dere muda (a)
TRANSCRIPT
የስልጠናው የስልጠናውዓላማዓላማ
የዚህ ስልጠና ዓላማ ለሰልጣኙ በብክነት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ማስጨበጥ ሲሆን
ከስልጠናው በኋ ላ ሰልጣኙ:• ስለ ብክነት ትርጉም በቂ ማብራሪያ ይሰጣል
• የብክነት ዓይነቶችን ይለያል
• ብክነቶችን እንዴት መለየት ፣ እንዴት ማስወገድ እና መከላከል እንደሚቻል
በቂ እውቀት ይጨብጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
2
ይዘት
3
ከፍተኛ ትምህርት ተÌ ማትምንድን ናቸው? ለምንስ ተÌÌሙ?
ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ
4
መማር ማስተማር
ችግር ፈቺ ምርምሮችን ለማድረግ/Research/
ለማህበረሰቡ አገልግሎት ለመስጠት
/Community Service/
/Teaching-Learning/
ዩኒቨርስቲዎች ከካይዘን እይታ አንጻር:
ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ
5
አምራች ልዩ ልዩ ሰርቶ ማሳያዎችቤተ-ሙከራዎች ልዩ ልዩ ማምረቻዎች የእንስሳ እርባታዎች እና ማቀነባበሪያዎች
አገልግሎት ሰጪ መማር ማስተማርማማከር ህብረተሰብ አቀፍ አገልግሎት የጤና አገልግሎትየቤተ- መፅሐፍት አገልግሎት የጥበቃ አገልግሎት የአልጋ አገልግሎት የሻይ ቡና እና የምግብ አገልግሎት ልዩ ልዩ አቅርቦቶች /Logistics/
በተማሪዎች ላይ ተጽእኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ
ነገሮች? ለተማሪው የምንነግረው
/What is stated matters/ - በንድፈ ሐሳብ እና በተግባር የምናስተምረው
- የምንከተለው የማስተማር ዘዴ
ተማሪው በትምህርት ቤቱ የሚመለከተው
/What is being seen matters/ የመምህሩን ሁኔታ የትምህርት ቤቱን ሁናቴ የትምህርት ቤቱን አገልግሎት አሰጣጥ
6
7
የትምህርት ወጪ
• ለተማሪው በዩኒቨርስቲ ቆይታው የወጡ ወጪዎችን በሙሉ ያጠቃልላል፡፡
• የትምህርት ወጪ= ( ለመምህራን ክፍያ + ለመማሪያ ቁሳቁስ + ለድጋፍ ሰጪ ሰው ሀይል + ለመሠረተ
ልማት + ለሌሎች አገልግሎቶች የወጡ ወጪዎች)
አላስፈላጊ ወጪ አላስፈላጊ ወጪ
መቀነስ
ጥራት ያለው የበቃ የሰው
ሀይል
በሚፈለገው ጊዜ
የተመደበው በጀት ለታለመለት አላማ
በአግባቡ ማዋል
እንዴት???
ደንበኛ፡ በቂ እውቀት
የጨበጠምሩቅተማሪ
የትም ፍጭው ዱቄቱን
አምጭው
በአነስተኛ በጀት
University
• ስለዚህ አሁን ያለንበት ወቅት የውድድር እና ፈታኝ ሁኔታዎች የበዙበት ስለሆነ፣
በገበያ ውስጥ ተፈላጊ የሆነ ብቃት ያለው የሰው ሀይል ለማፍራት አሠራራችንን
ቀልጣፋ፣ በየጊዜው ከገበያ ፍላጎት ጋር የተቃኘ፣ በዘመናዊ እውቀት ላይ
የተመሠረተና ወጪ ቆጣቢ ሊሆን ይገባል፡፡
• ሌላ ምርጫ አለን እንዴ?
ወጪን እንዴት መቀነስ ይቻላል
ብክነት ማለት ምን ማለት ነው?
• ብዙ ሰዎች ለብክነት ትርጉም ስጡ ሲባሉ የተለያየ ዓይነት ትርጉም ሲሰጡ በብዛት ይስተዋላል፡፡
• በተጨማሪም ነገሮች በተለዋወጡ ቁጥር ለብክነት የሚሰጠው ትርጉም ሲለዋወጥ ይስተዋላል፡፡
• ብክነቶች የተለያዩና ዘርፈ ብዙ በመሆናቸው፣ እንዲሁም ብክነት ካልሆኑ ነገሮች ጋር በሁሉም ቦታ ተደባልቀው የሚገኙ በመሆናቸው ለመለየት በጣም
ሲያዳግቱ ይስተዋላል፡፡
…የቀጠለ
• እንዴት ነው ሁላችንንም ሊያግባባ የሚችል ትርጉም መስጠት የሚቻለው?
How can we all agree on a common definition of waste?
• ስለዚህ በብክነት ትርጉም ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ እንዲቻል ብክነት ያልሆኑ ነገሮች (value
added activities) ላይ ከስምምነት መድረስ የግድይላል፡፡
…የቀጠለ
33 ቱ የኦፕሬሽን ክፍሎች ቱ የኦፕሬሽን ክፍሎች
(1) የተጣራ የሥራ ሂደ ት Net Operation (value adding)
(2) በምርቱ ላ ይ ምንም እሴት የማይጨምሩ ሂደቶች (Non-Value adding Operations)
(3) ብክነት “Muda”
14
(( …የቀጠለ…የቀጠለ ))
(1) የተጣራ የሥራ ሂደ ት [Net Operation]• ይህ ኦፕሬሽን በማምረት/ አገልግሎት በመስጠት ሂደ ት ውስጥ
ለ ሚመረተው ምርት/ ለሚሰጠው አገልግሎት እሴት የሚጨምሩተግባራት ናቸው፡፡
ለምሳሌ ፡-' መደባለቅ ' መክተፍ 'ማጽዳት' መፍጨት' …መቁረጥወዘተ
15
(( …የቀጠለ…የቀጠለ ))
(2) በምርቱ ላ ይ ምንም እሴት የማይጨምሩሂደቶች [Non-Value adding Operations]
• እነዚህ ሂደ ቶች በምርቱ/ አገልግሎት አሰጣጡ ላ ይ ምንም እሴት የማይጨምሩ ሲሆኑ ነገር
ግን አስፈላ ጊ የሆኑ ሂደ ቶች ናቸው፡፡
ለምሳሌ ምርቱን ከተመረተበት ወደ ሌላ ቦታመውሰድ፣ እንቅስቃሴ ወ.ዘ.ተ.
16
(( …የቀጠለ…የቀጠለ )) (3) ብክነት /waste/“Muda”• ብክነት ማንኛውንም በምርት ማምረት/ አገልግሎት
በመስጠት ሂደ ት ውስጥ የማያስፈል ጉ ወይንም ዕሴት የማይጨምሩ አሠራሮች ናቸው፡፡ በሌላ መል ኩ
አላስፈላ ጊ የሆኑና ቶሎ መወገድ ያለ ባቸው አሠራሮች ናቸው፡፡
• ለምሳሌ ፤ ከመጠን በላ ይ ማምረት፣ መጠበቅ ፣ግድ ፈቶችን መስራት፣ ወ.ዘ.ተ.
17
(( …የቀጠለ…የቀጠለ )) ብክነት /waste/“Muda”
• የማምረቻ/ የአገልግሎት
መስጫ ዋጋን ይጨምራል
• ብክነትየምርቱን/ የአገልግሎቱን
ጥራት ይቀንሳል
• ብክነት ምርቱ/ አገልግሎቱ በተፈለገበት ጊዜ እንዳይደርስ ያደርጋል
18
አነስተኛ ወጪ
C
Q የተሻለ ጥራትD አስተማማኝ
አቅርቦት
ደንበኛ ተኮር
መሆን
የተሻለአደረጃጀት
አስተማማኝና ወጪ ቆጣቢ
አሠራር
Cont…
• አንድ ተግባር ወይም ሂደት እሴት የማይጨምር ከሆነ የተግባሩ ጠቀሜታ እና ለምን እንደሚተገበር ደጋግሞ
እራስን በመጠየቅ /በማጣራት/ የማያስፈልግ ከሆነ እንዲወገድ መደረግ አለበት፡፡
“ ከዚህ ሂደት/ ተግባር ደንበኛዬ ምን ይፈልጋል?”
• የአንድን ተግባር ምንነትና ጠቀሜታ በዚህ ዓይነት መልኩ መጠየቅ ስንችል፤ የብክነትንና እሴት የሚጨምሩ
ተግባራትን ምንነት ጠንቅቀን መለየት እንችላለን፡፡
Cont…• አንድን ምርት የማምረት ወይም አገልግሎት የመስጠት ሂደት
በከፍተኛ ጥራት፣
በአነስተኛ ወጪ፣
በተፈለገው ጊዜ መሆን ይገባዋል
የብክነት ትርጉም
• ብክነት (waste) ማለት ማንኛውንም በአገልግሎት መስጠት ወይም በምርት
ማምረት ሂደ ት ውስጥ የማያስፈል ጉ ወይንም ዕሴት የማይጨምሩ አሠራሮች ናቸው፡፡
• ማንኛውም ወጭን እና ድካምን … የሚጨምር፣ጊዜን የሚወስድ ግን ምንም
ጥቅም የማያስገኝ አሰራር ነው፡፡
Value Chain Consumers
Suppliers
Reduce Lead Time
Non Value Added activities
22
ምሳሌምሳሌ
• ኦፕሬሽን፡ ሁለት ወረቀቶችን ባልተደራጀ የስራ ቦታ ላይ በስቴፕለር
ማያያዝ
• ቁሳቁስና መሳሪያዎች– ሁለት ወረቀቶች– ስቴፕለር–የስቴፕለር ሽቦ
23
ከዚህ ተግባር የታየው ውጤት
24
ተ.ቁ ተግባራት ጊዜ የኦፕሬሽን አይነት እርምጃ እንዴት
1 ሰቴፕለር መፈለግ 35 ሰከንድ
2 የሰቴፕለር ሽቦመፈለግ
30 ሰከንድ
3 ሰቴፕ ለር ውስጥ ሽቦማስገባት
8 ሰከንድ
4 ሁለቱን ወረቀቶች አንድ ላይ ማስቀመጥ
3 ሰከንድ
-
5 ወረቀቱን ማያያዝ 2 ሰከንድ -
-
ከዚህ ተግባር የታየው ውጤት
25
ተ.ቁ ተግባራት ጊዜ የኦፕሬሽን አይነት እርምጃ እንዴት
1 ሰቴፕለር መፈለግ 35 ሰከንድ
ብክነት ማጥፋት 5ማ( ማስቀመጥ )
2 የሰቴፕለር ሽቦመፈለግ
30 ሰከንድ
ብክነት ማጥፋት 5ማ( ማስቀመጥ )
3 ሰቴፕ ለር ውስጥ ሽቦማስገባት
8 ሰከንድ በምርቱ ላ ይ ምንም እሴት
የማይጨምሩኦፕሪሽን
መቀነስ ቀድሞ ሽቦውንማስገባት
4 ሁለቱን ወረቀቶች አንድ ላይ ማስቀመጥ
3 ሰከንድ
በምርቱ ላ ይ ምንም እሴት
የማይጨምሩኦፕሪሽን
መቀነስ -
5 ወረቀቱን ማያያዝ 2 ሰከንድ
የተጣራ የሥራሂደ ት ( ዕሴትየሚጨምር)
- -
• ጠቅላላ የኦፕሬሽኑ ጊዜ=78 ሰከንድ የተጣራ የሥራ ሂደት= 2 ሰከንድ(2.6%) በምርቱ ላ ይ ምንም እሴት የማይጨምሩ ኦፕሬሽን= 11
ሰከንድ (14.1%)ብክነት( የማያስፈልግ ኦፕሬሽን)= 65 ሰከንድ
(83.3%)
• የታዘዘው የሥራ ዓይነት የተማሪ ምግብ ማዘጋጀት ቢሆንስ? ብክነቶቹን አስተውሏቸው፡፡
26
Video (gemba academy)The 3 operation.mpg
ክፍል ክፍል 22 የብክነት መንስሔዎች የብክነት መንስሔዎች
‘ ’ ሦስቱ ሙ ዎች ‘ ’ ሦስቱ ሙ ዎች/The three MUs//The three MUs/
Mura/ሙራ Muri/ሙሪ Muda/ሙዳ
freeleansite.com
mudamura
muri
የሸከምአለመመጣጠን
የስራ ጫና
ብክነት
‘ ’ሦስቱ ሙ ዎች
3 ቱ M’s (የቀጠለ) iii) ያለመመጣጠን /Mura/• ያልተመጣጠነ የስራ ከፍፍል ፤ የተለያየ
የግብዓት አቅርቦት
31
IN OUT
ወጥ ያል ሆነ የሥራ መጠን ክፍፍል/ምድብ
ከአቅም በታች መስራት ከአቅም በላይ መስራት
ወጥ አለመሆን Mura ( …የቀጠለ )
ii) የስራጫና Muri• ከፍተኛ የሆነ የስራ ጫና በሰው ላይ እና በማሽን ላይ
ሲከሰት
33
‘ ’ሦስቱ ሙ ዎች
ምርታማነት ለመጨመር በሚል መላምት ምርታማነት ለመጨመር በሚል መላምት በበ ሰው ሰው ላይ እና በማሽን ላይ እና በማሽን ላይ ጫና መፍጠር ላይ ጫና መፍጠር
የለብንምየለብንም
የስራ ጫናMuri ( … የቀጠለ )
34
የስራ ጫናMuri
Muri / የስራ ጫና/
አንተ ትሻላለህ ስራው
አንተ ትሻላለህ ስራው
አንተ ትሻላለህ ስራው
አንተ ትሻላለህ ስራው
አንተ ትሻላለህ ስራው
ብክነት Muda ብክነት ማለ ት ለ ምንሰራው ስራ ወይም
ለምንሰጠው አገልግሎት ምንም ዓይነት የጥራትም ሆነ የብዛት ለ ውጥ የማያመጣ የስራ ሂደ ታችንን አንቆ የሚይዝ የአሠራር ሂደ ት ነው፡፡
ብክነት ማለ ት የስራ/የአገልግሎት ወጪን የሚጨምር ማንኛውም አሠራር ማለ ት ነው፡፡
37
‘ ’ሦስቱ ሙ ዎች
በ 3 ቱ M’s መካከል ያለው ዝምድና
01-38
በሥራ ሂደት እና በግብዓት ወጥ …ባለመሆን ችግሮች የጀምራሉ
… ይህም ዕለት ዕለት በሰዎች ላይ እና በማሽኖች ላይ ጫና ይፈጥራል…
… የስራ ጫናም ሰዎች/ ማሽኖች በቀላሉ ብክነት እንዲ ሰሩ ያደርጋል
o ወጥ አለመሆን/ Mura የስራ ጫና / Muri ን ያስከትላል
በመቀጠልም ብክነት/ muda ይፈጠራልo ብክነትና የስራ ጫና
ለማጥፋት ወጥ ያልሆነ አሰራርን ማስቀረት አለብን
የ MUDA,MURI እና MURA
ምሳሌ፡-6000 ኪ. ግ የሚመዝን እቃ 2000 ኪ. ግ መሸከም
በሚችል ፎርክሊፍት ማጓጓ ዣ መኪና ለማጓጓ ዝ የትኛውን አማራጭ ትመርጣላችሁ ?
ሀ. 1000 ኪ. ግ በ6 ጉዞለ. 2000 ኪ. ግ በ2 ጉዞ
እና 1000 ኪ. ግ በ 2 ጉዞሐ. 3000 ኪ. ግ በ2 ጉዞ
Video (gemba academy)Paper folding -3 mu.flv
ክፍል ክፍል 33 የብክነት ዓይነቶች የብክነት ዓይነቶች
43
1) ከሚፈለ ገው በላ ይ የማምረት “Muda” of Overproduction
2) የንብረት ክምችት “Muda” of Inventory
3) የመጠበቅ “Muda” of Waiting
4) የማጓጓዝ “Muda” in Transporting
5) ብልሽት/ እንከን ያለ ው ምርት የማምረት “Muda” of Defect-making
6) የእንቅስቃሴ “Muda” of Motion
7) የአሠራር “Muda” in Processing
ሰባቱ የብክነት ዓይነቶች ሰባቱ የብክነት ዓይነቶች
የአሠራር
ከሚፈለ ገው በላ ይ የማምረት
የእንቅስቃሴ
የንብረት ክምችት
የማጓጓዝ የመጠበቅ
ብልሽት/ እንከን ያለ ው ምርት የማምረት
7ብክነቶች
45
1) ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት “MUDA” OF OVERPRODUCTION
46
አንድን አገልግሎት/ ምርት በማይፈለግ አይነት ፣
መጠን ፣ እና ግዜ ማቅረብ ይህም ከJIT ጋር በቀጥታ የሚቃረን አመራረት ነው
በዩኒቨርሲቲያችን ውስጥ የሚታይ ከሚፈለግ በላይ የማምረት ብክነት አለ?
ይህ የብክነት አይነት ብዙ ብክነቶችን ደብቆ የሚይዝ እና ከብክነቶች ሁሉ የከፋ የብክነት
አይነት ነው፡፡
• በካፌ (ምግብ)፣• ላብራቶሪ ( ሰርቶ ማሳያዎች)፣• ሬጅስትራር(ቅጾች)፣• ጸኃፊዎች (ደብዳቤዎች፣ቅጾች)፣• ህትመት ( ማንዋሎች፣ፈተናዎች፣ወርክ ሽቶች፣ሃንድ አውቶች,)፣• ዲፓርትመንቶች ( የማይነበቡ ሪፖርቶች፣ቃለጉባኤዎች፣
መጻህፍት)• ከጊዜው ቀድመው ፕሪንት የሚደረጉ የወረቀት ስራዎች
• ኮምፒውተር ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ ኮፒ እየተደረጉ የሚቀመጡ ተመሳሳይ ፋይሎች
• በጊዜው ያልቀረበ ፣የማማከር፣የቲቶርያል አገልግሎት
• ተማሪዎች ሰዐት በማይኖራቸው ጊዜ የሚዘጋጁ የመዝናኛ እና የስልጠና ፕሮግራሞች
…ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት [የሚያስከትላቸው ችግር]
የእቃዎች ክምችት የሃብት ብክነት
[መንስኤዎች] ከአስፈላጊው በላይ የሰራተኛ ኃይልና የማሽኖች መብዛት
ደንበኛ(ተጠቃሚ) ተኮርያለመሆን
በእቅድ አለመመራት
49
2) የንብረት ክምችት ብክነት “MUDA” OF INVENTORY
ይህ ብክነት ጥሬ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች, ዶክመንቶች፣ መጻህፍት ወ.ዘ.ተ. ያለ አገልግሎት
ለ ረጅም ጊዜ ተከማችተው ሲገኙ ነው፡፡
50
በዩኒቨርስቲያችን ውስጥ የንብረት ክምችት ብክነት አለ?
ምሳሌዎች
• የምግብ ጥሬ እቃዎች ክምችት
• ተገዝተው ግን ፈላጊ አጥተው የተቀመጡ እቃዎች
• የተበላሹ መድሃኒቶች
• ከሚፈለገው በላይ የሆነ የመለዋወጫ ክምችት
• ላይብረሪ የሚያጣብቡ ጊዜ ያለፈባቸው መጸሃፍት
• ከሚፈለገው በላይ የሆነ የላብራቶሪ ኬሚካሎች ክምችት
• እቃዎች ሳይፈለጉ በፊት ገዝቶ ማከማቸት
• ከኢንተርኔት ዳውንሎድ የሚደረጉ የማንጠቀምባቸውመጻህፍት/ዶክመንቶች
…የንብረት ክምችት ብክነት [መንስኤ ]
ብዙ ክምችት በመያዝ ለሚመጡ ችግሮች ያለን አነስተኛ ግንዛቤ
በእውቀት/ በመረጃ ያልተደገፈ ግምታዊ ትንበያ መሰረት መስራት
[የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
የንብረት ቁጥጥር አስቸጋሪይሆናል
የቦታ ብክነት የማጓጓዝ እና የፍተሻ ሥራዎች
መብዛት የካፒታል መባከን (መያዝ )/
ለሥራ ማስኬጃ
52
3) የመጠበቅ ብክነት “MUDA” OF WAITING/Idle time
53
ይህ የብክነት አይነት በስራ ሂደት ውስጥ ሰዎች ሰዎችን፣ሰዎች መመሪያዎችን ፣ሰዎች ማሽኖችን ወይም ማሽኖች ሰዎችን ወ.ዘ.ተ.
በመጠበቅ ምክኒያት የሚባክን ጊዜን ይመለከታል
በዩኒቨርስቲያችን ውስጥ የመጠበቅ ብክነትአለ?
ምሳሌዎች
• በኮምፒውተሮች / ማሽኖች ፍጥነት መቀነስ ወይም መበላሸት የተነሳ የሚከሰት የጊዜ ብክነት
• የካፌ ሰልፍ
• ላይብራሪ መጸሃፍ ለማውጣት መጠበቅ
• በፊርማ ምክኒያት የሚጓ ተቱ ስራዎች
• መመሪያ መጠበቅ
• አስተማሪ እና ተማሪ መጠባበቅ
• ካፌ ( ጥሬ እቃዎችን መጠበቅ)• የላይብራሪ / የማስተማሪያ አዳራሾች ሲቆለፉ እስኪከፈቱ መጠበቅ
ወ.ዘ.ተ
…የመጠበቅ ብክነት
[ መንስኤ ] የ ማነቆዎች መኖር /Bottle-
neck/ የስራ ክፍፍል
አለመመጣጠን
እጥረቶች የእውቀትና የክሕሎት
ስብጥር ማጣት ያልተስተካከለ ዕቅድ የማሽን ብልሽት
[የሚያስከትላቸው ችግሮች
]
የሰው ሃይል፣ የገንዘብጊዜ እና የማሽኖች ብክነት
የማቅረቢያ ጊዜን መጠበቅ አለመቻል
56
4) የማጓጓዝ ብክነት “MUDA” IN TRANSPORTING/Conveyance
57
o ይህ ብክነት አላስፈላ ጊ በ ሆነ ርቀት እቃዎችን በማጓጓዝ የሚመጣ ብክነት ነው፡፡
59
እቃዎችን ማጒጒ ዝ ከፍተኛ የሆነ የሰው
ሀይል፣የጊዜ፣ የንብረት ብክነት
ያስከትላል MUDA=Waste
በዩኒቨርስቲያችን ውስጥ የማጓጓዝ ብክነት አለ?
ምሳሌ
• ኮፒ ለማድረግ እና ፋክስ ለመጠቀም ረጅም እርቀት መጓዝ
• ሩቅ የሆኑ ማስተማሪያ ክፍሎች፣ዶርሚተሪዎች፣ላብራቶሪዎች፣ላይብረሪዎች፣ካፌዎች፣ቢሮዎች …፣ ማባዣ ቤቶች፣እስቶሮች ..
…የማጓጓዝ ብክነት
[መንስኤ ] ጥሩ ያልሆነ የ ህንጻዎች
አቀማመጥ (Lay out) የተንዛዙ አሰራሮች ዝቅተኛ ግንዛቤ
( አላስፈላጊ ማ ጓጓዝ ያስፈልገኛል ብሎ ማሰብ)
[የሚያስከትላቸው ችግሮች ] የምርታማነት መቀነስ በዕቃዎች ላይ ጉዳት መድረስ ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉን
ነገሮች (መገልገያዎች )መጨመር
አገልግሎት የመስጫ ጊዜን ማስረዘም
የጉልበት እና የጊዜ ብክነት
61
5) ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት ብክነት“MUDA” OF DEFECT-MAKING
62
o በ የምርት/ የአገልግሎት ሂደት ውስጥ የሚከሰት ማንኛውም ግድፈት/እንከን ነው፤ይህም የግድ ፈቶች
ፍተሻ፣ የቅሬታዎች መቀበልን፣ ከግድፈት ጋር የተያያዙ ውጫዊና ውስጣዊ ወጪዎችን ያጠቃልላል፡፡
ምሳሌ
• መስፈርት የማያሟ ላ ተማሪ መመዝገብ
• በስህተት የተመዘገቡ ዳታዎች
• …የተሳሳተ ደብዳቤ፣ሪፖርት .• ካፌ ላይ የምግብ ችግር
• ተገልጋዮችን እንደሚገባ አለማስተናገድ
• እያንዳንዱ ሰው የተሰጠውን ስራ በሚፈለገው ጥራት ባለመስራቱ ምክኒያት የሚፈጠር ጥራቱን ያልጠበቀ
አገልግሎት/ምርት
…ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት ብክነት
[መንስኤ ] ከሚፈለ ገው ጥራት በላ ይ
ለ ማምረት መጣር ደ ረጃውን ያል ጠበቀ ተግባር
/Lack of standard operation/
ምርቶችን ለረጅም ርቀትና በተደጋጋሚ ማጋዝ
የጥሬ እቃዎች ጥራት
[የሚያስከትላቸው ችግሮች ] የጥሬ ዕቃን ዋጋ መጨመር ምርታማነት መቀነስ ግድ ፈቶችና ቅሬታዎች
መብዛት እንደገና የመሥራት ወጪን
ያስከትላል የደንበኛ እምነት ማጣት
64
6) የእንቅስቃሴ ብክነት “MUDA” OF MOTION/Operation
65
ይህ ማንኛውም በምርቱ/ አገልግሎቱ ላ ይ እሴትን የማይጨምሩ የሰራተኛም ሆነ የማሽን እንቅስቃሴዎች
ናቸው፡፡ ለምሳሌ ዕቃዎችን መፈለግ፣ ጎንበስ ማለት፣ ዕቃ ለማነሳት ወይም ለማስቀመጥ መንጠራራት፣
መራመድ፣ ማነሳት፣ ወዘተ ናቸው፡፡.
ምሳሌ፡
66
ቀላልና የተሻለ ዘዴ
68
…የእንቅስቃሴ ብክነት
[ መንስኤ ]
ትምህርት ወይም ስል ጠናአለ መኖር
ደረጃውን ያልጠበቀ የአሠራር ቅደም ተከተል
ጥሩ ያል ሆነ የእቃዎች አቀማመጥ
ትክክለኛ ያልሆነ የባለሙያአቀማመጥ/አቋቋም
[የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
የሰው ኃይ ል ብክነት እና የሥራ ሰዓት መጨመር
ያልተረጋጋ ኦፕሬሽን
የማቅረቢያ ጊዜን ማስረዘም
የአካል ጉዳት በባለሙያ ላይ ያስከትላል / አደጋ ሊያስከስት
ይችላል/69
7) የአሠራር ብክነት “MUDA” IN PROCESSING
70
- ይህ ብክነት የማያስፈል ጉ ኦፕሬሽኖች ማከናወን ነው፡፡ - ይህ ተጠቃሚው ከሚፈልገው ደረጃ በላይ አላግባብ
ማከናወን ነው፡፡ ለምሳሌ፡• ችግሮችን ለማጥፋት የሚያስችል ሂደትን በማፍለቅ
ፈንታ ሂደቶችን በየጊዜው መፈተሽ፡፡• የአንድ ሂደት የስራ ሁኔታ በአዲስና ፈጣን አሰራር
ተተክቶ እያለ፣ የድሮውን አሰራር መከተል
የአሰራር ብክነት
ቀላል መሳሪያ/ አሰራር መጠቀም ስንችል ውድ/ ውስብስብ የሆነ
አሰራር/ መሳሪያን መጠቀም
የማያስፈልጉ ስብሰባዎችማድረግ
ስብሰባዎች ላይ የማይመለከታቸውን ሰዎች ማሳተፍ
መካተት የሌለባቸውን የስብሰባ አጀንዳዎች ማካተት
ምሳሌዎች• የተጓ ተቱ እና የተራዘሙ አሰራሮች፣
• አንድን ስራ በብዙ አይነት መልኩ መስራት( አስታንዳርድ የሌለው ስራ)
• በተለያ መልኩ የሚሰራጩ አንድ አይነት መረጃዎች
• …ክሊራንስ ፣ምዝገባ .
የአሠራር ብክነት ( …የቀጠለ ) [ መንስኤ ]
የሂደ ት ቅደም ተከተሎ ች ለምንእንደሚሠሩ ተንትኖ ያለማወቅ
የሂደ ቶች ይዘትን ተንትኖ
አለ ማወቅ አመለካከት - ‘ ከዚህ ሌላ
’አሰራር እንደሌለ ማሰብ .
[የሚያስከትላቸው ችግሮች ] የማያስፈልግ ሂደት ወይም
ኦፕሬሽን የሰው ኃይልን ማብዛትና የሥራ
ጊዜን ማራዘም ስራዎችን ማወሳሰብ /Lower
workability/ ግድፈቶችን ማብዛት ውጤታማ አለመሆን
75
ቆም ብለን እናስብ
ስለ ሰባቱ የብክነት አይነቶች አጠቃላይዕይታ
1.ብልሽት/ እንከን ስትሰራ፤ ብልሽት/ እንከን የመስራት ብክነትን አስብ
2. ስራ ፈተህ ስትቀመጥ፤ የመጠበቅ ብክነትን አስብ
3. ከሚፈለገው ምርት በላይ ስታመርት፤ ከሚፈለገው በላይ የማምረት ብክነትን አስብ
4. በስራ ላይ አላስፈላጊ የሆን እንቅስቃሴ ስታደርግ፤ የእንቅስቃሴ ብክነትን አስብ
5. መስራት ካለብህ የስራ ሂደት በላይ ስትሰራ፤ የአሰራር ብክነትን አስብ
6. በአንድ ጊዜ ማጓጓ ዝ የምትችለውን ነገር 2 ወይም3 ጊዜ ከተመላለስክ፤ የማጓጓ ዝ ብክነትን አስብ
7. እቃዎች በተከማቹበት ቦታ ስትዘዋወር፤ የክምችት ብክነትን አስብ
7 wastes
ብክነትንአንቀበል!!
ብክነትን አንስራ!!
ብክነትን አንለፍ!!
Video Session..\video material\7waste cooking egg
1-father cooking waffles.mp42-father cooking waffle.MP4
79
የቡድን ስራ የቡድን ስራ1. የዚህ ዩኒቨርስቲ አብይ ብክነቶች(MUDAs) ምንድናቸው?
በዝርዝር ይዘርዝሩ፣ እያንዳንዳቸውንም በገለጻ አስፋፉአቸው፡፡ (MUDA Identification)
2. የእነዚህ ዓበይት ብክነቶች መነሻዎች ምን ምን ናቸው? (Causes of Muda)3. የእነዚህ ዓበይት ብክነቶች ጉዳቶች ወይም የሚያሳድሩት
ተጽእኖዎች ምን ምን ናቸው? (The effects of these MUDAs)
4. እነዚህን ዓበይት ብክነቶች የምናጠፋባቸው ስልቶች(Strategies) ምን ምን ናቸው? (Eliminations of these MUDAs)
81
ብክነቶችን
ክፍል ክፍል 33 ብክነቶችን መለየት
How to Discover Waste?
82
ብክነትን መለየትና ማስወገድ ምን ብክነትን መለየትና ማስወገድ ምን ጥቅም ያስገኛል ጥቅም ያስገኛል??
ለአገልግሎት ሰጭው ወጪን ይቀንሳል /cutting the hidden costs/ ደንበኞች በአገልግሎት ሰጭው ላይ ያላቸውን እምነት ይጨምራል /
customer satisfaction/ ለሠራተኛው
በሚሠሩት ሥራ የበለጠ እንዲረኩ ያደርጋል በስራ ቦታቸው ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ፣ አላስፈላጊ ድካም በመቀነሱ
አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል በየጊዜው በሚያመጡት የመፍትሔ ሀሳብ በራሳቸው እንዲተማመኑ
በማድረግ
ለደንበኛው የተሻለ ጥራት ያለው ምርት/ አገልግሎት እንዲያገኝ ያስችለዋል በምርቱ/ በአገልግሎቱ የሚያገኘው እርካታ ይጨምራል
ለመንግስት/ለሀገር???
ብክነቶችን እንዴት መለየት እንችላለን?
o ብክነትን የማወቅ አቅማችንን ባሳደግን ቁጥር ብክነቶች ከጅምሩ ሲከሰቱ ለማየት ይረዳናል፡፡
o ብክነትን መለየትና ማስወገድ ከፍተኛ ትኩረትን ፣ ብልሃትን እንዲሁም ቁርጠኝነትን ይጠይቃል፡፡
“A keen eye for waste remains keen no matter
where it looks.”
85
86
ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድቅደምተከተል
1. ብክነትን በግልፅ እንዲታይ ማድረግ
2. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን
3. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን
4. ብክነትን መለካት/መስፈር5. ብክነትን መቀነስ ወይምማስወገድ
. 1. ብክነት በግልፅ እንዲታይ በማድረግ
1.1 በፎቶ ግራፍና በቪዲዮ በመጠቀም በስራ ቦታ የሚገኙ ብክነቶች በግልጽ እንዲታዩ ማድረግ
ይቻላል፡፡
…የቀጠለ ..
1.2 የስራ ቦታን አቀማመጥ በወረቀት በመሳል ያልታዩ ብክነቶች እንዲታዩ ማድረግ ይቻላል፡፡
Draw and analyze the current facility layout
106
Number and Movement of workers
107
2. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን አንድ ነገር እንደ ብክነት መታየት ካልቻለ
ማቆምም አይቻልምማለት ነው፡፡
… ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል
108
3. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂመሆን አንድ ሰው ለሚፈጠር ብክነት ሃላፊነትን
መውሰድ/ መቀበል ካልቻለ ብክነትን ማስወገድአይችልም፡፡
5 ግዜ ለምን ብሎ መጠየቅ
… ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድቅደምተከተል
109
4. ብክነትን መለካት/መስፈር.• የደንበኛን ቅሬታ መመዝገብ
• የምልልስ ርቀትን መለካት
• የስራ ቦታን ፎቶ ማንሳት
• እቃዎችን/ ምርቶችን መዘርዘር፣ ማንእዳመረታቸው፣ ማን እንደሚጠቀምባቸው እና በግምጃቤትና
…በማከማቻ ቤት ውስጥ ያሉትን ዝርዘር መያዝ . • የግድፈትን ቁጥር/ መጠን መመዝገብ
… ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል
110
5. ብክነትን መቀነስ ወይንምማስወገድ በማንኛውም ሂደትና በማንኛውም ምርት ውሰጥ
የትኛውንም የብክነት አይነቶችን አስፈላጊውና ጠቃሚ ነገር እሰኪቀር ብቻ ማስወገድ አለብን፡፡
… ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድቅደምተከተል
111
112
ክፍል ክፍል 44 ብክነትን ማስወገድ ብክነትን ማስወገድ
HowHow toto EliminateEliminate MUDAMUDA
• How to Eliminate 7types of muda•Tools for eliminating muda
የአሰራር ብክነ
ከሚፈለገው በላይማምረት
እንቅስቃሴ ማከማቸት
ማጓጓዝ
መጠበቅ
ግድፈትን መስራት7ብክነቶች
113
ብክነቶችን � ��እ”È ት ��እ“ስወÓÇK”;
1/ ŸSÖ” uLÃ ¾TU[ƒ ብክነትን ለማስወገድ
(muda of over production)Å”u—¬ uT>ðMѬ SÖ”& ›Ã’ƒ“ በÑ>²? ው
TU[ƒ /Pull production using kanban/Å”u—¬ ¾T>ðMѬ”“ ¾T>ÖpS¬” uÅ”w
S[ǃu°pÉ“ uýaÓ^U e^ ‹” TeŸ?É
114
Cont….2/¾”w[ƒ ¡U‹ƒ ብክነትን ለማስወገድ¾W^}—¨<” Ó”³u? TdÅÓ /Awareness
revolution/5~” T ‹ (T×^ƒ& TekSØ& Têǃ& TLSÉ“
TekÖM) S}Óu`“ ›LeðLÑ> ¾J’< °n ‹” ¨ÃU U`„‹” Te¨ÑÉ
M¡ uc›~ (JIT)” SŸ}M& ¾T>ðKѬ” ��እn �uT>ðKѬ Ñ>²?“ SÖ” Tp[w
Cont……
3/¾SÖup ብክነትን ለማስወገድ¾e^ ክፍፍልን uÅ”w uTe}"ŸM /Line
balancing /sT> ¾J’ (¾TÃqU) ¾Ti•‹ ØÑ“ �� እና
¾}kLÖð ¾Ti•‹ ›"Lƒ pÁ_ � ”እ Ç=•` Te‰M
…የቀጠለ
4/ ¾TÕÕ´ w¡’ƒ” KTe¨ÑÉ (muda of transportation/conveyance)ue^ x} ‹“ e„a‹ S"ŸM ÁK¬” `kƒ Sk’e ” የግንባታዎች አቀማመጥ እና የስራ ቦታ ድልድM”
¾TÕÕ´ w¡’ƒ” �ታdu= ÁÅ[Ñ TÉ[Ó�
Facility layout (Before)
119
120
Facility layout (After)
Cont….
5/ ”እ Ÿ” ÁK¬ U`ƒ ¾TU[ƒ w¡’ƒ ን KTe¨ÑÉ
የአሠራር/ የአመራረት ስርዓት መከተል (Standard operation) በእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ጥራትን መሠረት ያደረገ አc^`
መከተል /Building quality in at each process/
…የቀጠለ
6/ ¾ ”እ penc? w¡’ƒ” KTe¨ÑÉ
›LeðLÑ> ¾J’< °”penc? ‹” Te¨ÑÉ (Sk’e)
ስለ ስራ እንቅስቃሴ ለሠራተኛው ግንዛቤ ማስጨበጥ ( ስልጠና
መስጠት)
የአሠራር/ የአመራረት ስርዓት መከተል (Standard operation)
How to eliminate “Muda”? Cont…
Example:Optimize unnecessary movements
123
Cont….7/¾›c^` w¡’ƒ KTe¨ÑÉ የደንበኛው ፍላጎት መሠረት ያደረገ ወጥ የሆነ
¾H>Ń pÅU }Ÿ}KA‹” }”ƒ• Td¨pKc^}™‹ eMÖ“ SeÖƒ¾}KÁ¿ ¾e^ Å[Í ‹” u›”É Là Se^ƒ
/combining steps/ በየጊዜው ስራዎችን ማሻሻል / አዲስ የአሠራር ስልት
በየጊዜው መፈለግ/የአሠራር/ የአመራረት ስርዓት መከተል (Standard operation)
ክፍል ክፍል 55 ብክነትን ለመከላከልና ብክነትን ለመከላከልና
ለማስወገድ የሚረዱ ለማስወገድ የሚረዱመሣሪያዎችመሣሪያዎችTools for Preventing and Eliminating “Muda”
ብክነትን ለመከላከልና ለማስወገድ የሚረዱመሣሪያዎች/ዘዴዎች
ብክነትን በአራት ዓይነት መንገድ መከላከልና ማስወገድ ይቻላል፡-
1. ወጥ የሆነ አሠራር በመከተል /Standardization/2. የምስልና የድምፅ መሣሪያዎችን በመጠቀም /Visual
and Auditory Control/3. የማሽኖችንና የሂደቶችን አቀማመጥ በማስተካከል
/Improving layout/4. አምስት ጊዜ ለምን እና በመጨረሻም እንዴት ብሎ
በመጠየቅ /The 5W and 1H Sheet/
አስታውሱአስታውሱ
1. አይቻልም አንበል!!!!
2. ውድቀትን አንፍራ!!!!
3. የሌሎች ሐሳቦች አናጣጥል!!!!
4. ተስፋ አንቁረጥ!!!!
1. አይቻልም አንበል!!!!
2. ውድቀትን አንፍራ!!!!
3. የሌሎች ሐሳቦች አናጣጥል!!!!
4. ተስፋ አንቁረጥ!!!!
ማንም ሰው የስኬቱ ቀን መች እንደሆነ ማወቅአይችልም፤
ስለዚህ ሁል ጊዜ ተስፋ ባለመቁረጥ
በርትቶ መስራት ያስፈልጋል
MUDA
Thank Thank You You
130