራቅ ኢትዮጵያ አካባቢዎችም ከሜይ አጋማሽ

በኋሊ ብዘውን ጊዛ ዯረቅ ሆነው ይቆያለ። ይሁን እንጂ ከሊይ እንዯተገሇፀው የበሌግ ዜናብ አገባብና

አወጣጥ በመዯበኛው ሁኔታ የሚጀምር ቢሆንም፤ ከዓመት ዓመት ከፌተኛ የተሇዋዋጭነት ባህሪይ

የሚያሳይ መሆኑን ግንዚቤ ሉወሰዴበት ይገባሌ።

22

2.3 የበሌግ ዜናብ መጠንና ስርጭት በቦታና በጊዛ አንፃር የሚያሳየው ገጽታ

የበሌግ ዜናብ በአጀማመሩም ሆነ በአወጣጥ ረገዴ ከፌተኛ ተሇዋዋጭነት የሚያሳይ ከመሆኑም

በተጨማሪ በመጠንና በስርጭትም የተሇዋዋጭነት ባህሪይ ያሳያሌ። በዙህም መሰረት በበሌግ ወቅት

በእያንዲንደ ወር በመዯበኛው ሁኔታ የሚኖረው የዜናብ ሁኔታን ማወቁ ሇወቅቱ የተሰጠውን ትንበያ

በጥንቃቄ ሇመጠቀም ይረዲሌ።

በፋብርዋሪ በመዯበኛው ሁኔታ የሚታየው የዜናብ መጠንና ስርጭት የተሻሇ መሌክ የሚኖረው

ከወሩ ከመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ጀምሮ ነው። በወሩ በመዯበኛው ሁኔታ የሚጠበቀው አማካይ

የዜናብ መጠን በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዜቦች በሌግ አብቃይ አካባቢዎች፣ በጅማ፣ በቦረና፣

በጉጂ፣ በሰሜን ሸዋና ወል አንዲንዴ ስፌራዎች ሊይ ከ50-100ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ ከ5-10 ቀናት

ያህሌ ይንባሌ። ይሁንና የሱማላ ዯቡባዊ አጋማሽና አጎራባች የኦሮሚያ ዯቡባዊ ክፌሌ አካባቢዎች

በዙህ ወር ብዘውን ጊዛ ዯረቅ ሆነው ስሇሚቆዩ የወሩ አማካይ የዜናብ መጠን ከ10ሚ.ሜ አይበሌጥም

(ካርታ 5ሀ) ።

በማርች የበሌግ ዜናብ ቀስ በቀስ በሀገሪቱ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች ሊይ እየተስፊፊ ከመሄዴ

አንፃር የተሻሇ ዜናብ ይስተዋሊሌ። ስሇሆነም በዙህ ወር ከዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዜቦች ክሌሌ

በሌግ አብቃዮች መካከሌ የጌዴኦና የሲዲማ ዝኖችንና አጎራባች አካባቢዎችን ጨምሮ የምዕራብ

ኦሮሚያ አንዲንዴ ቦታዎች ከ100-150ሚ.ሜ ዜናብ ከ10-15 ቀናት ያህሌ ይኖራሌ። በላሊ በኩሌ

ዯግሞ አብዚኛዎቹ የወል፣ የአርሲና የዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዜቦች ክሌሌ ዯቡባዊ ክፌሌ ከ50-

100 ሚ.ሜ ዜናብ ከ10-15 ቀናት ያህሌ ያገኛለ። ከሱማላ ክሌሌ ዋነኛ የበሌግ ዜናብ ተጠቃሚ

በሆነው በዯቡባዊ አጋማሽ አካባቢ ሊይ የዜናቡ ሁኔታ ከቀዲሚው ወር እየተሻሻሇ የሚመጣ ቢሆንም፤

መጠኑ ከ50ሚ.ሜ የማይበሌጥ ሆኖ ከ10 ሇማይበሌጡ ቀናት በአማካይ ይንባሌ (ካርታ 5ሇ)።

ከበሌግ ዜናብ በመጠንም ሆነ በሥርጭት ከፌተኛውን ዴርሻ የሚወስዯው በኤፕሪሌ የሚነበው

ዜናብ ነው። ስሇሆነም የወሩ አማካይ የዜናብ መጠን የዯቡብ ትግራይና የሱማላ አካባቢዎችን

ጨምሮ በተቀሩት የሀገሪቱ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች ሊይ ከ100-200 ሚ.ሜ ይዯርሳሌ። በነዙህ

አካባቢዎች የዜናብ ቀናትም በዙያው መሌክ የሚጨምር በመሆኑ ከ10-20 ሇሚዯርሱት ቀናት ዜናብ

ይኖራሌ። በተቀሩት የሀገሪቱ አካባቢዎች ማሇትም በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብና በሰሜን ኢትዮጵያ

አካባቢዎች ሊይም ቢሆን የዜናቡ መጠንና ሥርጭት እየተስፊፊ የሚሄዴ በመሆኑ ሇ10 ቀናት ያህሌ

እስከ 100 ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ በአማካይ ይኖራሌ (ካርታ 5ሏ)።

23

የበሌግ ወቅት መጨረሻ በሆነው በሜይ የዜናቡ መጠንና ሥርጭት ከዯቡብና ከዯቡብ

ምሥራቅ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች ሊይ እየቀነሰ ከመሄደም በተጨማሪ ከመካከሇኛው፤ ከምሥራቅና

ከሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያም ይቀንሳሌ። ነገር ግን ዜናቡ በዯቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብና በሰሜን

ምዕራብ አካባቢዎች ሊይ እየተስፊፊ በመሄዴ ብዘ ቦታዎችን ያዲርሳሌ። በዙህም መሠረት

አብዚኛው የኦሮሚያ ክሌሌን ጨምሮ የዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌና የጋምቤሊ

አካባቢዎች ከ150-250 ሚ.ሜ ዜናብ ከ15-20 ቀናት ያህሌ ያገኛለ። በላሊ በኩሌ ዯግሞ የትግራይና

የአማራ ምዕራባዊ ክፌሌና የሱማላ አካባቢዎች እስከ 100 ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ ሇ10 ቀናት ያህሌ

በአማካይ ያገኛለ (ካርታ 5መ)።

ጠቅሇሌ ባሇ መሌኩ የበሌግ ወቅት ዜናብ በአማካይ በሀገሪቱ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች ሊይ

ከፌተኛ ዴርሻ የሚኖረው ከላልች የሀገሪቱ ክፌልች ይሌቅ በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች

ክሌሌ፣ በምዕራብ፣ በምሥራቅና በዯቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ሊይ ከ400-650 ሚ.ሜ ይዯርሳሌ።

ይሁንና ከ200-400 ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ በተቀሩት የሀገሪቱ በሌግ አብቃይ አከባቢዎች ሊይ

ይስተዋሊሌ። በላሊ በኩሌ ዯግሞ የአፊር" የትግራይና አጎራባች የአማራ ምዕራባዊ ክፌሌ አካባቢዎች

እስከ 150 ሚ.ሜ የሚዯርስ ዜናብ በአማካይ ያገኛለ (ካርታ 5ሠ)፡፡

2.4 የበሌግ ወቅት ዜናብ መጠን ዴርሻ በቦታ ሥርጭት አንጻር ሲታይ

የበሌግ ወቅት ከሊይ ሇመግሇፅ እንዯተሞከረው በአንዴ በኩሌ ከሀገሪቱ አጠቃሊይ የዜናብ

ዴርሻ ከክረምት ቀጥል ሁሇተኛው የዜናብ ወቅት ሲሆን፤ በዯቡብና በዯቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ

አርብቶ አዯርና ከፉሌ አርብቶ አዯር አካባቢዎች ዯግሞ ዋነኛው የዜናብ ወቅት ነው። በዙህም

መሠረት በዙህ ወቅት በመዯበኛው ሁኔታ የሚኖረው የዜናብ መጠንና ሥርጭት ከአማካይ ዓመታዊ

ዜናብ መጠን ጋር ሲነፃፀር ያሇው ዴርሻ እንዯየአካባቢው ሁኔታ ይሇያያሌ። ሇምሳላ ያህሌ በበሌግ

ወቅት በዯቡብና በዯቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ በአማካይ የሚኖረው የዜናብ መጠን በዓመት ውስጥ

ማግኘት ከሚገባቸው እስከ 70% የሚዯርስ ሲሆን፤ በተቀሩት የሀገሪቱ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች

ዯግሞ ከ30-40% ይዯርሳሌ። ከኤፕሪሌ አጋማሽ በኋሊ ቀስ በቀስ ዜናብ እየተስፊፊ በሚሄዴባቸው

ምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብና ሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ዯግሞ የበሌግ ዜናብ ዴርሻ በአማካይ ከ20%

አይበሌጥም። ስሇሆነም የበሌግ ወቅት ዜናብ ምንም እንኳን በሀገሪቱ የተሇያዩ አካባቢዎች

ሇሚካሄደት የተሇያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በጣም አስፇሊጊ ቢሆንም፤ በዋነኛ

የበሌግ አብቃይና የበሌግ ዜናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ሇሚካሄደት የእርሻ ሥራም ሆነ ሇአርብቶ

አዯሩ የውሃና ግጦሽ አቅርቦት ከፌተኛ ጠቀሜታ አሇው (ካርታ 5ረ) ።

24

2.5 በበሌግ ወቅት የሚስተዋሇው የሙቀት ሁኔታ

በበሌግ ወቅት በመዯበኛው ሁኔታ ትኩረት ከሚሹ የአየር ሁኔታ ክስተቶች መካከሌ ቀን ሊይ

የሚኖረው የሙቀት መጠንና ላሉት ሊይ ዯግሞ የሚታየው ወበቅ አንደ ነው። ይህም ሲባሌ በበሌግ

ወቅት በመዯበኛው ሁኔታ ከሚኖረው ከፌተኛ የፀሏይ ሀይሌ ጋር በተያያ የቀኑና የላሉቱ የሙቀት

መጠን እየጨመረ የሚሄዴ ከመሆኑም በተጨማሪ በወይና ዯጋና ቆሊማ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ ከላልች

አካባቢዎች በተሇየ መሌኩ የመጨመር አዜማሚያ ያሳያሌ። በመሆኑም በአፊር፣ በሶማላ፣ በጋምቤሊ፣

በቤንሻንጉሌ-ጉሙዜና በምዕራብ አማራ ቆሊማ አካባቢዎች ሊይ የቀኑ ከፌተኛ ሙቀት አሌፍ አሌፍ

ከ40 ዱ.ሴ. በሊይ ይሆናሌ። በተጨማሪ በትግራይ ምዕራባዊ ክፌሌ፣ በምሥራቅ አማራ፣ በኦሮሚያ

የስምጥ ሸሇቆ አካባቢዎችና በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌ ዯቡባዊ ክፌሌ የተሇያዩ

ቦታዎች በመዯበኛው ሁኔታ የሚኖረው የቀኑ ሙቀት ከ35-40 ዱ.ሴ. ይዯርሳሌ። ስሇሆነም

ተጠቀሚዎች ሇወቅቱ የተሰጠውን ትንበያ ከአማካይ የአየር ጠባይ ጋር በማነፃፀር ሉጠቀሙበት

ይገባሌ።

2.6 የንዴሮው የበሌግ ወቅት ዜናብ አጀማመርና አወጣጥ

በእያንዲንደ ወቅት የሚኖረውን አጠቃሊይ የአየር ጠባይ ትንበያ ከመሰጠቱ በፉት በየወቅቱ

ጎሊ ብሇው በሚታዩ የአየር ሁኔታ ገፅታዎችና ከነሱ ጋር ግንኙነት ባሊቸው የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች

ሊይ ሰፉ ጥናት ይካሄዲሌ። በየወቅቱ በመዯበኛው ሁኔታ የሚኖሩት የአየር ሁኔታዎች በአህጉራዊና

በዓሇም አቀፌ ዯረጃ የሚከሰት የውቅያኖሶችና የከባቢ አየር ክስተቶች ያሊቸው ግንኙነት ሊይ

ሳይንሳዊ ትንታኔ የሚሰጥበት ሲሆን፤ ከተሇያዩ የትንበያ ማዕከሊት የተገኙትን የትንበያ ውጤቶችንም

ግምት ውስጥ በማስገባት በእያንዲንደ የአየር ጠባይ ገፅታዎች ሊይ ሉኖሩ የሚችለትን ሌዩነቶች

(anomalies) ከመዯበኛው ጋር በማነፃፀር የአየር ጠባይ አዜማሚያ ይጋጃሌ።

የበሌግን የአየር ጠባይ አዜማሚያን ሇማጋጀት ታሳቢ የተዯረጉት በዋናነት በትሮፒካሌ

ፓስፉክ ውቅያኖስ ምሥራቃዊና ማዕከሊዊ ክፌሌ የሚታየው የባህር ወሇሌ ሙቀትና ከዙሁ ጋር

በተዚማጅነት የሚኖረው የከባቢ አየር ክስተት (ENSO Event) ነው። የህንዴና የአትሊንቲክ

ውቅያኖሶች እንዱሁም የሜዱትራንያን ባህር ሙቀትም ታሳቢ ተዯርጓሌ። አብዚኛው የትሮፒካሌ

ፓስፉክ ውቅያኖስ የመካካሇኛውና የምሥራቃዊው ክፌሌ ከመዯበኛው በታች የመቀዜቀዜ ሁኔታ

የሚያሳይ ሲሆን! በተመሳሳይ ሁኔታ የህንዴ ውቅያኖስ አብዚኛው ክፌለ ሲቀቅዜ በዯቡባዊ

የወቅያኖሱ ክፌሌ ዯግሞ ሞቃታማ ሁኔታ ይስተዋሊሌ። በአንጻሩ የሰሜንና የዯቡባዊው አትሊንቲክ

25

ውቅያኖስ እንዱሁም የሜዱትራንያን ባህር ከመዯበኛ በሊይ የባህር ወሇሌ ሙቀት እየተስተዋሇባቸው

እንዯሚገኙ የባህር ወሇሌ ሙቀት መረጃዎች ያሳያለ።

ከዓሇም አቀፌ የትንበያ ማዕከሊት የተገኙት የትንበያ መረጃዎች እንዯሚጠቁሙት ከሆነ አሁን

በፓስፉክ ውቅያኖስ እየታየ የሚገኘው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ (ENSO-neutral የባህር ወሇሌ

ሙቀት በጊዛ ሂዯት በመጪዎቹ የበሌግ ወራት የሚኖረውን ሙቀት መጠን እንዯሆነ ታሳቢ

አዴርጓሌ፡፡ ነገር ግን ብዘዎቹ የአሇም አቀፌ የትንበያ ማእከሊት በበሌግ ወቅት የሚሰጠው

የኤሌኒኖ/ሊኒና (ENSO Prediction) ትንበያ ከባዴ መሆኑን (Predictibility barrier) ያስገነዜባለ።

ቀዯም ሲሌ የተጠኑ ጥናቶች በበሌግ ዜናብና በፓስፉክ ውቅያኖስ ሙቀት መካከሌ ግንኙነት እንዲሇ

ያመሇክታለ። በተጨማሪም ከሰሜን ህንዴ ውቅያኖስ ወዯ ሀገሪቱ እርጥበታማ አየር ሉገባ

እንዯሚችሌ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማለ። በአሁኑ ጊዛ እየታየ ካሇው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ

(Near-neutral) እና በቀጣዮቹ የበሌግ ወራት በሂዯት ከሚጠበቀው የፓስፉክ ውቅያኖስ የባህር ወሇሌ

ሙቀት እና ላልች የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች አንጻራዊ ጥንካሬ ጋር ተያይዝ የወቅቱ ዜናብ

በአብዚኛው በበሌግ አብቃይ ሥፌራዎች ሊይ ከመዯበኛው ጋር በተቀራረበ ጊዛ

እንዯሚጀምርይጠበቃሌ።

2.7 የመጪው በሌግ የአየር ጠባይ አጠቃሊይ አዜማሚያ

በበሌግ ወቅት የአየር ጠባይ ሊይ ተፅዕኖ ያሊቸው አካባቢያዊና ዓሇም አቀፊዊ የሚቲዎሮልጂ

ክስተቶች አሁን ያሊቸው ሁኔታና የወዯፉት አዜማሚያ በሰፉው ተጠንቷሌ። በዙህም መሰረት እ.ኤ.አ

ከ1970 ጀምሮ ከታዩት የኤሌኒኖ/ሊኒና ወይም መዯበኛ ክስተቶች መካከሌ እ.ኤ.አ 1995 እና 2007

ተመርጠዋሌ። በአጠቃሊይ የበሌግ ዜናብ በአብዚኛው በቦታና በጊዛ በሚያሳየው ወጥ ያሌሆነና

ከፌተኛ መዋዠቅ ጋር ተያይዝ በአንዲንዴ ወራት ዯረቃማ ቀናት ሉወተሩ እንዯሚችለ የሚጠበቅ

ሲሆን! በመጪው እ.ኤ.አ 2019 የበሌግ ወራት በሌግ ዋነኛ የዜናብ ወቅታቸው ሇሆኑት ሇዯቡብና

ሇአብዚኛው የዯቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ ክፌልች በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ እንዱሁም

በአንዲንዴ ስፌራዎች ሊይ ከመዯበኛው በሊይ ዜናብ ይኖራሌ፡፡ በተጨማሪም ሇዯቡብ ምስራቅ

ምሥራቃዊ ዲርቻዎች ሊይ በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ ዜናብ እንዯሚያገኙ

ይጠበቃሌ። የሰሜንና የሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፌልች በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበና

አሌፍ አሌፍም ከመዯበኛው በታች የሆነ ዜናብ እንዯሚኖራቸው ይጠበቃሌ፡፡ በላሊ በኩሌ

የመካከሇኛው እና አዋሳኞቹ የስምጥ ሸሇቆ፣ የምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፌልች እንዱሁም የምስራቅ

ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዚኛው መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ ዜናብ እንዯሚኖራቸው ግንዚቤ

ተወስዴዋሌ። በላሊ በኩሌ የቀኑ ከፌተኛ ሙቀት በተሇይም በሀገሪቱ ቆሊማ ቦታዎች ሊይ

26

ከመዯበኛው በሊይ ሉሞቅ ይችሊሌ። በአጠቃሊይ በመጪው የበሌግ ወቅት በአብዚኛው ዜናቡ

በመጠንም ሆነ በስርጭት በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ የመሆን ዕዴለ ሰፉ እንዯሚሆን

ይታመናሌ።

2.8 እ.ኤ.አ በ2019 በሌግ ወቅት በክሌልች የሚጠበቀው የአየር ጠባይ አዜማሚያ

በበሌግ ወቅት በመዯበኛው ሁኔታ የሚታዩት የአየር ጠባይ ገጽታዎች በጊዛ የሚያዯርጉት

ከፌተኛ የተሇዋዋጭነት ባህሪይ እንዯተጠበቀ ሆኖ ከቦታ ቦታ የሚያሳዩት ባህሪይ ሊይም ሰፊ ያሇ

ግንዚቤ መውሰደ አስፇሊጊ ነው። ስሇሆነም ሇወቅት የሚሰጠው ትንበያ በየአካባቢው ሇሚካሄደት

ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅሰቃሴዎችና ቅዴመ ዜግጅት ሇማዴረግ ዝኖችን ማዕከሌ ያዯረገ የወቅት

ትንበያ ማጋጀቱ አስፇሊጊ በመሆኑ በመጪው በሌግ በእያንዲንደ ክሌሌ የሚጠበቀው የወቅቱ የአየር

ጠባይ በሚከተሇው መሌክ ቀርቧሌ።

2.8.1 አፊር

በአፊር ሰሜንና ምሥራቅ ክፌልች ሊይ ከፌተኛ ሙቀት የሚያመዜንበት በመሆኑ፤

በበረሃማነቱ ይታወቃሌ። ነገር ግን በበሌግ ወቅት አሌፍ አሌፍ ከተጠናከረ የዜናብ ሰጪ ክስተቶች

የክሌለ ምዕራባዊ ዲርቻዎችና ዯቡባዊ ክፌለ መጠነኛ ዜናብ ያገኛለ። በዙህ ወቅት በክሌለ

አብዚኛው ክፌሌ ሊይ በመዯበኛው ሁኔታ የሚጠበቀው ዜናብ ከአካባቢያዊ የመሬት አቀማመጥ ጋር

በተያያ በከፌተኛ ዯረጃ የመዋዠቅ ባህሪይ ያሳያሌ (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

በመጪው የበሌግ ወቅት በሁለም የክሌለ ዝኖች በአብዚኛው መዯበኛና ከመዯበኛ በታች

ዜናብ ይጠበቃሌ ሲጠበቅ! በተጨማሪም በአብዚኛው ዯረቅና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ

እንዯሚያመዜንባቸው ይጠበቃሌ (ካርታ 7) ።

2.8.2 ትግራይ

የትግራይ ክሌሌ ዯቡባዊ ክፌለ በበሌግ አብቃይነቱ የሚታወቅ በመሆኑ በበሌግ ወቅት

የሚያገኘው ዜናብ ሇእርሻ ሥራ ተፇሊጊ ነው። ምንም እንኳን በዙህ አካባቢ በመዯበኛው ሁኔታ ዜናብ

ከማርች እስከ ሜይ መግቢያ ዴረስ ዜናብ የሚጠበቅ ቢሆንም፤ የዜናቡ መጠንና ሥርጭት ከፌተኛ

የመዚባት ባህርይ ያሳያሌ (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

27

በመጪው በሌግ የክሌለ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች የሆኑት የምሥራቅና የዯቡብ ዝኖች

በአብዚኛው መዯበኛና ከመዯበኛ በታች እንዱሁም የመካከሇኛና የምዕራባዊው ክፌለ ዝኖችን ጨምሮ

በአብዚኛው ከመዯበኛው በሊይ ዜናብ ይኖራቸዋሌ (ካርታ 7) ።

2.8.3 አማራ

የአማራ ክሌሌ ምሥራቃዊ አጋማሽ በበሌግ አብቃይነቱ የሚታወቅ በመሆኑ በበሌግ ወቅት

ከፌተኛ መጠን ያሇው ዜናብ ያገኛሌ። በተሇይም በዙህ አካባቢ ሊይ አሌፍ አሌፍ ዜናብ ሰጪ

ክስተቶች ሲጠናከሩ ከበዴ ያሇ ዜናብ ይስተዋሊሌ። በበሌግ ወቅት የሚኖረው አማካይ የዜናብ መጠን

በሰሜን ሸዋ፣ በኦሮሚያና በወል ዝኖች ሊይ ከፌተኛ ሲሆን፣ የዜናቡ መጠንና ሥርጭት በክሌለ

ምዕራባዊ አጋማሽ ሊይ በጎሊ መሌኩ እየቀነሰ ይሄዲሌ። በተሇይም በክሌለ ሰሜን ምዕራብ አካባቢዎች

ሊይ ዯረቅ የአየር ሁኔታ እስከ በሌግ አጋማሽ ዴረስ አመዜኖ የሚቆይ ሲሆን፣ ከኤፕሪሌ አጋማሽ

በኋሊ ዜናቡ ቀስ በቀስ መዜነብ ይጀምራሌ (ካርታ 5ሀ-ረ)።

በመጪው በሌግ በክሌለ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች በሆኑት ሰሜንና ዯቡብ ወል" ሰሜን ሸዋ"

ዋግ ህምራ" የኦሮሚያ ብሔረሰብ በአመዚኙ መዯበኛና ከመዯበኛ በታች ዜናብ እንዯሚኖራቸው

የሚጠበቅ ሲሆን! በተጨማሪም" ሰሜንና ዯቡብ ጎንዯር" ምሥራቅና ምዕራብ ጎጃም" ባህር ዲር

ዘሪያ" አዊ ዝኖች በአብዚኛው ከመዯበኛው በሊይ ዜናብ እንዯሚያገኙ ይጠበቃሌ (ካርታ 7) ።

2.8.4 ቤንሻንጉሌ-ጉሙዜ

ከቤንሻንጉሌ-ጉሙዜ ክሌሌ የዯቡብና የዯቡብ ምሥራቅ ክፌለ ከማርች አጋማሽ ጀምሮ

በመዯበኛ ሁኔታ ዜናብ ማግኘት የሚጀምር ሲሆን፤ የሰሜን ምዕራብ ቆሊማ ክፌለ ግን ከክረምት

ዜናብ ሰጪ ክስተቶች መጠናከር ጋር በተያያ ከኤፕሪሌ አጋማሽ በኋሊ ቀስ በቀስ ዜናብ ማግኘት

ይጀምራሌ (ካርታ 5ሀ-ረ) ። በተሇይም በዙህ ወቅት በክሌለ ቆሊማ አካባቢ ሊይ በመዯበኛው ሁኔታ

የሚኖረው ሙቀት በጣም ከፌተኛ ነው።

በመጪው በሌግ በአብዚኛው የክሌለ አካባቢ ሊይ ዜናብ እንዯሚኖር የሚጠበቅ ሲሆን!

ሁለም የክሌለ ዝኖች (የአሶሳ" የካማሺና የመተከሌ ዝኖች) በመጠን ረገዴ በአመዚኙ ከመዯበኛ በሊይ

በጥቂት ኪስ ቦታዎች ዯግሞ ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ ዜናብ ያገኛሌ (ካርታ 7) ።

28

2.8.5 ጋምቤሊ

የጋምቤሊ ክሌሌ በበሌግ ወቅት ከፌተኛ የሙቀት መጠን የሚስተዋሌበት ቢሆንም፤

እንዯላልች የዯቡብ ምዕራብ አካባቢዎች ሁለ በዙህ ወቅት ዜናብ ከሚያገኙት ውስጥ ይመዯባሌ።

ይሁንና መዯበኛው የወቅቱ ዜናብ በአብዚኛው በክሌለ ምሥራቃዊ አጋማሽ ሊይ የተሻሇ የቦታ

ሽፊንና መጠን አሇው (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

በመጪው በሌግ በአብዚኛው የክሌለ ዝኖች (1"2 እና4) ሊይ መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ የበሌግ

ዜናብ ይጠበቃሌ። ዜናቡ በአጀማመር ሆነ በአወጣጥ መዯበኛውን ፇር እንዯሚከተሌ ይጠበቃሌ

(ካርታ 7) ፡፡

2.8.6 ዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች

የክሌለ አብዚኛው ክፌሌ በበሌግ ወቅት በመዯበኛ ሁኔታ ዜናብ ያገኛሌ። በተሇይም ዜናቡ

በክሌለ ምዕራባዊና ዯቡባዊ አጋማሽ ክፌልች ሊይ የተጠናከረ ገፅታ የሚኖረው ሲሆን፤ በሰሜን

የክሌለ ዲርቻዎች ሊይ ግን ከክረምት ወቅት መግባት ጋር የተያያ በአብዚኛው ዯረቅ ሆነው

ይቆያለ። በተሇይም በክሌለ ዯቡብና ዯቡብ ምሥራቅ አካባቢዎች ሊይ በሌግ ዋነኛ የዜናብ ወቅት

በመሆኑ የዜናብ መጠንና ሥርጭትም በዙያው መሌክ የተሻሇ ገፅታ አሇው (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

በመጪው በሌግ በክሌለ የሚገኙት ሁለም ዝኖች በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበና

እንዱሁም በአንዲንዴ ቦታዎቻቸው ሊይ ከመዯበኛው በሊይ ዜናብ ያገኛለ። በአንዲንዴ

ሥፌራዎቻቸውም ሊይ ከባዴ ዜናብ ሉያጋጥም ይችሊሌ፡፡ በተጨማሪም ዜናቡ በአጀማመር ሆነ

በአወጣጥ መዯበኛውን ፇር እንዯሚከተሌ ይጠበቃሌ (ካርታ 7)።

2.8.7 ኦሮሚያ

በኦሮሚያ ክሌሌ የቦረና፣ የጉጂ፣ የባላ፣ የአርሲ፣ የምሥራቅ ሸዋና የሏረርጌ አካባቢዎች

የበሌግ ዜናብ ተጠቃሚ ዝኖች ሲሆኑ፤ በተሇይም በቦረና፣ በጉጂና በባላ ቆሊማ አካባቢዎች ሊይ

በበሌግ ወቅት የሚጥሇው ዜናብ ከፌተኛ ከመሆኑም በተጨማሪ ስርጭቱም ሰፉ ቦታን የሸፇነ ነው።

በላሊ በኩሌ ዯግሞ የክሌለ ምዕራባዊ ክፌሌ በዙህ ወቅት በመዯበኛው ሁኔታ ዜናብ ያገኛሌ። የክሌለ

ማዕከሊዊ ክፌሌን በተመሇከተ ዯግሞ ምንም እንኳን ከወቅቱ አጋማሽ በኋሊ ዜናብ ማግኘት የሚጀምር

ቢሆንም፤ በመጀመሪያዎቹ የበሌግ ወራት አነስተኛ ዜናብ ያገኛሌ (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

29

በመጪው በሌግ ጅማ፣ ኢለአባቦራ፣ የቦረናና የጉጂ፣ የምዕራብና ሰሜን ሸዋ፣ የምሥራቅና

ምዕራብ ወሇጋ በአብዚኛው መዯበኛና ከሚጠናከሩ የዯመና ክምችቶች ዯግሞ በአንዲንዴ

ሥፌራዎቻቸው ከመዯበኛው በሊይ ዜናብ እንዯሚኖራቸው ይጠበቃሌ። በተጨማሪም የምዕራብ

እና የምሥራቅ ሏረርጌ፣ የምዕራብ ሸዋ፣ የባላና የአርሲ ዝኖች በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር

የተቀራረበ የዜናብ መጠን እንዯሚያገኙ ሲጠበቅ! በአንዲንዴ ቦታዎቻቸውም ሊይ ከመዯበኛ በታች

ዜናብ ያገኛለ (ካርታ 7) ።

2.8.8 ሱማላ

የሶማላ ክሌሌ አብዚኛው ክፌሌ (ከሰሜን ዲርቻዎች በስተቀር) የበሌግ ወቅት ዜናብ ያገኛሌ።

ነገር ግን የክሌለ ዯቡባዊ አጋማሽ በዙህ ወቅት ከቀሪዎቹ ወቅቶች ጋር ሲነፃጸር ከፌተኛ መጠን

ያሇው ዜናብ ይኖረዋሌ። በመዯበኛው ሁኔታ በዙህ አካባቢ ሊይ የበሌግ ዜናብ ከማርች አጋማሽ

ጀምሮ መጣሌ የሚጀምር ሲሆን፤ በኤፕሪሌ ሰፉውን ቦታ የሸፇነ ዜናብ ይኖራሌ። ዜናቡ ከሜይ

መግቢያ ጀምሮ በመቀነስ ቀስ በቀስ በዯረቅ ሁኔታ ይተካሌ። የወቅቱ ዜናብ ብዘውን ጊዛ ከፌተኛ

ተሇዋዋጭነት የሚያሳይ ቢሆንም፤ በበሌግ ወቅት የሚኖረው ዜናብ ከዓመቱ አማካይ ዜናብ ከ50-70%

ያህለን ስሇሚሸፌን ዜናቡ በመጠንም ሆነ በስርጭት መስተካከሌ ሇአርብቶ አዯሩ ውሃና ግጦሽ

አቅርቦት ከፌተኛ ጠቀሜታ አሇው። በላሊ በኩሌ ዯግሞ የክሌለ ሰሜናዊ አጋማሽ አሌፍ አሌፍ ዜናብ

የሚያገኝ ቢሆንም፤ የዜናቡ መጠንና ስርጭት እንዯ ክሌለ ዯቡባዊ ክፌሌ የተጠናከረ አይሆንም

(ካርታ 5ሀ-ረ)።

በመጪው በሌግ በክሌለ የሚገኙት የሉበን" የአፌዳር" የጎዳ" ቆራሄና ዋርዳር በአመዚኙ

ከመዯበኛወ ጋር የተቀራረበ በአንፃሩም የሲቲ ዝን ከመዯበኛ በታች ዜናብ እንዯሚኖራቸው የሚጠበቅ

ሲሆን! የተቀሩት የፉቅ፣ የዯጋሃቡርና የጅግጅጋ ዝኖች መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ ዜናብ ያገኛለ

(ካርታ 7) ።

2.8.9 ሏ ረ ሪ

በሏረሪ ክሌሌ የበሌግ ዜናብ በመዯበኛው ሁኔታ የሚንብ ቢሆንም የተስፊፊ መሌክ የሚኖረው

ከማርች አጋማሽ ጀምሮ እስከ ሜይ መጀመሪያ ዴረስ ባለት ጊዛያት ነው። ይሁንና በዙህ ክሌሌ ሊይ

የወቅቱ ዜናብ በላልች የሀገሪቱ በሌግ አብቃይ አካባቢዎች እንዯሚታየው ዓይነት የተጠናከረና

የተስፊፊ መሌክ አይኖረውም። ስሇሆነም በወቅቱ ውስጥ የዜናቡ መጠንና ሥርጭት የመዋዠቅ

ባህሪይ በጎሊ መሌኩ ይታይበታሌ (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

በመጪው በሌግ በክሌለ በአብዚኛው ከመዯበኛ ጋር የተቀራረበ ዜናብ ይጠበቃሌ (ካርታ 7) ።

30

2.8.10

2.8.11 ዴሬዲዋ

በዴሬዯዋ አካባቢ በበሌግ ወቅት አሌፍ አሌፍ ዜናብ የሚኖር ቢሆንም የሚንብባቸው ቀናት

ብዚት ከአጎራባች ምሥራቅ ኦሮሚያ አካባቢዎች ያንሳሌ። ይሁንና በማርችና በኤፕሪሌ ወራት

ከቀሪዎቹ የበሌግ ወራት የተሻሇ ዜናብ በአማካይ ይኖረዋሌ (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

በመጪው በሌግ በዴሬዯዋ አካባቢ ሊይ የሚኖረው ዜናብ በቦታና በጊዛ ስርጭት አንፃር

የመዋµቅ አዜማሚያ ያሳያሌ። በመጠን ረገዴም ቢሆን የወቅቱ ዜናብ በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር

የተቀራረበ የመሆን ዕዴለ ከፌ ያሇ ይሆናሌ (ካርታ 7) ።

2.8.12 አዱስ አበባ

አዱስ አበባና አካባቢው ብዘውን ጊዛ ዜናብ ሰጪ የሆኑት የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች ከዯቡብ

ወዯ ሰሜን በሚያዯርጉት እንቅስቃሴ ወይም በስምጥ ሸሇቆ አጎራባች ዯጋማ ስፌራዎች ሊይ ምቹ

ሆነው ሲገኙ የተስፊፊ ዜናብ ያገኛሌ። በፋብርዋሪ በመዯበኛው ሁኔታ ዯረቅ ሆነው የሚቆይ

ቢሆንም፤ በማርችና በኤፕሪሌ ወራት ግን የተሻሇ ዜናብ ይኖረዋሌ (ካርታ 5ሀ-ረ) ።

በመጪው በሌግ በአዱስ አበባና አካባቢው ሊይ በጊዛና በቦታ የመዋዠቅ ባህሪይ ያሇው

የበሌግ ዜናብ እንዯሚኖርና በመጠን ረገዴም በአብዚኛው ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ ዜናብ የመኖር

ዕዴለ ከፌ ያሇ እንዯሚሆን ይጠበቃሌ (ካርታ 7) ።

31

ሀ ሇ

መ ሏ

ሠ ረ ካርታ 5 እ.ኤ.አ. በበሌግ እያንዲንደ ወራት በመዯበኛ ሁኔታ የሚኖረው የዜናብ መጠን በሚ.ሜ፤

ሀ: ፋብርዋሪ ሇ: ማርች ሏ: ኤፕሪሌ መ: ሜይ ሠ: የበሌግ ወቅት በጥቅለ ረ: የበሌግ ወቅት ዜናብ ከአመታዊው የዜናብ መጠን ያሇው ዴርሻ

32

2.9 እ.ኤ.አ 2019 የበሌግ ወቅት የአየር ጠባይ በግብርና እንቅስቃሴ

ሊይ ሉያዯርስ የሚችሇው ተፅዕኖ

በመዯበኛ ሁኔታ መካከሇኛው የሰሜን፤ የምስራቅ ከፌተኛ ቦታዎች፤ ከፉሌ የመካከሇኛው፤

የዯቡብ ምዕራብና የዯቡብ ኢትዮጵያ በሌግ አብቃይ በመባሌ ይታወቃለ። በሰሜን በሰሜን

ምሥራቅና በምስራቅ አካባቢዎች ከአመታዊው ምርት የበሌግ ምርት አስተዋፅኦ ከ5-30% በዯቡብና

ዯቡብ ምዕራብ ከ30-60% ይዯርሳሌ። ሰሜን ሸዋ፤ ምስራቅና ምዕራብ ሏረርጌ፤ አርሲ፤ ባላ፤

ሰሜንና ዯቡብ ወል፤ ቦረናና የዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች ክሌሌ (ከምባታ፤ ሀዴያ፤

ወሊይታ፤ ጉሇኔ፤ ከፊና ቤንች) የማሣ ዜግጅትና የር ጊዛ የሚጀምሩት ከታህሳስ እስከ የካቲት ባሇው

ጊዛ ውስጥ ነው። በተጨማሪም ወቅቱ የዯቡብና ዯቡብ ምስራቅ አከባቢዎች ሇግጦሽ ሣርና ውሃ

አቅርቦት የሚሆን ውሃ የሚያከማቹበት ጊዛ ነው።

በተሰጠው ትንበያ መሠረት መጪው በሌግ በአሁኑ ጊዛ እየታየ ካሇው ከመዯበኛው ጋር

የተቀራረበ (Near-neutral) እና በቀጣዮቹ የበሌግ ወራት በሂዯት ከሚጠበቀው የፓስፉክ ውቅያኖስ

የባህር ወሇሌ ሙቀት እና ላልች የሚቲዎሮልጂ ክስተቶች አንጻራዊ ጥንካሬ ጋር ተያይዝ በመጪው

የበሌግ ወቅት በተሇይም በዯቡባዊው የበሌግ አብቃይ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ የተሻሇ የዜናብ መጠንና

ሥርጭት እንዯሚኖር ይጠበቃሌ፡፡ በአንጻሩ በተወሰነ መጠን በሰሜን ምሥራቅ የዜናብ እጥረት

ሉያጋጥም ይችሊሌ፡፡ በሚቀጥለት የበሌግ ወራት በአጠቃሊይ ሲታይ በምዕራብ፤ በሰሜን መዕራብና

በዯቡብ ምስራቅ የሀገራችን ክፌልች ሊይ በአብዚኛው ከመዯበኛ ጋር የተቀራረበ የእርጥበት ሁኔታ

ሉኖር እንዯሚችሌ ይጠበቃሌ። ይህም ሁኔታ በተሇይም በአፕሪሌና በሜይ ዜናብ ሇሚሩት የረጅም

ጊዛ ሰብሌ ሇሆኑት በቆልና ማሽሊ ሰብልችን ሇመዜራት ምቹ ሁኔታ ይኖረዋሌ እንዱሁም

የሚጠበቀው እርጥበት በዯቡብ ምስራቅ አከባቢዎች ሇግጦሽ ሣርና ውሃ አቅርቦት በጎ ጎን

እንዯሚኖረው ነው፡፡ በላሊ በኩሌ የዯቡብ፣ የዯቡብ ምዕራብ፤ የመካከሇኛው እና የምስራቅ የሀገሪቱ

አካባቢዎች መዯበኛና አንዲንዴ ቦታዎችም ከመዯበኛ በሊይ የሆነ እርጥበት ሉኖራቸው እንዯሚችሌ

በወቅታዊ የአየር ሁኔታ ትንበያው ሊይ የተመሇከተ ሲሆን፤ ይህም ሁኔታ የበሌግ አብቃይ ሇሆኑት

አካባቢዎች የበሌግ ሰብልችን ሇመዜራት በጎ ጎን እንዯሚኖረው የሚጠበቅ ሲሆን፤ በተጨማሪም

በአካባቢዎቹ ሇሚገኙ ቋሚ ሰብልች የውኃ ፌሊጎት መሟሊትም ሆነ ሇግጦሽ ሣርና ሇመጠጥ ውሃ

አቅርቦት የጎሊ አስተዋጽኦ እንዯሚያበረክት ይጠበቃሌ። ከዙያም አሌፍ አርሶ አዯሮችም ሆኑ አርብቶ

አዯሮች የሚገኘዉን የዜናብ ውሃ ሇመሰብሰብና ሇማጠራቀም ዕዴሌ ሉኖራቸው እንዯሚችሌ

33

ይገመታሌ። በመሆኑም አርሶ አዯሮችም ሆኑ አርብቶ አዯሮች የሚገኙ እዴልችንና መሌካም

አጋጣሚዎችን በትኩረት በመከታተሌ መጠቀም እንዱችለ አስፇሊጊውን ዜግጅት ሁለ እንዱያዯርጉ

ይመከራለ።

በተመሳሳይ ሁኔታ የሚቀጥለት የበሌግ ወራት ሇሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች መዯበኛ

በአንዲንዴ ቦታዎችም ከመዯበኛ በታች የሆነ እርጥበት ሉኖራቸው እንዯሚችሌ ቅዴመ ግምት

ተወስዶሌ። በመሆኑም በእነዙሁ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አዯሮች፣ አርብቶ አዯሮችና

ከፉሌ አርበቶ አዯሮች በአካባቢዎቹ የተሇመዯውን የግብርና እንቅስቃሴ ሇማከናወን የሚችለበት

እዴሌ ቢኖርም፤ ከመዯበኛ በታች በተተነበየባቸው አካባቢዎች አሌፍ አሌፍ ሉከሰት የሚችሇውን

የእርጥበት ችግር ከዜናብ የሚገኘውን ውሃ ሌማዲዊ በሆኑ ዳዎች በማቆርና በአግባቡ በመጠቀም

ሉዯርስ የሚችሇውን ችግር ማቃሇሌ ከመቻለም በሊይ ገበሬዎች በአጭር ጊዛ የሚዯርሱና የእርጥበት

እጥረትን ሉቋቋሙ የሚችለ ሰብልችን እንዱሩና ትክክሇኛና አስተማማኝ የር ጊዛ እንዱከተለ

እንመክራሇን። በተጨማሪም የተሻሇ ምርት ሉያስገኙ የሚችለ ዜርያዎችንና ቴክኖልጂዎችን

በመጠቀም የተሻሇ ምርት እንዱያመርቱ የሚያስችሇውን ዜግጅት እንዱያዯርጉ ይመከራለ።

በተጨማሪም የአርብቶ አዯርና ከፉሌ አርብቶ አዯሮች የሚገኘውን ውሃ ሇማሰባሰብና ሇማጠራቀም

የሚያስችለ ተግባራትን ሇማከናወን ዜግጅት ማዴረገ ይገባቸዋሌ። ስሇሆነም በወቅቱ የሚጠበቀው

የእርጥበት መጠንና ሥርጭት አብዚኛውን ጊዛ የሚስተዋሇውን ከበሌግ ወቅት ተሇዋዋጭ የዜናብ

ባህሪ አንፃር ግምት ውስጥ በማስገባት በግብርና ሥራ እንቅስቃሴ ሊይ አነዙህን ከሊይ የተገሇጹትን

ተግባራት በማከናወን ሉዯርስ የሚችሇውን አለታዊና አወንታዊ ተጽዕኖውን መቆጣጠር ያስፇሌጋሌ፡፡

2.10 እ.ኤ.አ የ2019 የበሌግ ወቅት የሚኖረው የአየር ጠባይ በዉሃዉ ርፌ እንቅስቃሴ

ሊይ ሉያሳዴር የሚችሇው ተፅዕኖ

በመጪው በሌግ 2019 ወቅት የእርጥበት ሁኔታ ቀስ በቀስ ከማርች መገባዯጃ በ=? የበሌግ

ተጠቃሚ ተፊሰሶች ሊይ የተሻሇ እርጥበት ይኖራቸዋሌ፡፡ ይህንን ተከትል በዯቡብ" በዯቡብ ምዕራብ"

oመካከሇኛው እና ምስራቅ የሚገኙ ተፊሰሶች መዯበኛና ከመዯበኛ በሊይ ዜናብ የሚያገኙ ሲሆን፤

በተቀሩት የበሌግ ዜናብ ተጠቃሚ ተፊሰሶች ሊይ መዯበኛና ከመዯበኛ በታች የሆነ ዜናብ

እንዯሚያገኙ ይጠበቃሌ$ በላሊ በኩሌ በብዘዎቹ ተፊሰሶች ሊይ የሙቀት መጨመር በበሌግ ወሮች

ውስጥ የሚስተዋሌ ክስተት ነው$ በዙህ መሰረት ከፌተኛ ሙቀትና የተራመ ዯረቅ ሰሞን መኖር

በትነት ምክንያት የውሃ ብክነትን ሉያባብስ ይችሊሌ$ በአንጻሩ በኤፕሪሌና በሜይ የሚገኘው ዜናብ

በግሌገሌ ጊቤ" በፉንጫና በጣና ሀይቅ ግዴቦች ሊይ ጥሩ አስተዋፆ የሚኖረው ሲሆን፤ ሇአዋሽ"

ሇሊይኛው ዋቢሸበላ" ሇምዕራብ አባይ እና ሇስምጥ ሸሇቆ ተፊሰሶች ዯግሞ የሚኖረው ዜናብ

34

በአነስተኛ ወንዝችና በኩሬዎች ውስጥ መጠነኛ ውሃ እንዱኖር ጠቀሜታ ይኖረዋሌ$ ሆኖም የበሌግ

ዜናብ ሇወራጅ ውሃ ያሇው አስተዋፆ አነስተኛ መሆኑ ይታወቃሌ$ በመሆኑም ያሇውን የውሃ ሃብት

በአግባቡ መያዜና የውሃ እጥረት የሚታይባቸው ተፊሰሶች ሊይ የሚገኘውን ዜናብ ሇመጠቀም

መጋጀት ያስፇሌጋሌ$

2.11 የበሌግ 2019 የአየር ጠባይ ትንበያና ምክሮች በጤናው ሊይ ሉኖር የሚችሇው

ተፅዕኖ

ይህ የበሌግ 2019 ትንበያና ምክር በዋናነት ትኩረት ሰጥቶ ሚሰራው ከግምገማው ጋር

ተመሳሳይ በሆነ መንገዴ ሆኖ በአብዚኛው ትኩረት የሚያዯርገው ሇወባ በሽታ መስፊፊት ተጋሊጭ

የሆኑ ቦታዎችን መጠቆምና ከውሃ ጋር ተያይዝ ሉመጡ የሚችለ ውሀ ወሇዴ በሽታዎች ሉኖሩ

መቻሊቸውን መጠቆም ነው፡፡ በዙሁ መሠረት የምንጠቀምባቸውን ክራይቴሪያዎች መሠረት

በማዴረግ አናልግ ይርን ጨምሮ ሲሆን፤ አብዚኛዎቹ አናልግ አመታቶች የነበራቸው መረጃ

እንዯሚያሳየው ከሆነ በአብዚኛው የሀገሪቱ የበሌግ ተጠቃሚ ቦታዎች ሊይ የነበራቸው የሶስቱ መረጃ

(ዜናብ፣ ሙቀትና ምዜን የአየር ርጥበት) የሚያሳዩት በሁለም አናልግ አመታት የካቲት ሊይ

በአብዚኛው የሃገሪቱ ቦታዎች ሊይ ሇወባ መፇጠር ምቹ የአየር ሁኔታ እንዲሌነበረ ነገር ግን ከዜናቡ

መስፊፊት ጋር ከምስራቁ የሀገሪቱ ክፌሌ ወዯ ምዕራቡ እንዱሁም ወዯ ዯቡብ ዯቡብ ምዕራብና

መካከሇኛው የሀገሪቱ ክፌልች ተስፊፌቶ ሇወባ መፇጠር አመቺ የአየር ሁኔታ እንዯነበራቸው

የተመረጡት አናልግ (1995 እና 2007)አመታቶች ያሳያለ፡፡

በአጠቃሊይ በመጭው በሌግ 2019 የተመረጡ አናልግ አመታት የዜናብ፣ ሙቀትና ምዜን

የአየር እርጥበትን እና በመ/ቤቱ ቅዴሚያ ማስጠንቀቂያ የዜናብ ትንበያ መሠረት በማዴረግ ሇወባ

መፇጠር ምቹ የአየር ሁኔታ ይኖራቸዋሌ ተብል የሚጠበቁት አካባቢዎች አብዚኛው የበሌግ ተጠቃሚ

ዜቅተኛና መካከሇኛ ቦታ ያሊቸው የሀገሪቱ ክፌልች እንዱሁም የወባ በሽታ ተጋሊጭ ቦታዎችን

ጨምሮ ማሇትም ምስራቅ አማራ፣ ምዕራብና ምስራቅ ኦሮሚያ፣ ዯቡብ ሶማላ፣ በአንዲንዴ የሀረርጌ

ዜቅተኛ ቦታዎች እና በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዜቦች አካባቢዎች በመጭው በሌግ 2019 ሇወባ

መፇጠር አመች የአየር ሁኔታ ይኖራቸዋሌ ተብል ይጠበቃሌ፡፡ በተጨማሪም ከግንቦት በኋሊ

ሇሚቀጥለት ሁሇት ወራት የወባ በሽታ አምጭ ትንኝ የመቆየት እዴሎ ከፌተኛ ሉሆን ይችሊሌ፡፡

በአጠቃሊይ በመጭው በሌግ 2019 በአብዚኛው የበሌግ ዜናብ ተጠቃሚ ዜቅተኛና ሞቃታማ ቦታዎች

ሊይ ሇወባ መፇጠርና ሇመስፊፊት አመቺ የአየር ሁኔታ ይኖራቸዋሌ ተብል ይጠበቃሌ፡፡

2.11.1 የበሌግ 2019 ትንበያን ተከትል የተሰጠ ምክረ ሀሳብ

35

ያሇፇው የበጋ ወቅት ሇረጂም ጊዛ ዯረቅ ሆነው በቆዩባቸው አካባቢዎች አየር ወሇዴ በሽታወች

ሉከሰቱ ስሇሚችለ ጥንቃቄ መዯረግ ይኖርበታሌ፡፡ በተጨማሪም በጥቂት የበሌግ ተጠቃሚ

አካባቢዎች የሚኖሩ ማህበረሰቦች በዉሃ ወሇዴ በሽታ የመጠቃት ዕዴሌ ሉኖራቸው ስሇሚችሌ

የሚመሇከታቸው አካሊት እንዱሁም ማህበረሰብ ከወዱሁ ጥንቃቄ ማዴረግ አሇባቸው፡፡

በትንበያው ሊይ ሇወባ መፇጠር አመች ቦታወች ተብሇው በተጠቀሱ ቦታወች ሊይ ዉሃ

የሚተኛባቸው ቦታወችን በማፅዲትና በማስተካከሌ የሚመሇከታቸው አካሊት የተሰጠውን ትንበያ

መሰረት በማዴረግ ከፌተኛ የሆነ ክትትሌና ጥንቃቄ ማዴረግ፡፡

በተጨማሪም ሁለም የሚመሇከተው አካሊት በየወሩ፣ በወቅት አጋማሽና በየወቅቱ

የሚሰራጩትን የብሄራዊ ሚቲዎሮልጂ ኤጀንሲ መረጃዎችን በመከታተሌና ጥቅም ሊይ በማዋሌ

አስፇሊጊውን ቅዴመ ጥንቃቄ ማዴረግ ናቸው፡፡

ማ ሳ ሰ ቢ ያ፤

1. በእያንዲንደ የበሌግ ወራት እና በአጠቃሊይ በበሌግ ወቅት በተሇያዩ የሀገሪቱ ክፌልች ሊይ

በመዯበኛው ሁኔታ የሚኖረው አማካይ የዜናብ መጠን በዙህ ጽሁፌ ውስጥ የተካተተ

በመሆኑ ተጠቃሚዎች የተሰጠውን ትንበያ ከዙሁ ጋር በማገናብ አስፇሊጊውን ንጽጽር

እንዱያዯርጉ እናሳስባሇን።

2. የበሌግ አየር ጠባይ በከፌተኛ ዯረጃ የሚሇዋወጥ በመሆኑ ኤጀንሲው በየጊዛው ሉከሰቱ

የሚችለትን የሚቲዎሮልጂ ክሰተቶችን በቅርበት በመከታተሌ በየአስር ቀናት፣ በየወሩና

እንዯ አስፇሊጊነቱ በማንኛውም ጊዛ በአስጊ የአየር ሁኔታዎች ሊይ መግሇጫ ስሇሚሰጥበት

ተጠቃሚዎች የቅርብ ክትትሌ በማዴረግ የተሰጠውን ትንበያ አጠቃቀምን በሚመሇከት

ጥንቃቄ እንዱያዯርጉ እናሳስባሇን።

36

ካርታ 6 እ.ኤ.አ የበጋ 2018/19 ዜቅተኛ የአየር ሙቀት (minimum temperature)

-6

-4

-2

0

2

4

6

8

October 2018 VS ELT minimum temperature

Oct LTE

Oct-18

-8

-6

-4

-2

0

2

4

6

November 2018 VS ELT minimum temperature

Nov LTE

Nov-18

37

-10

-8

-6

-4

-2

0

2

4

6

December 2018 Vs ELT minimum temperature

Dec LTE

Dec-18

-10

-8

-6

-4

-2

0

2

4

6

January 2019 VS ELT Minimum tempreture

Jan LTE

Jan-19

38

ካርታ 7 እ.ኤ.አ. በ2019 የበልግ ወቅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የሚጠበቀው የዝናብ መጠን በመደበኛ ሁኔታ ከሚኖረው የዝናብ መጠን ጋር በማነፃፀር የመኖር ዕድሉ በመቶኛ