1st symp presentation

15
Hidar / ህህህ 1/2007 ህ.ህ

Upload: sintayehu-gobezie

Post on 22-Mar-2017

487 views

Category:

Documents


5 download

TRANSCRIPT

Page 1: 1st symp presentation

Hidar / ህዳር 1/2007 ዓ.ም

Page 2: 1st symp presentation

እን ኳን ደህናመጣችሁ

Well Come

Page 3: 1st symp presentation

ባህላዊው ወይም የቀደምት አባቶችና እናቶች እውቀት ለዛሬ መሰረታችን ነው፡፡

የማንነታችንምምልክት ናችሁ!!እናከብራች ኋለን በእናንተም እንኮራለን፡፡

Page 4: 1st symp presentation

ስለማህበሩ

ስንታየሁ ጎበዜ

Page 5: 1st symp presentation

መግቢያ በዘመናዊው ማህበረሰብና ሳይንስ ሲገለፅ

ባህላዊ ህክምና፡- አገር በቀል የሆነና በልምድ የዳበረ እንዲሁም

በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያገኘ ዕውቀት ሁኖ የእፅዋትን፤ የእንስሳትን ተዋፅኦ

ወይም ማዕድናትንና የእጅ ጥበብን በመጠቀም የሚሰጥ የህክምና አገልግሎት

ነው፡፡

የባህላዊ ህክምና አዋቂ፡- በሚያገለግለው ሕብረተሰብ ተቀባይነት ያገኘ

ወይም በዕፅዋት፤ እንስሳት ተዋጽኦ ወይም በማዕድናት ወይም በእጅ ጥበብ

በመጠቀም አገልግሎት የሚሰጥ

ባህላዊ መድሃኒት፡- የዕፅዋት፤ የእንስሳት ወይም የማዕድናት ተዋጽኦ ሆኖ

በነጠላም ሆነ በመቀላቀል ለሰውም ሆነ ለእንስሳት ሕክምና አገልግሎት

የሚውል

Page 6: 1st symp presentation

ኦ ኤን ኤም ወይም ይህ ማህበር ለምን አስፈለገ

በአገራችን ባህላዊ ህክምና ከጥንት ጀምሮ በስፋት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረ ማለትም ከዘመናዊው ሕክምና ቀደምት ቢሆንም እድገቱ ተወስኖ

በመቆየቱ የባህል ህክምና አዋቂዎችን በመመዝገብና በመደገፍ የሚሰጡት

አገልግሎት በስነ- ምግባር የተደገፈ መሆን እንዲችል80 ፐርሰንት የሚሆነው የሀገራችን ህዝብ የሚጠቀምበትን የባህላዊ

ሕክምና ዘርፍ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገርበት ወጥ ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ስለሆነ

በአገሪቱ የጤና ፖሊሲ የተቀመጠውን አቅጣጫ መሠረት በማድረግ የባህል ህክምና አዋቂዎች በደንቡ መሰረት የእውቀታቸው ተጠቃሚ መሆን ስላለባቸው

የባህል ህክምና አዋቂዎች የበለጠ የስራ ነፃነትና የህግ ከለላ አግኝተው ከዘመናዊው ህክምና ጎን ለጎን ዘርፉ መበልጸግ ስላለበት

Page 7: 1st symp presentation

አመሰራረት

Organization for Natural Medicine and Nutrition

(ONM)- At Lower Omo የታችኛው ኦሞ ተፈጥሮ መድሃኒቶችና

መድሃኒተኞች ልማት ማህበር

በእለት ከዕለት በሚታዩ የጤና ችግሮችና ከተፈጥሮ መድሃኒቶችና የምግብ እፅዋት እየተገኘ ያለው መፍትሄ ቀልብ የሚስብ በመሆኑ በዘርፉ አስተዋፅኦ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ባለፉት 6 ዓመታት ጥናት በማድረግና ከተለያዩ ግለሰቦች ጋር በመመካከር

በበጎ አድራጎት ማህበር ስር በ7 ግለሰቦች ( አቶ አባይነህ ሂሎ፤ ዶ/ ር እንየው ጌታሁን፤ አቶ ወንድምነህ መርሻ፤ አቶ አብደላ አልቴ፤ አቶ ደረጀ ፀጋዬ፤ አቶ ስንታየሁ ጎበዜና አቶ አቅና አክታ) መልካም ፈቃድ በ2002 ተፈርሞ በየካቲት 2004 ዓ. ምህጋዊ ፈቃድ አገኘ

የፈቃድ ቁጥር፡- 857/2004

Page 8: 1st symp presentation

የማህበሩ አርማና ትርጉም

At Lower Omo

›`T¨< ›ÖnLà ´`´` }Óv^ƒ” Sc[ƒ ÁÅ[Ѩ< uእንÓK=²— ›Ö^` ¾SËS]Á òÅKA‹” Sc[ƒ vÅ[Ñ SMŸ< ¾}k“u[“ ¾S"ŸK—¨<“ SÚ[h¨< òÅM uT>Å^[u<uƒ ¨ÃU uT>Ñ—–<uƒ Ó`Ñ@ u›uv SM¡ ¾}KÖð pÖM እንዲሁም በእንÓK=²—¨< ›Ö^` ¾‹—¨< *V ¾T>M îG<õ ¾Á² c=J”: ›ÖnLà �ƒ`Ñ<S<U u›=ƒÄåÁ c”Åp ›LT kKTƒ ¾}k“u\ƒ òÅLƒ ›=ƒÄåÁ¨<Á””“ Öuw„ቿን

ቅጠሎችም አገራችን ያሏትን ባለ ዘርፈ ብዙጥቅም እፅዋት ያመለክታል፡፡ ከታች የተመለከተው ፅሁፍ በበኩሉ ይህማህበር በጅምር

የሚንቀሳቀስበትን አካባቢ ያመለክታል፡፡

Page 9: 1st symp presentation

¾TIu\ ¯LT ‹1. የዞናችንን ህብረተሰብ አስከፊ ከሆነ ድህነት በማላቀቅ ሂት እንዲሁም የጤና

ችግሮችን ከመቅረፍ አንጻር በአካባቢ ልማትና ጥበቃ መስኮች አስተዋጽኦ ማድረግ ፣ ይህንንም ለማሳካት የአካባቢውን የተፈጠሮ መድሃኒትነት ያላቸውን እፅዋት ዝርያዎችን እንደኢኮሎጅው ተስማሚነት ለመንከባከብና ለማልማት ፣

2. የባህል ህክምና አዋቂዎች የተደራጀና የተጠናከረ ማህበር እንዲኖራቸውና ከአገሪቱ ጤና ፖሊሲ ጋር የተቀናጀ አሰራር አንዲኖራቸው ማድረግ አንዲሁም

የእውቀተቸው ተጠቃሚ በመሆን ኑሯቸው ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርስ ማስቻል፡፡

3. የብዙሃን መገናኛ ጣቢያዎችን በመጠቀም ስለ ጤናና ጤና ችግሮች እንዲሁም ስለአካባቢ እንክብካቤ ትምህርቶችንና መልእክቶችን ማስተላለፍ ፣

4. በመልሶ ተከላ ላይ ወጣቱን ማስተማር ስለ አገር በቀለ እና በሽታ ተከላካይ አካባቢያዊ የዛፍ አይነቶች እንዲያውቁ ማድረግ እና ችግኞች እንዴት

መንከባከብና መተከል እንዳለባቸው ማስተማር ፡፡5. በባህል ህክምናና በዘመናዊ ህክምና መካከል ያለውን ተያያዥነት ለባህል

ህክምና አዋቂዎችና ለማህበረሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ ፡፡6. የባህል ህክምና አዋቂዎች በመሬታቸው ላይ ችግኞችን በመትከል እንዴት

እንሚያሳድጉና እንደሚንከባከቡ ማስተማር ፡፡

Page 10: 1st symp presentation

7. የተፈጠሮ መድሃኒት ዛፎችን ከተለያዩ ተቋማት ጋር

በማጥናት ታሽጐ በጥቅም ላይ ለማዋል ፡፡

8. በዞኑ ያሉ የተለያዩ የተፈጥሮ መድሃኒት አዋቂዎችን

ማበረታታትና አብሮ መሥራት በዚህም

ከዘመናዊው ህክምና ጐን ለጐን የሚሄዱበትን ሁኔታ

ከጉደዩ ባለቤት የመንግሥት አካል ጋር መሥራት ፣

9. በዞኑ የተፈጠሮ መድሃኒቶች ጥናትና ምርምር

ማድረግና የስልጠናና ምርምር ማዕከል ማቋቋም፣

Page 11: 1st symp presentation

የተከናወኑ ተግባራት

ከዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር የባህል ህክምና አዋቂዎችን ምዝገባ

አዋቂዎቹ የሚጠቀሙባቸው ግብዓት አይነቶችና በከፊል ህክምና እየሰጡ ያሉባቸው ችግሮች መረጃም ለማጠናቀር የተቻለ ቢሆንም በቀጣይ ከጤና መምሪያው ጋር በመተባበር የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን የማዘጋጀትና ምዝገባውን ማጠናከሩ በትኩረት

የምንሄድበት ተግባር ይሆናል፡፡

ወረዳ ወንድ ሴት ድምር ደቡብ አሪ 48 9 57

ማሌ 81 58 139 በና ፀማይ 58 23 81

ኛንጋቶም 5 20 25ሐመር 41 7 48

ዳሰነች 4 1 5 ጂንካ ከተማ 4 4 8

Salamago 13 13ድምር 254 122 376

Page 12: 1st symp presentation

አገራዊ እውቀትን ለትውልድ ጠብቆ ማቆየቱ የማህበሩ ሌላው ዓላማ ከመሆኑ አንፃር ከ 1 ባህላዊ ህክምና

አዋቂ ጋር የተደረገ 13 ደቂቃ ቪዲዮ ቃለ ምልልስ ዶክመንት ተደርጓል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ በተለያየ ወቅት ማህበሩን ሊደግፉ ይችላሉ ብለን ወዳሰብናቸው ድርጅቶች የድጋፍ ረቂቆችን ልከናል፤ በተለይም ከባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር ሰፋ ያለ ዓውደ ጥናት ማድረግ ይቻል

ዘንድ እንዲደግፉን የሃገር ውስጥና የውጭመ/ ቤቶችን ለማነጋገር ብንችልም አፋጣኝ ድጋፍአልተገኘም

ማህበሩ ከባህል ህክምና እፅዋት ልማትና ተፈጥሮ ጥበቃ አንፃር ጥብቅ ቦታዎችን ለመፍጠርና እፅዋትን

ለማልማት የቦታ ጥያቄዎች አቅርቦ መልስ እየተጠባበቀም ይገኛል፡፡

ጊዜያዊ አትክልት ቦታ በህብረተሰብ ጤና ላብራቶሪ ማዕከል የተዘጋጀ ሲሆን አትክልተኞችም በኮንትራት

ተመድበዋል

Page 13: 1st symp presentation

የማኀበሩ የገቢ ምንጭ

1. ከአባላት መዋጮ2. ከእርዳታ ሰጪዎች የሚገኝ ገንዘብ ወይም ንብረት

ማህበሩ ባሳለፍነው ዓመት መገባደጃ ወቅት የ46 ሺህ ብር ድጋፍ ከሴንተር ፎር ኢንዲጂኒየስ ኩዌስችንስ ከተባለ አገር በቀል ግበረ- ሰናይ ድርጅት ማግኘቱ ዛሬ በዚህ መልክ እንድንገናኝ

ምክኒያት ሆናል፡፡

Page 14: 1st symp presentation

ባህል ህክምና በደቡብ ኦሞ

ለሰውም ሆነ ለእንስሳትጤና አገገልግሎት በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዋቂዎች እንዳሉ ከተለያዩ ጥናቶችና ከያዝናቸው መረጃዎች መገንዘብ ይቻላል

ምሳሌ ባለፉት ጥቂት ጊዜያት ከመዘገብናቸው

1. ለሆድ ትላትልና ህመም ችግር መድሃኒት አዋቂዎች- 682. የእባብና ጊንጥ መርዝ ህክምና ሰጪ- 493. የአይን ህመም - 224. ለደም ማነስ -205. ወጌሻ ለአጥንት ችግር -176. ሳል፤ እራስ ምታትና ትኩሳት -167. ለቆዳ ችግሮች -108. ለቁርጥማት -109. ለማህፀንና ወሊድ ችግሮች- 810. ለእባጭና ቁስል - 711. ለልብ ህመም -612. ለእብድ ውሻ በሽታ -513.ወባ -414.የጥርስ -415.ለጨብጥ -416. ለሚጥል በሽታ -317. ለደም መፍሰስ -318. የሳንባ ነቀርሳ፤ የምግብ እጥረት፤ ደም ግፊት፤ የጆሮና አባሰንጋ በሽታ- እያንዳንዱ 1

Page 15: 1st symp presentation

ለዘላቂ ልማትና የሀገር እድገት የጤናማ ማህበረሰብ መኖር ተቀዳሚ ጉዳይ ነው

ስለዚህ ኑ በጋራ እንስራ በማንነታችንም እንኩራ

እንወዳችኋለን

አመሰግናለሁ